We don't have an Independence day, we have Victory day. Adwa 1896
It is a privilege to be born into a history of victory and not that of slavery. Privilege often comes with a responsibility. A responsibility to be sensitive to our African brothers and sisters who suffered all over the world in those dark days. A responsibility to recognize that now it is in our shoulders to carry the torch, to show the Wakanda in us. We have the burden to show how an uncolonized African Nation can thrive.
I am afraid that we may be too proud to recognize our responsibilities. We fail to notice that it was our unity that helped our nation, the underdog, win a war. We fail to notice that people traded their lives to save us from a generational trauma.
For me Adwa Victory is a story of how we can do anything when united.
ድር ቢያብር አንበሳ ያሰር

ጫት እና ስነልቦናዊ ችግሮቹ
==================================
ጫት ብዙ ጊዜ ጊዜ ከማጥፊያነት ባለፈ ሌላ አካላዊም ይሁን ስነ ልቦናዊ ችግሮች አያመጣም የሚል ክርክር ብዙ ጊዜ የተለመደ ነው ይህ ብቻ ሳይሆን በአእምሮ ህክምና ባለሙያዎችም ጭምር ለአእምሮ ህመም ያጋልጣል አያጋልጥም የሚል ክርክር ብዙ ጊዜ ሲነሳ ይስተዋላል። በእርግጥ ብዙ ጥናቶችም የተለያየ አይነት ውጤትም(report) ነው ያላቸው ለዛሬ ጥቂት ስለ ጫት እንበል ።
ጫት ከ40 በላይ የሚሆኑ ንጥረ ነገሮችን እንዳሉት ይገመታል በተለይ ካቶኒን እና ካቲን የተባሉት ከፍተኛ ሱስ አምጪ ንጥረነገሮች ይይዛል በመሆኑም ጫት ሱስ አስያዥ ከሆኑት ዕጾች ውስጥ ይመደባል ።
ጫት ሱስ አመጣ የሚባለው አንድ ሰው ተደጋጋሚ ይጠቀመው የነበረውን የጫት መጠን የሚፈልገውን ውጤት ወይም ምርቃና ሳያመጣለት ሲቀር ይህም ውጤት(ምርቃና) ለማግኘት የጫቱን መጠን በተደጋጋሚ መጨመር ሲጠበቅበት ፣
እንዲሁም ባልተጠቀመ(ጫትን ባልውሰደ) ጊዜ የሚረብሹ ስነ ልቦናዊ እና አካላዊ ለውጦች ማስተዋል ሲጀመር ምሳሌ መነጫነጭ፡ የእንቅልፍ መረበሽ: ድባቴ: መጭናነቅ : ትኩረት ማጣት፡ የማስታወስ ችግር፡ የመሳሰሉትን
እንዲሁም የሚጠበቅበትን የስራ : የቤተሰብ እና ማህበራዊ ሃላፊነትን ቸል በማለት ጫትን ለማግኘት በሚረዱ እንቅስቃሴዎች ከተጠመደ ።
አካላዊና ስነ ልቦናዊ ችግሮቹ
===================================
የእንቅልፍ መዛባት :የክብደት መቀነስ :የተለያየ የመትንፍሻ አካላት ችግሮች ፡ መጥፎ የአፍ ጠረን: ራስ ምታት:ስንፈተ ወሲብ: የከንፈር መድረቅ መቁሰል እና መላላጥ: ድብርት: ቶሎ ቁጡ መሆን: የማስታወስ ችግር: የበዛ ጥርጣሬ መነጫነጭ።
አንድ ገለስብ እነዚህ ችግሮች ካስተዋለና ተነሳሽነቱ ካለ በህክምና እየተረዳ ጫትን ማቆም ይችላል፡ እንዲሁም ጫትን በከፍተኛ መጠን መጠቀም ሳይኮሲስ(psychosis) ለተባለም የአእምሮ ህመም ሊዳርግ ይችላል ፡ በተለይ የተለያየ የአእምሮ ህመም ያለባቸው ሰዎች ይህን ዕጽ የሚጠቀሙ ከሆነ ህመሙ በተደጋጋሚ እንዲያገረሽና የህክምና ውጤቱም እጅግ በጣም እንዲዘገይ ሊያደርግ ይችላል ።
===================================
መልካም ቆይታ
ዮሴፍ ሳህሌ

ሴቶቶቶቶቶቶቶቶች!!ይሰማል!!!????????
ቆመን ስንሸና ስትቃጠሉ ለነበራችሁ እህቶቻችን----
~~~~~~የሚስራች~~~~~
ከወደቻይና እንደተሰማው መረጃ ከሆነ ሴቶች ቆመው መሽናት እንድችሉ የሚያደርግ መሳሪያ ገበያ ላይ ውሏል፡፡
እንደዜና ምንጩ ከሆነ መሳሪያው በቀላሉ እንደሞዴስ ከሴት ልጅ ብልት ጋር የሚጣበቅ ስሆን፡ሴቶች በቀላሉ ሱሪያቸውን/ቀሚሳቸውን ሳያወልቁ፡እንደኛ ዜና ብለው በመቆም መሽናት ይችላሉ ይላል፡፡
በሉ እንግድህ አብረን በየአጥሩ እዬሸናን አከባብያችን በጋራ እንበክል፡፡
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አለ ያገሬ ልጅ!! ከታች
ምስልሉ ላይ የሚታዯት ሴት ዜና ፈታ ብል ቆማ፡አከባቢውን እየበከለችው ነው፡፡
ይመቻችሁ ሴቶች!! እኩልነት ማለት ይሄ አይደል ሎል!!

For fun 😄😄😄😄😄😂😂
#ፈገግ_የሚያስብል_ጋረሚ_ታሪክ
# እስኪ #ይነበብ #ብልጥ #ባልና # ሚስት
#ሚስት ለሾፒንግ የገበያ ማእከል ገብታ የፈለገችውን እቃ ከመረጠች በኋላ ለክፍያ ለካሸሩ የክሬዲት
ካርዷን ሰጠችው ።
#ካሸሩ # ድንገት ቦርሳዋን ስትከፍት የቲቪ ሪሞት ስላስተዋለ ለማወቅ ጓጉቶ ጠየቃት…
« ሁሌ ሪሞትሽን ይዘሽ ነው የምትዞሪው?»
« #አይደለም ! ዛሬ ብቻ ነው… ባለቤቴ ኳስ አያለሁ ብሎ አብሮኝ ስላልመጣ ሪሞቱን ይዤበት መጣሁ»
አለችው
# Moral : ሚስትህ ማድረግ በምትፈልገው ነገር ሁሉ ተጎዳኛት… ብቻዋን አትተዋት
。
#ታሪኩ #ይቀጥላል …
ካሸሩ ከት ብሎ ከሳቀ በኋላ የመረጠቻቸውን እቃዎች ሁሉ መለሰባት… እሷም በመደናገጥ ምን እንደተፈጠረ
ጠየቀችው ።
« #ባልሽ ክሬዲት ካርድሽን ብሎክ አድርጎብሻል» አላት
#Moral : መቼም ቢሆን የባልሽን ፍላጎት ከማሟላት ወደ ኋላ አትበይ
。
#ታሪኩ # ቀጥሏል…
#ሚስትም ፈገግ ብላ ከቦርሳዋ የባሏን ክሬዲት ካርድ አወጣችና ሰጠችው ። ደብቃ ይዛበት ነበር ።
እንዳጋጣሚ ሆኖ የሱን ብሎክ አላደረገውም ነበር ።
#Moral : መቼም ቢሆን የሚስትህን ተንኮልና ብልሀት አታናንቅ!
。
#ታሪኩ #ቀጥሏል…
ካርዱን ማሽን ውስጥ ሲያስገባው…
“ ENTER THE PIN SENT TO YOUR MOBILE PHONE " የሚል ቀጭን ትእዛዝ ሰጠ ።
#Moral: ምንም ያክል ካርዱን ብትሰርቀውም ማሽኑ ደህንነቱን ይጠብቅለታል
。
#ታሪኩ #ቀጥሏል…
ቦርሳዋ ውስጥ ስልኳ ሲያቃጭል ፈገግ ብላ አወጣችው ። ባሏ ነበር ፤ የደረሰውን Pin ልኮላት ነው ። ሪሞቱን
ስለፈለገ ነው በሚል ተረዳችው … የፈለገችውን ነገርም ገዝታ ወደቤቷ በደስታ ተመለሰች ።
#Moral : ሚስኪን ሚስትህን ዝቅ አድርገህ አትገምታት
。
#ታሪኩ #ቀጥሏል…
#ቤቷ #ደረሰች … መኪናቸው የለችም ።
በሩ ጋር የተንጠለጠለ ደብዳቤ ስር ተጠጋች…
“ ሪሞቱን ላገኘው ስላልቻልኩ… ጓደኞቼ ጋር ኳስ ለመመልከት ሂጃለሁ ። በዛው አድሬ ስለምመጣ ከፈለግሽኝ
በስልኬ ደውይልኝ " ይላል ።
Oops… የቤቱን ቁልፍም ይዞት ሄዷል
#Moral: መቼም ቢሆን ባልሽን ለመቆጣጠር አትሞክሪ…
。
ጥፋቱ የማን ነዉ
#የእሱ ነዉ
የእሷ ነዉ
Taken from Nuriya hassen mohamed (on way Amc students wish u happy marriage ..long last unbroken love )

For fun😂😂😂
ደባሪ ወንድ
◍ስለራሱ ጥንካሬ ደጋግሞ የሚያወራ ወንድ
◍ስለገዛው ውድ መኪና የሚያወራ ወንድ
◍ስለሄደበት ሀገር 'ብሬክ' ሳያደርግ የሚያወራ ወንድ
◍ስለገዛው ብንራድ ጫማ...ልብስ...ዜና የሚያቀርብ ወንድ
◍የቢዝነስ አለም ውስጥ ስላደረገው 'የሌብነት ጀብድ' የሚዘላብድ
◍እኛ ሴቶች ከጎኑ ተቀምጠን መኩና ሲነዳ አጉል አይነት መቀናጣት የሚያምረው
በአጠቃላይ ' እኔ ፣የእኔ፣ገንዘቤ፣ቢዝነሴ፣ ብራንዴ፣ቢዮንሴ፣ ብሬሴ፣ክላሴ' ገለመሌ የሚል ተባእት በሙሉ በአንቀጽ 1002
ህዝባር 9 መሰረት 'ደባሪ ወንድ' ተብሎ በአዲስ ስያሜ እንዲንቀሳቀስ
ምክር ቤቱ ወስኗል ! 😂😂😂😂😡😡😡😡😡
Again taken from nuriya hassen ahmed

ጎሳዬ ተስፋዬ
ምርጥ ስራ
ጭር ካለው ቦታ
ውስጤን ለማዳመጥ በዝምታ
እስኪ ልሂድ ደሞ ጭር ካለው ቦታ
ለልቤ ጓደኛ እራሴው ነኝ
ዛሬ ልስጠው ግዜ ላጫውተው ያጫውተኝ
ድንገት እንደነቃ እንደባነነ ግራ መጋባቴን የሚነግረኝ
አንዳንዴም ከራሴ ሳወራ ነው ከውስጤ ሰላም ጋር የሚያኖረኝ
ከሰው ጋር እየኖርኩ ሰው ከረሳኝ ውስጤ እንደ ዝምታ ሰሚ ካጣ
ታዲያ ለምን ብዬ አወራለው እራሴን በጩኸት እስክቀጣ
ሰው ባጣ እስኪ ልየው ይከፋኝ እንደሆን
እረ አንዳንዴም በዝምታ አለ ጨዋታ
እንደ ቀላል እንጂ እንደ ብርቅ እንደ ብርቅ
አትቁጠረው ልቤ ተሰፍሮ ላያልቅ
ከዚህ አገር ጩኸት ከዚያ አገር ሁካታ
አረፍ እንበል ልቤ ጭር ካለው ቦታ
ልቤ እስኪ እረጋልቤ
አረፍ እንበል ልቤ
አዝማች
የዝምታን ቋንቋ ሰም ወርቁን የዝምታን ጥልቀት ሚስጥር ቃልን
ከራሱ የሚያወጋ ሰው ያውቀዋል ነፍሱን ያዳመጠ ልክ እንደ እኔ
ታዲያ እኔ መች ሆነ ሰው ጠልቼ ጭር ያለውን ስፍራ ያሶደደኝ
የመግባባት እርካብ ጥማት እንጂ የዝምታን መንገድ ያስመረጠኝ
ሰው ባጣ እስኪ ልየው ይከፋኝ እንደሆን
እረ አንዳንዴም በዝምታ አለ ጨዋታ
እንደ ቀላል እንጂ እንደ ብርቅ እንደ ብርቅ
አትቁጠረው ልቤ ተሰፍሮ ላያልቅ
ከዚህ አገር ጩኸት ከዚያ አገር ሁካታ
አረፍ እንበል ልቤ ጭር ካለው ቦታ
ልቤ እስኪ እረጋልቤ
አረፍ እንበል ልቤ
Invitation from
@Zabule
ምርጥ ስራ
ጭር ካለው ቦታ
ውስጤን ለማዳመጥ በዝምታ
እስኪ ልሂድ ደሞ ጭር ካለው ቦታ
ለልቤ ጓደኛ እራሴው ነኝ
ዛሬ ልስጠው ግዜ ላጫውተው ያጫውተኝ
ድንገት እንደነቃ እንደባነነ ግራ መጋባቴን የሚነግረኝ
አንዳንዴም ከራሴ ሳወራ ነው ከውስጤ ሰላም ጋር የሚያኖረኝ
ከሰው ጋር እየኖርኩ ሰው ከረሳኝ ውስጤ እንደ ዝምታ ሰሚ ካጣ
ታዲያ ለምን ብዬ አወራለው እራሴን በጩኸት እስክቀጣ
ሰው ባጣ እስኪ ልየው ይከፋኝ እንደሆን
እረ አንዳንዴም በዝምታ አለ ጨዋታ
እንደ ቀላል እንጂ እንደ ብርቅ እንደ ብርቅ
አትቁጠረው ልቤ ተሰፍሮ ላያልቅ
ከዚህ አገር ጩኸት ከዚያ አገር ሁካታ
አረፍ እንበል ልቤ ጭር ካለው ቦታ
ልቤ እስኪ እረጋልቤ
አረፍ እንበል ልቤ
አዝማች
የዝምታን ቋንቋ ሰም ወርቁን የዝምታን ጥልቀት ሚስጥር ቃልን
ከራሱ የሚያወጋ ሰው ያውቀዋል ነፍሱን ያዳመጠ ልክ እንደ እኔ
ታዲያ እኔ መች ሆነ ሰው ጠልቼ ጭር ያለውን ስፍራ ያሶደደኝ
የመግባባት እርካብ ጥማት እንጂ የዝምታን መንገድ ያስመረጠኝ
ሰው ባጣ እስኪ ልየው ይከፋኝ እንደሆን
እረ አንዳንዴም በዝምታ አለ ጨዋታ
እንደ ቀላል እንጂ እንደ ብርቅ እንደ ብርቅ
አትቁጠረው ልቤ ተሰፍሮ ላያልቅ
ከዚህ አገር ጩኸት ከዚያ አገር ሁካታ
አረፍ እንበል ልቤ ጭር ካለው ቦታ
ልቤ እስኪ እረጋልቤ
አረፍ እንበል ልቤ
Invitation from
@Zabule
Watch "የቫያግራ ጥቅም እና ጉዳት | Ethiopia" on YouTube
https://youtu.be/7L1Pxi2f3Bs
https://youtu.be/7L1Pxi2f3Bs
YouTube
- YouTube
ውድ የሎሚቤተሰቦች ሎሚ ቲዩብ በቅርቡ ለሚሰራቸው
* 7ተከታታይ ድራማዎች
*1 ከ400 ሰው በላይ ለሚያስፈልገው ኢንተርናሽናል ዶክመንተሪ
* ከ 70 በላይ ፕራንኮች
* የተለያዩ እጫጭር ታሪኮችን ለመስራት ዝግጅቱን እያከናወነ ይገኛል የትወና ችሎታው ያላችሁ ውይም ቀድመን በምንሰጠው እጭር ኮርስ ወስዳችሁ ከኛጋር ለመስራት የምትፈልጉ እጅግ ብዙ የተለያየ ገፀ-ባህርያት ስላሉ እድሜያችሁ ከ 4-75 አመት ምትገኙ ወንዶችም ሴቶችም ቢሯችን ውይም በነዚህ ስልክ እየደወሉ መመዝገብ ይችላሉ:: የምንሰራቸው ቋንቋዎች በአማረኛ፣ኦሮመኛ፣ትግሪኛ እና በእንግሊዘኛ ስለሆነ አጋጣሚውን ይጠቀሙበት ቅድሚያ ለአዳዲስ ተዋንያን እንሰጣለን አድራሻችን
*** ከፒያሳ ወደ እንቁላል ፋብሪካ በሚወስደው መንገድ ከ እየሩሳሌም ሆቴል ከፍ ብሎ ታደሰ ቸኮል ህንጻ 10 ኛ ላይ
ስልክ:-099 142 6254
091 208 7948
011 812 5978
ሎሚ ቲዩብ

it instructor Mr sami will have radio program which is interested issue
The campuse will go from original place to yha which 200m away from leghar so we will let you knew soon but keep up of your business however nothing will happened for exam and classs it is aa expected !
the new campuse is more advance in:-
*library placement
*Cleaness of class
*accommodating wifi
*clean and net rest room
*security camera 360°(headch for couples lol)
* Quality assured area and optimum fo school environment etc
deconstruction pave the way fo good opportunity !!
Sharing this message is caring on ur department group @AMCstudents

helo , every one i have been a beat pretty hectic of with my personal life the , i did not up dated you with any school base information right. however you guys are much more smarter than me so you will get information prior than me, any way hope every thing is fine right i mean you are enjoy it ..... if any comment you want to forward you can ask me any time or you can share to your frind via to the open discussion group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
medical student must see this movie
CURRENT MEDICAL DIAGNOSIS AND TREATMENT.pdf
39.8 MB
FOR THOSE WHO ARE IN INTERN AND APERENTSHIP
MEDICAL SURGIVAL BOOK.pdf
52.6 MB
FOR NURSE AND OTHR HEALTH WILL HEALP YOU @ZABULE
FUNDEMENTAL NURSING.pdf
11.7 MB
@ZABULE FORWARD IT FOR FRINDS ESPECIALLY NURSE STUDENT
CYTOPATOLOGY.pdf
16.3 MB
FOR PC -II AND 3RD PUBLIC HEALTH AND NURSE @ZABULE