APH
937 subscribers
542 photos
25 videos
4 files
71 links
This channel is created to
•Inspire •Mentor & •Empower ,the next generation of Ethiopian photographers.

Text us @APH2017 Invite @APHub -
Download Telegram
APH via @like
Vote for Sami Fahmi

Street Photography Contest by
Abyssinian Photographers Hub
APH via @like
Vote for Alpha Tsegaye

Street Photography Contest by
Abyssinian Photographers Hub
APH via @like
Vote for Lewi Daniel

Street photography Contest by
Abyssinian Photographers Hub
APH via @like
Vote for Ahmed Ibrahim

Street photography Contest by
Abyssinian Photographers Hub
APH via @like
Vote for Abel Alemseged

Street Photography Contest by
Abyssinian Photographers Hub
APH via @like
Vote for Temesgen Gashaw

Street Photography Contest by
Abyssinian Photographers Hub
APH via @like
Vote for Yohannes Addis

Street Photography Contest by
Abyssinian Photographers Hub
APH via @like
Vote for Natnael Addisu

Street Photography Contest by
Abyssinian Photographers Hub
APH via @like
Vote for Bezawit Abrham

Street Photography Contest by
Abyssinian Photographers Hub
APH via @like
Vote for Tekleyesus Besuye

Street Photography Contest by
Abyssinian Photographers Hub
APH via @like
Vote for Tamrat Kurkura

Street Photography Contest by
Abyssinian Photographers Hub
Voting Ends Tomorrow Morning at 3:00
Your badges are ready keep voting 😁

Voting end's tomorrow morning at 3:00 in the morning
This are the Top 3 Winners 🏆- Congratulations 🎊 👏 💐 🥳

We will have another contest next week.

Thank you all for participating.
APH via @like
እነዚህ ያለፈው ሳምንታት የ ታላቁ ሩጫ የፎቶ ውድድር አሸናፊዎች ፎቶዎች ናቸው።

በዚ ሳምንት የውድድር ፎቶ ዛሬ መቀበል እንጀምራለን።
APH via @like
አቢሲኒያን ፎቶግራፈርስ ሀብ

ሽልማት እና መስፈርቱ

• በውድድሩ ለመሳተፍ የምዝገባ ክፍያ 10 ብር የሞባይል ካርድ ነው።

• ማንኛውም ተወዳዳሪ ለውድድሩ ለመመዝገብ 10 ብር የሞባይል ካርድ ማስተላለፍ አለበት ።

• የምንቀበለው አጠቃላይ ተወዳዳሪ ብዛት 30 ብቻ ነዉ.

• ከሁሉም ተወዳዳሪዎች የበለጠ ድምጽ ያገኙ ከ አንደኛ እስከ አራተኛ የወጡ ተወዳዳሪዎች ብቻ ተሸላሚ ይሆናሉ.

• ውድድሩ ለ 48 ብቻ ሰዓት ክፍት ይሆናል.

• ሽልማት •
•••••••••••••
--> አንደኛ ደረጃ --->  150 ብር
--> ሁለተኛ ደረጃ --->  75 ብር
--> ሶስተኛ ደረጃ --->  50 ብር
--> አራተኛ ደረጃ --->  25 ብር

አጠቃላይ የውድድሩ ብር መጠን 300 ብር.

የውድድሩ  መመሪያዎች

• የግል ፎቶ (Selfi) አንቀበልም

• አንድ ፎቶ ብቻ መርጣቹ ላኩ

• ከ ፎቶ ጋር ሙሉ ስማችሁን  ስልክ ቁጥራችሁን እና ካርድ የላከችሁበትን እስክሪን ሻት አያይዛችሁ ላኩ

• በዚህ አካውን ይላኩ @aph2017

• የዚህ ዙር ውድድር ጭብጥ (Theme) ጥቁር እና ነጭ ብቻ ፎቶ ነው, ከለር ፎቶ አይላኩ

• ፎቶ መላክ የሚቻለው ከዛሬ ሐሙስ ጀምሮ እስከ እሁድ ጠዋት 12:00 ድረስ ብቻ ነዉ.

• ውድድሩ የሚቆየው ከእሁድ ጠዋት 3፡00 እስከ ማክሰኞ ጠዋት 3፡00 ብቻ ነዉ

• ለዚህ ዙር 30 ተወዳዳሪዎች ብቻ ነዉ የምንቀበለው ( የሚወዳደሩበት ፎቶ እና ካርድ ቀድመው ለላኩ 30 ተወዳዳሪዎች )

• በስልክ እና በካሜራ የተነሱ ፎቶዎች ለውድድሩ ተቀባይነት አላቸው።


መልካም ዕድል

አንተነህ ግርማ
ክርኤቲቭ ዳይሬክተር እና ፎቶግራፈር
አቢሲኒያን ፎቶግራፈርስ ሀብ
APH pinned «የ ውድድር ፎቶዎችን መቀበል ጀምረናል በ @aph2017 ቴሌግራም አካውንት ከመላካችሁ በፊት ከላይ ያለውን መስፈርት እና መመሪያ አንብቡት. 0910117839 በዚህ ስልክ - ሙሉ ስም - የ 10 ብር ሞባይል ካርድ - የ መወዳረሪያ ፎቶ  - ካርድ  የተላከበትን እስክሪን ሻት አያይዘው ይላኩ»