Africa medical students councils official page
540 subscribers
122 photos
11 videos
24 files
44 links
Dear students
This channel helps you to get Books,Videos and Pictures which are reliable to the medical courses we are taking and aid us to get credible news about our college.which also promote extra academic performance of student's
👉 @AMCstudentsbot
Download Telegram
ሴቶቶቶቶቶቶቶቶች!!ይሰማል!!!????????
ቆመን ስንሸና ስትቃጠሉ ለነበራችሁ እህቶቻችን----
~~~~~~የሚስራች~~~~~
ከወደቻይና እንደተሰማው መረጃ ከሆነ ሴቶች ቆመው መሽናት እንድችሉ የሚያደርግ መሳሪያ ገበያ ላይ ውሏል፡፡
እንደዜና ምንጩ ከሆነ መሳሪያው በቀላሉ እንደሞዴስ ከሴት ልጅ ብልት ጋር የሚጣበቅ ስሆን፡ሴቶች በቀላሉ ሱሪያቸውን/ቀሚሳቸውን ሳያወልቁ፡እንደኛ ዜና ብለው በመቆም መሽናት ይችላሉ ይላል፡፡
በሉ እንግድህ አብረን በየአጥሩ እዬሸናን አከባብያችን በጋራ እንበክል፡፡
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አለ ያገሬ ልጅ!! ከታች
ምስልሉ ላይ የሚታዯት ሴት ዜና ፈታ ብል ቆማ፡አከባቢውን እየበከለችው ነው፡፡
ይመቻችሁ ሴቶች!! እኩልነት ማለት ይሄ አይደል ሎል!!
For fun 😄😄😄😄😄😂😂
#ፈገግ_የሚያስብል_ጋረሚ_ታሪክ
# እስኪ #ይነበብ #ብልጥ #ባልና # ሚስት
#ሚስት ለሾፒንግ የገበያ ማእከል ገብታ የፈለገችውን እቃ ከመረጠች በኋላ ለክፍያ ለካሸሩ የክሬዲት
ካርዷን ሰጠችው ።
#ካሸሩ # ድንገት ቦርሳዋን ስትከፍት የቲቪ ሪሞት ስላስተዋለ ለማወቅ ጓጉቶ ጠየቃት…
« ሁሌ ሪሞትሽን ይዘሽ ነው የምትዞሪው?»
« #አይደለም ! ዛሬ ብቻ ነው… ባለቤቴ ኳስ አያለሁ ብሎ አብሮኝ ስላልመጣ ሪሞቱን ይዤበት መጣሁ»
አለችው
# Moral : ሚስትህ ማድረግ በምትፈልገው ነገር ሁሉ ተጎዳኛት… ብቻዋን አትተዋት
。
#ታሪኩ #ይቀጥላል …
ካሸሩ ከት ብሎ ከሳቀ በኋላ የመረጠቻቸውን እቃዎች ሁሉ መለሰባት… እሷም በመደናገጥ ምን እንደተፈጠረ
ጠየቀችው ።
« #ባልሽ ክሬዲት ካርድሽን ብሎክ አድርጎብሻል» አላት
#Moral : መቼም ቢሆን የባልሽን ፍላጎት ከማሟላት ወደ ኋላ አትበይ
。
#ታሪኩ # ቀጥሏል…
#ሚስትም ፈገግ ብላ ከቦርሳዋ የባሏን ክሬዲት ካርድ አወጣችና ሰጠችው ። ደብቃ ይዛበት ነበር ።
እንዳጋጣሚ ሆኖ የሱን ብሎክ አላደረገውም ነበር ።
#Moral : መቼም ቢሆን የሚስትህን ተንኮልና ብልሀት አታናንቅ!
。
#ታሪኩ #ቀጥሏል…
ካርዱን ማሽን ውስጥ ሲያስገባው…
“ ENTER THE PIN SENT TO YOUR MOBILE PHONE " የሚል ቀጭን ትእዛዝ ሰጠ ።
#Moral: ምንም ያክል ካርዱን ብትሰርቀውም ማሽኑ ደህንነቱን ይጠብቅለታል
。
#ታሪኩ #ቀጥሏል…
ቦርሳዋ ውስጥ ስልኳ ሲያቃጭል ፈገግ ብላ አወጣችው ። ባሏ ነበር ፤ የደረሰውን Pin ልኮላት ነው ። ሪሞቱን
ስለፈለገ ነው በሚል ተረዳችው … የፈለገችውን ነገርም ገዝታ ወደቤቷ በደስታ ተመለሰች ።
#Moral : ሚስኪን ሚስትህን ዝቅ አድርገህ አትገምታት
。
#ታሪኩ #ቀጥሏል…
#ቤቷ #ደረሰች … መኪናቸው የለችም ።
በሩ ጋር የተንጠለጠለ ደብዳቤ ስር ተጠጋች…
“ ሪሞቱን ላገኘው ስላልቻልኩ… ጓደኞቼ ጋር ኳስ ለመመልከት ሂጃለሁ ። በዛው አድሬ ስለምመጣ ከፈለግሽኝ
በስልኬ ደውይልኝ " ይላል ።
Oops… የቤቱን ቁልፍም ይዞት ሄዷል
#Moral: መቼም ቢሆን ባልሽን ለመቆጣጠር አትሞክሪ…
。
ጥፋቱ የማን ነዉ
#የእሱ ነዉ
የእሷ ነዉ
Taken from Nuriya hassen mohamed (on way Amc students wish u happy marriage ..long last unbroken love )
For fun😂😂😂
ደባሪ ወንድ

◍ስለራሱ ጥንካሬ ደጋግሞ የሚያወራ ወንድ

◍ስለገዛው ውድ መኪና የሚያወራ ወንድ

◍ስለሄደበት ሀገር 'ብሬክ' ሳያደርግ የሚያወራ ወንድ

◍ስለገዛው ብንራድ ጫማ...ልብስ...ዜና የሚያቀርብ ወንድ

◍የቢዝነስ አለም ውስጥ ስላደረገው 'የሌብነት ጀብድ' የሚዘላብድ

◍እኛ ሴቶች ከጎኑ ተቀምጠን መኩና ሲነዳ አጉል አይነት መቀናጣት የሚያምረው

በአጠቃላይ ' እኔ ፣የእኔ፣ገንዘቤ፣ቢዝነሴ፣ ብራንዴ፣ቢዮንሴ፣ ብሬሴ፣ክላሴ' ገለመሌ የሚል ተባእት በሙሉ በአንቀጽ 1002
ህዝባር 9 መሰረት 'ደባሪ ወንድ' ተብሎ በአዲስ ስያሜ እንዲንቀሳቀስ
ምክር ቤቱ ወስኗል ! 😂😂😂😂😡😡😡😡😡
Again taken from nuriya hassen ahmed
ጎሳዬ ተስፋዬ
ምርጥ ስራ

ጭር ካለው ቦታ
ውስጤን ለማዳመጥ በዝምታ
እስኪ ልሂድ ደሞ ጭር ካለው ቦታ
ለልቤ ጓደኛ እራሴው ነኝ
ዛሬ ልስጠው ግዜ ላጫውተው ያጫውተኝ

ድንገት እንደነቃ እንደባነነ ግራ መጋባቴን የሚነግረኝ
አንዳንዴም ከራሴ ሳወራ ነው ከውስጤ ሰላም ጋር የሚያኖረኝ
ከሰው ጋር እየኖርኩ ሰው ከረሳኝ ውስጤ እንደ ዝምታ ሰሚ ካጣ
ታዲያ ለምን ብዬ አወራለው እራሴን በጩኸት እስክቀጣ

ሰው ባጣ እስኪ ልየው ይከፋኝ እንደሆን
እረ አንዳንዴም በዝምታ አለ ጨዋታ

እንደ ቀላል እንጂ እንደ ብርቅ እንደ ብርቅ
አትቁጠረው ልቤ ተሰፍሮ ላያልቅ
ከዚህ አገር ጩኸት ከዚያ አገር ሁካታ
አረፍ እንበል ልቤ ጭር ካለው ቦታ
ልቤ እስኪ እረጋልቤ
አረፍ እንበል ልቤ

አዝማች

የዝምታን ቋንቋ ሰም ወርቁን የዝምታን ጥልቀት ሚስጥር ቃልን
ከራሱ የሚያወጋ ሰው ያውቀዋል ነፍሱን ያዳመጠ ልክ እንደ እኔ
ታዲያ እኔ መች ሆነ ሰው ጠልቼ ጭር ያለውን ስፍራ ያሶደደኝ
የመግባባት እርካብ ጥማት እንጂ የዝምታን መንገድ ያስመረጠኝ

ሰው ባጣ እስኪ ልየው ይከፋኝ እንደሆን
እረ አንዳንዴም በዝምታ አለ ጨዋታ

እንደ ቀላል እንጂ እንደ ብርቅ እንደ ብርቅ
አትቁጠረው ልቤ ተሰፍሮ ላያልቅ
ከዚህ አገር ጩኸት ከዚያ አገር ሁካታ
አረፍ እንበል ልቤ ጭር ካለው ቦታ
ልቤ እስኪ እረጋልቤ
አረፍ እንበል ልቤ
Invitation from
@Zabule
Watch "የቫያግራ ጥቅም እና ጉዳት | Ethiopia" on YouTube
https://youtu.be/7L1Pxi2f3Bs
ውድ የሎሚቤተሰቦች ሎሚ ቲዩብ በቅርቡ ለሚሰራቸው
* 7ተከታታይ ድራማዎች
*1 ከ400 ሰው በላይ ለሚያስፈልገው ኢንተርናሽናል ዶክመንተሪ
* ከ 70 በላይ ፕራንኮች
* የተለያዩ እጫጭር ታሪኮችን ለመስራት ዝግጅቱን እያከናወነ ይገኛል የትወና ችሎታው ያላችሁ ውይም ቀድመን በምንሰጠው እጭር ኮርስ ወስዳችሁ ከኛጋር ለመስራት የምትፈልጉ እጅግ ብዙ የተለያየ ገፀ-ባህርያት ስላሉ እድሜያችሁ ከ 4-75 አመት ምትገኙ ወንዶችም ሴቶችም ቢሯችን ውይም በነዚህ ስልክ እየደወሉ መመዝገብ ይችላሉ:: የምንሰራቸው ቋንቋዎች በአማረኛ፣ኦሮመኛ፣ትግሪኛ እና በእንግሊዘኛ ስለሆነ አጋጣሚውን ይጠቀሙበት ቅድሚያ ለአዳዲስ ተዋንያን እንሰጣለን አድራሻችን
*** ከፒያሳ ወደ እንቁላል ፋብሪካ በሚወስደው መንገድ ከ እየሩሳሌም ሆቴል ከፍ ብሎ ታደሰ ቸኮል ህንጻ 10 ኛ ላይ
ስልክ:-099 142 6254
091 208 7948
011 812 5978
ሎሚ ቲዩብ
it instructor Mr sami will have radio program which is interested issue
The campuse will go from original place to yha which 200m away from leghar so we will let you knew soon but keep up of your business however nothing will happened for exam and classs it is aa expected !
the new campuse is more advance in:-
*library placement
*Cleaness of class
*accommodating wifi
*clean and net rest room
*security camera 360°(headch for couples lol)
* Quality assured area and optimum fo school environment etc
deconstruction pave the way fo good opportunity !!
Sharing this message is caring on ur department group @AMCstudents
ዒድ ሙባረክ!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦች እንኳን ለ1440ኛው የኢድ አል ፍጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። @AMCstudents
helo , every one i have been a beat pretty hectic of with my personal life the , i did not up dated you with any school base information right. however you guys are much more smarter than me so you will get information prior than me, any way hope every thing is fine right i mean you are enjoy it ..... if any comment you want to forward you can ask me any time or you can share to your frind via to the open discussion group
MEDICAL SURGIVAL BOOK.pdf
52.6 MB
FOR NURSE AND OTHR HEALTH WILL HEALP YOU @ZABULE
FUNDEMENTAL NURSING.pdf
11.7 MB
@ZABULE FORWARD IT FOR FRINDS ESPECIALLY NURSE STUDENT
CYTOPATOLOGY.pdf
16.3 MB
FOR PC -II AND 3RD PUBLIC HEALTH AND NURSE @ZABULE
FOR DENTAL STUDENTS SHARE IT @ZABULE