APH
937 subscribers
542 photos
25 videos
4 files
71 links
This channel is created to
•Inspire •Mentor & •Empower ,the next generation of Ethiopian photographers.

Text us @APH2017 Invite @APHub -
Download Telegram
APH pinned «✉️ የሚቀጥለው ሳምንት የፎቶ ውድድር ምን ይሁን? Poll is anonymous! ┌ የፀሐይ ፎቶ ውድድር (11 votes) └ ▬▬▭▭▭▭▭▭▭▭ (23%) ┌ የ አበባ ፎቶ ውድድር (15 votes) └ ▬▬▬▭▭▭▭▭▭▭ (31%) ┌ የ ጨረቃ ፎቶ ውድድር (5 votes) └ ▬▭▭▭▭▭▭▭▭▭ (10%) ┌ የ መንገድ ላይ ፎቶ ውድድር (street photo ) (17 votes) └ ▬▬▬▭▭▭▭▭▭▭ (35%)…»
APH via @like
🏆 🏆 🏆 🏆

የዚህ ዙር የነጭ እና ጥቁር የፎቶ ውድድር አሽናፊ ፎቶዎች.

🏆 🏆 🏆 🏆
APH pinned a photo
APH pinned «በ ምርጫው ውጤት መሰረት የሚቀጥለው  ሳምንት ውድድር " የመንገድ ላይ ፎቶ ውድድር ነዉ. (Street Photography).»
APH via @like
አቢሲኒያን ፎቶግራፈርስ ሀብ

ሽልማት እና መስፈርቱ

• በውድድሩ ለመሳተፍ የምዝገባ ክፍያ 20 ብር የሞባይል ካርድ ነው። (የ ምዝገባ ክፍያው ሙሉ ለ ሙሉ ለ ሽልማት ነው የሚውለው )

• የምንቀበለው አጠቃላይ ተወዳዳሪ ብዛት 30  ነዉ.

• ከሁሉም ተወዳዳሪዎች የበለጠ ድምጽ ያገኙ ከ አንደኛ እስከ አራተኛ የወጡ ተወዳዳሪዎች ተሸላሚ ይሆናሉ.

• ውድድሩ ለ 48 ብቻ ሰዓት ክፍት ይሆናል.

• ሽልማት •
•••••••••••••
--> አንደኛ ደረጃ --->  300 ብር
--> ሁለተኛ ደረጃ ---> 150 ብር
--> ሶስተኛ ደረጃ ---> 100 ብር
--> አራተኛ ደረጃ --->  50 ብር

አጠቃላይ የውድድሩ ብር መጠን 600 ብር. ( 30 ተወዳዳሪ ሲባዛ 20 ብር ).

የውድድሩ  መመሪያዎች

• የግል ፎቶ (Selfi) አንቀበልም

• አንድ ፎቶ ብቻ መርጣቹ ላኩ

• ከ ፎቶ ጋር ሙሉ ስማችሁን  ስልክ ቁጥራችሁን እና ካርድ የላከችሁበትን እስክሪን ሻት አያይዛችሁ ላኩ

• በዚህ አካውን ይላኩ @aph2017

• የዚህ ዙር ውድድር ጭብጥ  የመንገድ ላይ ፎቶ ብቻ ነው (Theme, street photography)

• ፎቶ መላክ የሚቻለው ከ ነገ እሮብ ጠዋት ጀምሮ እስከ አርብ ጠዋት 12:00 ድረስ ብቻ ነዉ.

• ውድድሩ የሚቆየው ከአርብ ጠዋት 4፡00 እስከ እሁድ ጠዋት 4:00 ብቻ ነዉ

• ለዚህ ዙር 30 ተወዳዳሪዎች ብቻ ነዉ የምንቀበለው ( የሚወዳደሩበት ፎቶ እና ካርድ ቀድመው ለላኩ 30 ተወዳዳሪዎች )

• በስልክ እና በካሜራ የተነሱ ፎቶዎች ለውድድሩ ተቀባይነት አላቸው።


መልካም ዕድል

አንተነህ ግርማ
ክርኤቲቭ ዳይሬክተር እና ፎቶግራፈር
አቢሲኒያን ፎቶግራፈርስ ሀብ
APH pinned a photo
🏆 New Prize unlocked 🔓 😎

Besides the Cash Prize

🏆 Winner #1 and 🏆 Winner #2 of this round will get a half day on job internship on December 4.

አሁን የ ውድድር ፎቶዎችን እየተቀበልን ነው
@aph2017 ቴሌግራም አካውንት ይላኩ

ከመላካችሁ በፊት ከላይ ያለውን መስፈርት እና መመሪያ  አንብቡት.

0910117839 በዚህ ስልክ OR
0713117839

- ሙሉ ስም
- የ 20 ብር ሞባይል ካርድ
- የ መወዳረሪያ ፎቶ 
- ካርድ  የተላከበትን እስክሪን ሻት
አያይዘው ይላኩ
APH pinned «🏆 New Prize unlocked 🔓 😎 Besides the Cash Prize 🏆 Winner #1 and 🏆 Winner #2 of this round will get a half day on job internship on December 4. አሁን የ ውድድር ፎቶዎችን እየተቀበልን ነው በ @aph2017 ቴሌግራም አካውንት ይላኩ ከመላካችሁ በፊት ከላይ ያለውን መስፈርት እና መመሪያ  አንብቡት. 0910117839…»
እስከአሁን 8 ሰው ብቻ ስለሆነ ፎቶ የላከው እስከ ነገ ጠዋት 4 ሰዓት ድረስ ተራዝሟል.

ነገ ጠዋት በተገኘው ሰው ይጀመራል
APH via @like
Update

We disqualified 7 more photos because they didn't met the requirements.

So we only have two photos for the contest this week.

New Prize
📷 #1 winner 60 birr 🏆 🥇
📷 #2 winner 40 birr 🏆

Both will also get a internship/mentorship to photograph a corporate event on December 1.
APH pinned «Update We disqualified 7 more photos because they didn't met the requirements. So we only have two photos for the contest this week. New Prize 📷 #1 winner 60 birr 🏆 🥇 📷 #2 winner 40 birr 🏆 Both will also get a internship/mentorship to photograph…»
APH via @like
Vote for Alpha Tsegaye

Street photography contest by
Abyssinian Photographers Hub
@aphub
APH via @like
Vote for Natnael Alemayehu

Street photography contest by
Abyssinian Photographers Hub
@aphub
Voting ends Monday morning at 3:00
Check out our monthly blog on LinkedIn.

ፎቶ ቤት ብሎግ, by Abyssinian Photographers Hub

https://rb.gy/c78t3v
APH pinned Deleted message
We will not replace YOU with AI 🤖 👯‍♀️

We value your authenticity and personality, even your beauty marks 😁

Whether you just starting out or seasoned photo model, collaborate with us on our next project.

Signup on our website www.creativeportal.et & we will contact you

Need more info? Contact us at
+251-910-11-78-39 or write to us on telegram @aph2017