This are the Top 4 Winners 🏆- Congratulations 🎊 👏 💐 🥳
Thank you all for participating.
Next contest starts Thursday
Thank you all for participating.
Next contest starts Thursday
APH via @ultimate_pollbot
✉️ የሚቀጥለው ሳምንት የፎቶ ውድድር ምን ይሁን?
Poll is anonymous!
┌ የፀሐይ ፎቶ ውድድር (11 votes)
└ ▬▬▭▭▭▭▭▭▭▭ (23%)
┌ የ አበባ ፎቶ ውድድር (15 votes)
└ ▬▬▬▭▭▭▭▭▭▭ (31%)
┌ የ ጨረቃ ፎቶ ውድድር (5 votes)
└ ▬▭▭▭▭▭▭▭▭▭ (10%)
┌ የ መንገድ ላይ ፎቶ ውድድር (street photo ) (17 votes)
└ ▬▬▬▭▭▭▭▭▭▭ (35%)
48 users voted so far

✉️ የሚቀጥለው ሳምንት የፎቶ ውድድር ምን ይሁን? Poll is anonymous! ┌ የፀሐይ ፎቶ ውድድር (11 votes) └ ▬▬▭▭▭▭▭▭▭▭ (23%) ┌ የ አበባ ፎቶ ውድድር (15 votes) └ ▬▬▬▭▭▭▭▭▭▭ (31%) ┌ የ ጨረቃ ፎቶ ውድድር (5 votes) └ ▬▭▭▭▭▭▭▭▭▭ (10%) ┌ የ መንገድ ላይ ፎቶ ውድድር (street photo ) (17 votes) └ ▬▬▬▭▭▭▭▭▭▭ (35%)…
በ ምርጫው ውጤት መሰረት የሚቀጥለው ሳምንት ውድድር " የመንገድ ላይ ፎቶ ውድድር ነዉ. (Street Photography).
አቢሲኒያን ፎቶግራፈርስ ሀብ
ሽልማት እና መስፈርቱ
• በውድድሩ ለመሳተፍ የምዝገባ ክፍያ 20 ብር የሞባይል ካርድ ነው። (የ ምዝገባ ክፍያው ሙሉ ለ ሙሉ ለ ሽልማት ነው የሚውለው )
• የምንቀበለው አጠቃላይ ተወዳዳሪ ብዛት 30 ነዉ.
• ከሁሉም ተወዳዳሪዎች የበለጠ ድምጽ ያገኙ ከ አንደኛ እስከ አራተኛ የወጡ ተወዳዳሪዎች ተሸላሚ ይሆናሉ.
• ውድድሩ ለ 48 ብቻ ሰዓት ክፍት ይሆናል.
• ሽልማት •
•••••••••••••
--> አንደኛ ደረጃ ---> 300 ብር
--> ሁለተኛ ደረጃ ---> 150 ብር
--> ሶስተኛ ደረጃ ---> 100 ብር
--> አራተኛ ደረጃ ---> 50 ብር
አጠቃላይ የውድድሩ ብር መጠን 600 ብር. ( 30 ተወዳዳሪ ሲባዛ 20 ብር ).
የውድድሩ መመሪያዎች
• የግል ፎቶ (Selfi) አንቀበልም
• አንድ ፎቶ ብቻ መርጣቹ ላኩ
• ከ ፎቶ ጋር ሙሉ ስማችሁን ስልክ ቁጥራችሁን እና ካርድ የላከችሁበትን እስክሪን ሻት አያይዛችሁ ላኩ
• በዚህ አካውን ይላኩ @aph2017
• የዚህ ዙር ውድድር ጭብጥ የመንገድ ላይ ፎቶ ብቻ ነው (Theme, street photography)
• ፎቶ መላክ የሚቻለው ከ ነገ እሮብ ጠዋት ጀምሮ እስከ አርብ ጠዋት 12:00 ድረስ ብቻ ነዉ.
• ውድድሩ የሚቆየው ከአርብ ጠዋት 4፡00 እስከ እሁድ ጠዋት 4:00 ብቻ ነዉ
• ለዚህ ዙር 30 ተወዳዳሪዎች ብቻ ነዉ የምንቀበለው ( የሚወዳደሩበት ፎቶ እና ካርድ ቀድመው ለላኩ 30 ተወዳዳሪዎች )
• በስልክ እና በካሜራ የተነሱ ፎቶዎች ለውድድሩ ተቀባይነት አላቸው።
መልካም ዕድል
አንተነህ ግርማ
ክርኤቲቭ ዳይሬክተር እና ፎቶግራፈር

🏆 New Prize unlocked 🔓 😎
Besides the Cash Prize
🏆 Winner #1 and 🏆 Winner #2 of this round will get a half day on job internship on December 4.
አሁን የ ውድድር ፎቶዎችን እየተቀበልን ነው
በ @aph2017 ቴሌግራም አካውንት ይላኩ
ከመላካችሁ በፊት ከላይ ያለውን መስፈርት እና መመሪያ አንብቡት.
0910117839 በዚህ ስልክ OR
0713117839
- ሙሉ ስም
- የ 20 ብር ሞባይል ካርድ
- የ መወዳረሪያ ፎቶ
- ካርድ የተላከበትን እስክሪን ሻት
አያይዘው ይላኩ

እስከአሁን 8 ሰው ብቻ ስለሆነ ፎቶ የላከው እስከ ነገ ጠዋት 4 ሰዓት ድረስ ተራዝሟል.
ነገ ጠዋት በተገኘው ሰው ይጀመራል
ነገ ጠዋት በተገኘው ሰው ይጀመራል
Update
We disqualified 7 more photos because they didn't met the requirements.
So we only have two photos for the contest this week.
New Prize
📷 #1 winner 60 birr 🏆 🥇
📷 #2 winner 40 birr 🏆
Both will also get a internship/mentorship to photograph a corporate event on December 1.