ምን ለብሳ ነበር?
ጥቃት ሲደርስ ተጠቂዎችን የመውቀስ ልማድ አለ፤
አለባበሳቸው፣ ማህበራዊ ተግባቦታቸው፣ ከጥቃቱ በፊት
የነበራቸው ባህሪ፣ ውሏቸው፣ የነበሩበት ቦታ፣ ከአጥቂው ጋር
የነበራቸው ግንኙነት እናም ሌሎች በተደጋጋሚ ይነሳሉ።
ይህ ደግሞ 'እንደዚህ ባታደርግ፣ እንደዚህ ባትሆን ጥቃቱ
አይፈፀምባትም ነበር' ወደ ሚል መላ ምት ያመራል፤ ጥቃቱን
ካደረሰው ይልቅ ተጎጂዋ ላይ ጣት ይቀሰራል።
• የተነጠቀ ልጅነት
• "ሌሎች ሴቶች ላይ የአሲድ ጥቃት ሳይ ይረብሸኛል፤
ህመሜን ያስታውሰኛል" ካሚላት መህዲ
• አሲድን እንደ መሳሪያ
የስነ ልቦና ባለሙያ የሆኑት ሰብለ ኃይሉ በአንድ ወቅት የ14
ዓመት ህፃን የ5 ዓመት ልጅ ከደፈረ በኋላ የምክር አገልግሎት
ለመስጠት ያነጋግሩታል፤ በድርጊቱ ስሜት ውስጥ ገብተው
እንደነበር የሚያስታውሱት ባለሙያዋ ኮስተር ብለው
"አሁን ምን የሚሰማት ይመስልሃል?" ሲሉ ይጠይቁታል።
"አሳምኛታላሁ፤ ፈቅዳ ነው" ሲል በራስ በመተማመን ስሜት
ይመልሳል ታዳጊው። ይህም ቀድሞ የነበራቸውን ስሜት አሳድጎት
ቁጣ አስከተሉ።
ወደ ኋላ መለስ ብለው ሲያስቡት ታዳጊው ስለ ፈፀመው
ድርጊትና ስለሚያደርሰው ጉዳት ቅንጣት ያህል አያውቅም ነበር
ይላሉ።
አጋጣሚው 'ምን ለብሳ ነበር?' የሚለው ጥያቄ ትርጉም
እንደማይሰጣቸው የገለፁበት አንዱ ምሳሌያቸው ነው።
የዓለም ጤና ድርጅት በቅርቡ ያወጣው ጥናት ጠቅሰው
ኢትዮጵያ በቅርብ ሰው በሚፈፀም ጥቃት ከዓለም አገራት
ግምባር ቀደም ናት የሚሉት ባለሙያዋ "አባት ልጁን ፤ ወንድም
እህቱን፤ ህፃናትና ከሃምሳ ዓመት በላይ አዛውንቶች ላይ ጥቃት
የሚፈፀምባቸው በአለባበሳቸው ምክንያት ነው ወይ?" ሲሉ
ይጠይቃሉ።
ሃሳባቸውን የሚገልፁበት ሌላ ታሪክም ይመዛሉ ባለሙያዋ፤ የ3
ዓመት ህፃንን የመደፈር መራር ታሪክ አውስተው አንዲት ህፃን
ስትደፈር 'ዳይፐር' አድርጋም ሊሆን ይችላል ይላሉ። በመሆኑም
ሰበቡ ምክንያታዊ እንዳልሆነ ያስረዳሉ።
• ምግብ ማብሰልና ማጽዳት የቤት ውስጥ ጥቃቶችን
ለመቀነስ
ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ላይ ግንዛቤ ለመፍጠርና ውይይት
ለማካሄድ '16 ቱ ብርቱካናማ ቀናት' ዘመቻ 'እኔንም ስሙኝ' (Hear
Me too) በሚል በቢጫ እንቅስቃሴ (Yellow Movement)
አዘጋጅነት ኅዳር 16፣2011 ዓ.ም ተጀምሯል።
ማህበራዊ ሚዲያውን የተቆናጠጠው እንቅስቃሴው ስሙኝ
አትውቀሱኝ ( ተጠቂዎችን መውቀስ በተመለከተ) ፣ ለምን
አልተናገርኩም(የሚደርስባቸውን ሪፖርት ስለማድረግ)፣ ህጉን
ጠይቁ ( ሴቶች ለመሪዎቻቸው ጥያቄ የሚያቀርቡበትና የህግ
ክፍተቶችን የሚያነሱበት)እንዲሁም ማንን ነው እየሰማን
ያልሆነው?( ራሳችንን የምንጠይቅበት) በሚሉ ንዑሳን አርዕስቶች
በተለያዩ የመድረክ ዝግጅቶችና አውደ ርዕዮች ዘመቻው እየተካሄደ
ይገኛል።
የእንቅስቃሴው አንዱ አካል የሆነውና 'ምን ለብሳ ነበር? በሚል
በአዲስ አበባ ሙዚየም አዳራሽ የቀረበው አውደ ርዕይ ግን
የብዙዎችን ስሜት የነካ ነው። ስትደፈር ምን ለብሳ ነበር?
በአዳማ ወረዳ ፖሊስ ፅ/ቤት በሴቶች ህፃናት ክፍል የሚሰሩት
ኢንስፔክተር ስንታየሁ በተላ ካላቸው የስራ ልምድ አንፃር
ህብረተሰቡ አለባበስን ለጥቃት መነሻ አድርጎ ያስብ እንጂ
እውነቱ ግን ሌላ ነው ይላሉ።
ራሷ እንኳን መልበስ የማትችል፤ ቤተሰብ የሚያለብሳት ሕፃን
በምትደፈርበት አገር 'ይህን ለብሳ ነበር' ማለት የማይሆን ሰበብ
እንደሆነ ያስረዳሉ።
በእርግጥ እርሳቸው እንደታዘቡት በሚያገለግሉበት ክፍል ጥቃቱን
ፈፅሟል የተባለውን ተጠርጣሪ ለመመርመር ከጥቃት አድራሹ
ይልቅ ተጠቂዋ ላይ ትኩረት እንደሚደረግ ያነሳሉ።
"ምን ለብሰሽ ነበር?፣ ሁኔታው ምን ይመስል ነበር? የት ነበር?
እየተባለች የምትናዘዘው እርሷ እንጂ እሱ አይደለም፤ ይህ ግን
ስህተት ባይሆንም እነርሱ ላይ ብቻ ትኩረት ማድረጉ ጥፋተኝነት
እንዲሰማቸው ያደርጋል" ሲሉ ያስረዳሉ።
ይህም በቁስላቸው ላይ እንጨት እንደ መስደድ ነው በማለት
ማንኛውም ሰው ጥቃት አድራሹም ሆነ ጥቃት የሚደርስበት የራሱ
ወገን እንደሆነ ተገንዝቦ ራሱን ከዚህ እኩይ ተግባር ሊቆጥብ
ይገባል ሲሉ ያስረዳሉ ኢንስፔክተሯ።
"እኔና ልጄ ተመሳሳይ የአኗኗር ዘይቤ ሊኖረን አይችልም" የሚሉት
ኢንስፔክተሯ ዘመንና ቴክኖሎጂ በተቀየረ ቁጥር አለባበስን
ጨምሮ ብዙ ነገሮች ይለወጣሉ፤ በመሆኑም ማህበረሰቡም
ይህንን ለውጥ ሊቀበል ይገባል፤ ህብረተሰቡ ከጊዜው ጋር መሄድ
አለበት በማለት ይመክራሉ።
• ታሪክ እየቀየሩ ያሉት ሴቶች
• በአለም ላይ በየቀኑ 137 ሴቶች በህይወት አጋሮቻቸውና
በቤተሰቦቻቸው ይገደላሉ
ሴቶችን ለደረሰባቸው ጥቃት ተወቃሽ ማድረጉ በህግ አካላትና
በፍትህ ስርዓቱም የሚታይ ጉዳይ ነው የሚሉት ደግሞ የህግ
ባለሙያው አቶ አለማየሁ ባጫ ናቸው። "የህግ አካላትም
ከማህበረሰቡ እንደመውጣታቸው ጭምር እነርሱም የተዛባው
አመለካከት ተጎጂ ናቸው" ይላሉ።
'ምን ለብሳ ነበር'?
"ይሄን ለብሰሽ ነበር፤ ይሄን ሆነሽ ነበር፣ሲያናግርሽ በፀባይ
ብታናግሪው... እያሉ የሚያልፉ አሉ፤ ይህም የፍትህ ስርዓቱን
ማዛባቱ አይቀርም" ብለዋል።
ተጠቂዎችን የመውቀስ ልምድ (Victim Blaming) በጣም
አደገኛ እና ጥቃት እንዳይቀር ከሚያደርጉት ነገሮች መካከል
አንደኛው ነው የሚሉት በሴታዊት የፕሮጀክት ኃላፊ እንዲሁም
የዘመቻው መሪ ወ/ሪት አክሊል ሰሎሞን ናቸው።
ይሁን እንጂ እንዲህ ዓይነት እንቅስቃሴዎች ሰዎች
የማያስተውሉትን ነገር እንዲያስተውሉት ያደርጋል ይላሉ።
"ተጠቂዎችን ስለ መውቀስ ሲወራ ብዙ ሰው ሳያውቅ
ስለሚያደርገው ብዙ ጊዜ አለማስተዋል ይታያል፤ በመሆኑም ብዙ
ጊዜ በድረ ገፆች የሚደረጉ ዘመቻዎች እንዲህ ዓይነት ቀላል
የሚመስሉ አመለካከቶችን ለመለወጥ ፋይዳው ከፍተኛ ነው" ሲሉ
ያብራራሉ።
ጥናት ባያካሂዱም በሚያደርጓቸው እንቅስቃሴዎች ለውጦችን
እየተመለከቱ እንደሆነ ይናገራሉ።
'16 ቱ ብርቱካናማ ቀናት' ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች
አስመልክቶ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ ቀን ተንተርሶ ኅዳር 16
የተጀመረ ሲሆን መዳረሻውን የዓለም የሰብዓዊ መብት ቀንን ታሳቢ
በማድረግ ታኅሳስ 1፣2011 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ወ/ሪት አክሊል
ሰሎሞን ለቢቢሲ ገልፀዋል።

For any question and comment by pressing the username found below send us ur kins feed back please
@AMCstudentsbot
@AMCstudentsbot
የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር አሚር አማን በአዳማ -የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው መድኃኒቶችን በዘመናዊ መንገድ ማስወገድ የሚያስችለውን መሰርያ የተከላና የግንበታ ደረጃ ጎበኙ
___________________________
በአዳማ የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸውና በተለያዩ ምክንያቶች አገልግሎት ላይ የማይውሉ መድኃኒቶችንና እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ኬሚካሎችን በዘመናዊ መንገድ ማስወገድ የሚያስችል እና በሰዓት 1000 ኪ.ግ ማቃጠል የሚችል መሳርያ(Incinerator) በ91.8 ሚሊዮን ብር ወጪ ተተክሎ የትግበራ ሙከራው የተጠናቀቀ ሲሆን በመጪዎቹ ሶስት ሳምንታት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል።
ሌሎች በአማካይ ቦታ አገልግሎቱን ለመስጠት የሚያስችሉ በአገር አቀፍ ደረጃ በ3.5 ቢሊዮን ብር በመገንባትና በመተከል ላይ ያሉትም ሰባት ማሽኖች በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጠናቀው አገልግሎት መስጠት ይጀምራሉ።

ጥቂት የሰር ዊሊያም ኦስለር ጥቅሶች
========================
•ጎበዝ ሀኪም ህመምን ያክማል፡፡ የበለጠ ጎበዝ ሀኪም ግን በህመም የተያዘውን ግለሰብ ያክማል፡፡
•የሀኪሞች ቁልፍ ተግባር ሰዎች መድሀኒት የማይወስዱበትን መንገድ ማስተማር ነው፡፡
•ግለሰቡ ምን አይነት ህመም አለው ብለህ ሳይሆን ህመሙ ምን አይነት ግለሰብ አለው ጠይቅ፡፡
•ከበሽታው ጥቃቅንና ረቂቅ መገለጫዎች ይልቅ ግለሰቡ ላይ ትኩረት አድርግ፡፡ ራስህን በሱ ጫማ አድርግ.....ፈገግተኛ አቀባበል፣ መልካም ንግግር፣ ችግሩን ማዳመጥ፡፡ እነዚህ ነገሮች ታካሚዎች በደንብ ይገቡዋቸዋል፡፡
•ያለ መፅሀፍት የሚያክም ሀኪም ያለ ኮምፓስ እንደሚቀዝፍ መርከበኛ ነው፡፡ ታካሚዎችን ሳያይ መፅሀፍ ብቻ የሚያነብ ሀኪም ጭራሽ ወደ ባህርም አልሄደም፡፡
•በሰዎች መካከል ልዩነት ባይኖር ህክምና ጥበብ የሌለበት ደረቅ ሳይንስ ይሆን ነበር፡፡
•ልዩነት የህይወት ህግ ነው፡፡ ሁለት አንድ አይነት ፊቶች የሉም፡፡ ሁለት አንድ አይነት አካል ያላቸው ሰዎች የሉም፡፡ ህመም ሲያጋጥማቸው አንድ አይነት ምላሽና አንድ አይነት ፀባይ የሚያሳዩ ሁለት ሰዎች የሉም፡፡
•አንዳንድ ሰዎች ምክር የሚጠይቁት ቀድመው የያዙትን አቋም ሰዎች እንዲያረጋግጡላቸው ነው፡፡
ሰር ዊሊያም ኦስለር ከህክምና ሳይንስ እኩል ከታካሚ ጋር ሰለሚኖር ሰብአዊ ግንኙነት የሚያሳስበው ታላቅ ሀኪም ነው፡፡ የህክምና ትምህርት ከክፍል ውስጥ ትምህርት በይበልጥ ታካሚን ወደ ማየት እንዲያዘነብል ባደረገው አስተዋፅኦ ይታወቃል፡፡ በተጨማሪም በአለማችን ትልቅ የሚባለው የጆንስ ሆፕኪንስ ሆስፒታልን ከመሰረቱት ጥቂት ሰዎች አንዱ ነው፡•
መልካም ጊዜ!
ዶ/ር ዮናስ ላቀው

#ማንኮራፋት
#ማንኮራፋት የምንለው በምንተኛበት ጊዜ በመተንፈሻ አካላችን ላይ በሚፈጠሩ ለውጦች ምክንያት በሚመጣ ድምፅ ነው። #ማንኮራፋት አብሮ የሚተኛን ሰው ከመረበሽ ባለፈ አንዳንድ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ የጤና እክሎች ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡
#ለማንኮራፋት #ተጋላጭነት #የሚዳርጉ #ሁኔታዎች
👉የሰውንት ክብደት መጨመር
በተፈጥሮ የሚኖር ጠባብ መተንፈሻ አየር የምናስገባበት አካል መጥበብ የምንስበው አየር ግፊት እንዲጨምር በማድረግ ድምፅን ይፈጥራል
👉አልኮል መጠጥ ማብዛት
የአልኮል መጠጥ የጉሮሮ ጡንቻዎችን በማፍታታት አየር በሚገባበት ወቅት ርግብግቢት በመፍጠር ድምፅ እንዲጨመር ያደርጋል
👉በአፍንጫ ላይ የሚከሰቱ ችግሮች
በአፍንጫ ላይ የሚኖሩ ተፈጥሮአዊ የአቀማመጥ ችግሮች የማንኮራፋት ዕድልን በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራሉ
#ማናኮራፋት #የሚያስከትላቸው #ችግሮች
👉ቀን ቀን የእንቅልፍ ስሜት መሰማት
👉ብስጭትና ንዴት
👉ለነገሮች ትኩረት ማጣት
👉ለደም ግፊትና ለልብ ሕመም ማጋለጥ
👉በእንቅልፍ እጦት ምክንያት ለሰው ሠራሽ አደጋዎች መጋለጥ
👉የትዳር አጋርን እንቅልፍ ማሳጣት ናቸው፡፡
#የሚያንኮራፉ #ሰዎች
▪️በእንቅልፍ ጊዜ የሚረብሽ ድምፅ ያሰማሉ
▪️የቀን እንቅልፍ ሊያስቸግራቸው ይችላል
▪️የጉሮሮ መከርከር ይኖርባቸዋል
▪️ሰላም የሌለው እንቅልፍ ያስቸግራቸዋል
▪️በእንቅለፍ ጊዜ ትንታ እና ትንፋሽ ማጠር ያጠቃቸዋል
▪️የደረት መጨምደድና የደም ግፊት ሊኖራቸው ይችላል፡፡
#ማንኮራፋትን #የምንከላከልባቸው #መንገዶች
👉አስተኛኘትዎን ያስተካክሉ
👉በጀርባዎ መተኛት ምክንያት እና ለስላሳ ላንቃዎን ወደ ጉሮሮ እንዲወርዱ ስለሚያደርግ በእንቅልፍ ጊዜ የመርገብገብ ድምፅን እንዳናሰማ ያደርጋል፡፡
👉ስለዚህ በጎን መተኛት መፍትሔ ሊሆን ይችላል፡፡
👉የሰውነት ክብደትዎን ይቀንሱ
የሰውነት ክብደት የሌላቸው ሰዎችም ቢሆኑ ያንኮራፋሉ፡፡ ነገር ግን ማንኮራፋቱ የመጣው የሰውንት ክብደት ከጨመረ በኋላ ከሆነ መንስዔው ሊሆን ስለሚችል ክብደትዎን ይቀንሱ፡፡
👉የአልኮል መጠጥ አይውሰዱ
የአልኮል መጠጥ የምንወስድ ከሆነ በጉሮሮ አካባቢ የሚገኙ ጡንቻዎችን ስለምናፍታታ ማንኮራፋት እንጀምራለን፡፡ ከመተኛታችን በፊት ባለው ከ4 – 5 ሰዓት ጊዜ ውስጥ አልኮል መጠጥን መውሰድ ማናኮራፋትን ያባብሳል፡፡
👉የእንቅልፍ ሰዓትዎን ያስተካክሉ
ለረጅም ሰዓታት ያለዕረፍት የሚሠሩ ከሆነ እና በመጨረሻ እጅግ በጣም እራስዎን ካዳከሙ በኋላ የሚተኙ ከሆነ የጉሮሮ ጡንቻዎች ባጣም ስለሚፈታቱ የማንኮራፋት ድምፅ ያሰማሉ፡፡
👉አፍንጫዎን ከመደፈን ይከላከሉ
አፍንጫዎ በቅዝቃዜም ሆነ በአለርጂ ምክንያት ከተደፈነ የማንኮራፋት ዕድልን ሰለሚጨምር ከመተኛትዎ በፊት በሙቅ ውሃ ገላን መታጠብ በተጨማሪ ውሃ በጨው በማድረግ አፍንጫን ማፅዳት፡፡ ይህ የአፍንጫን ቀዳዳዎች ስለሚከፍት ማንኮራፋትን ይከላከላል፡፡
👉ትራሰዎን ይቀይሩ
በትራስዎ ውስጥ በዓይን የማይታዩ ብናኞች ተከማችተው ሊገኙ ስለሚችሉ መቀየር ተገቢ ነው፡፡
👉ፈሳሽ በብዛት ይውሰዱ
ፈሳሽን በብዛት መውሰድ ከአፍንጫችን የሚመነጨውን ፈሳሽ ሰለሚያቀጥን ማነኮራፋት እንዳይኖር ይረዳል፡፡
@AMCstudents
#መልካም #ጤና

Culture day is going to be celebrate on tuesday so dress for impress
Reasons you should NEVER marry a medical doctor:
1. Always busy
2. Hard to impress, doctors have seen it all
3. Unless you are critically ill, don’t expect any medical attention
4. If you are a jealous person, you will have hard time with the attention your spouse doctor gets
5. A doctor almost always brings some work home
6. Their work almost always comes first, so be ready for divorce if you are going to be a distraction
7. Most of your dates and outings will be cancelled
8. You will call and text with no answer back
9. You don’t want to touch a doctor’s cell phone, you don’t know where it has been
10. You can’t fake being sick to get some attention

ከተሽከርካሪ ነጻ የሆነ ቀን!
ለመጀመሪያ ጊዜ ከተሽከርካሪ ነጻ የሆነ ቀን በአዲስ አበባ እና በሌሎች የክልል ከተሞች በ30-03-20011 ዐ.ም ተጀመረ።
በከተማዎቹ ውስጥ የተመረጡ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ለሰዓታት ዝግ ተደርገው የቆዩ ሲሆን፤ ነዋሪዎች ዝግ በተደረጉ መንገዶች ላይ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን እና የተለያዩ የጤና ምረመራዎችን ሲያደርጉ ነበር።
ከተሽከርካሪ ነጻ የሆነ ቀንን ይፋ ያደረገው የጤና ጥበቃ ሚንስቴር፤ ነዋሪዎች በተሽከርካሪዎች ከመንቀሳቀስ ይልቅ በእግር መጓዝን፣ መሮጥን እና ብስክሌት መጋለብን ለማበረታታት ነው።
ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ በነበረው ሁነት ላይ የጤና ጥበቃ ሚንስትሩ አሚር አማን (ዶ/ር) እና የትራንስፖርት ሚንስትሯን ዳግማዊት ሞገስን ጨምሮ የመንግሥት ባለስልጣናት እና ታዋቂ ግለሰቦች ተሳትፈውበታል።ወደፊትም ከተሽከርካሪ ነጻ የሆነ ቀን በየወሩ የመጨረሻው ዕሁድ እንደሚካሄድ ታውቋል።
ምንጭ: ቢቢሲ አማርኛ

Forwarded from Pharmacy for all (D)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
A Guideline on Writing a Research Proposal
===============================================
.
Step 1: Make a great introduction. The part that is designed to capture your reader’s attention is the introduction to your master thesis proposal. It is a good idea to write it last, that way it is more likely to become interesting and you will sound like you know what to do. This recommendation might seem strange at first; however, it’s perfectly logical because once everything has been researched, written and checked, you will have a good picture of what the end product is like. With this picture in mind, it’s best to work on the introductory part of your paper last.
.
Step 2: State the problem. Voice your research question. You might want to restate it in the form of the sentence so that your reader understands it better.
.
Step 3: Provide background. Explain how the problem emerged. Give some background information on the issue you are going to research to substantiate the need for the problem resolution.
.
Step 4: Declare the purpose. You should necessarily mention the purpose of your dissertation in the thesis proposal.
.
Step 5: State significance. Mentioning the significance of the problem will add value to your research project.
.
Step 6: Explain methods. Your reader should be aware of the methods your research project is going to utilize.
.
Step 7: Review literature. A master’s research proposal is unthinkable without reviewing literature that is relevant to the topic of research. A thorough analysis of the literature sources should be conducted and clearly explained in the proposal. Do not forget to mention any alternative viewpoints on the topic; they might be useful in researching your question.
.
Step 8: Formulate a clear hypothesis. Hypothesis section sets the goal for the thesis. If it is clear and understandable, the entire research project will become clear and easy to carry out.
.
Step 9: Define your terms. Your proposal will be read by people who might not fully understand your dissertation and the terms it uses. You will need to provide a definition for every term you are using in your master’s thesis.
.
Step 10: Tell your reader about your research assumptions. The research proposal for your master’s thesis should contain the basic assumptions you are making while working on the essay.
.
Step 11: Define scope and limitations. Any research has its scope and limitations; you just can’t cover everything with just one research project. Clearly, state the limitations and scope for your study and outline possibility for subsequent research.
.
Step 12: Explain the procedure. Your reader should be aware of the procedure you are going to follow in the writing process. You will need to explain what and how will be done within the framework of your research.
@AMCstudents
SOURCE:https://www.privatewriting.com/blog/research-proposal-writing-effe

#ፎሮፎር
#ፎሮፎር እጅግ በጣም የተለመደ የፀጉር ቆዳ ችግር ነው፡፡ በፀጉር ቆዳ ላይ የሚታይ ነጭ የተፋቀ የሞተ ቆዳ ፎሮፎር ሲሆን አልፎ አልፎም የማሳከክ ሁኔታ ሊኖረው ይችላል፡፡
#ፎሮፎርን #የሚያስከትሉ #ሁኔታዎች
👉 ደረቅ ቆዳ፡- በቆዳ መድረቅ ምክንያት የሚመጣ ከፀጉር ቆዳ በተጨማሪ በእጅ እና በእግር ቆዳዎች ላይም ይታያል፡፡
👉 ቅባታማ የቆዳ መቆጣት ፡- የቆዳ መቅላት፣ቅባታማ ቆዳ በነጭ እና ቢጫ ቅርፊት መሳይም ነገርም በፀጉር ቆዳ ላይ ይታያል፡፡ ይህ ዓይነቱ የፎሮፎር ዓይነት በቅንድብ እና በጆሮ ጀርባ ላይም ይገኛል፡፡
👉የፀጉር ንፅሕና ማጣት፡- ፀጉርዎን በመደበኛ ሁኔታ የማይታጠቡ ከሆነ ለፎሮፎር ተጋላጭ ይሆናሉ፡፡
👉ፈንገስ ፡- በፈንገስ ምክንያት የሚመጣ የፎሮፎር ዓይነትም ያለ ሲሆን አንዳንዶች ለቆዳቸው ተስማሚ ያልሆኑ የፀጉር መዋቢያዎችን በመጠቀም ምክንያት ይከሰትባቸዋል፡፡
#ለፎሮፎር #ተጋላጭነት #የሚጨምሩ #ሁኔታዎች
👉ዕድሜ፡-በአብዛኛው በልጆችና በወጣቶች ላይ ይታያል፡፡
👉ፆታ፡- አንዳንድ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ በወንዶች ላይ በብዛት የሚከሰት ባህርይ አለው፡፡
👉 ተጓዳኝ በሽታዎች መኖር ናቸዉ፡፡
#ፎሮፎርን #ለመከላከል
👉 በመደበኛ ሁኔታ የፀጉር ንፅሕና መጠበቅ
👉ለፀጉርዎ የሚጠቀሙትን መዋቢያዎች መቀነስ
👉ፎሮፎር በአብዛኛው ንፅሕናን በመጠበቅ እና አመጋገብን በማስተከካል የሚድን ሲሆን ችግሩ ለሳምንታት የሚቆይ፣የሚያሳክክ እና በፀረ ፎሮፎር የማይታገስ ከሆነ ወደ ሐኪም በመሄድ ሕክምና ማግኘት ተገቢ ነው፡፡ ሕክምናውንም በሐኪምዎ ትዕዛዝ መሠረት በመጠቀም ከፎሮፎር ነፃ መሆን ይችላሉ፡፡

የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ በህይወት ዘመናቸው የአይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል በገቡት መሰረት ተፈጻሚ ሆነ።
.
የቀድሞ ኘሬዝዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ የዓይን ባንክ እንዲቋቋም ትልቅ ድርሻ አበርክተዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪም የአይን ብሌናቸው ለመለገስ ቃለ የገቡ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ነበሩ፡፡
.
የቀድሞ የኢፌዲሪ ኘሬዝዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ለኢትዮጵያ የዓይን ባንክ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋና የቀረበ ሲሆን በህልፈተ ሕይወታቸው የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን የዓይን ባንኩ ገልጿል፡፡
.
በኢትዮጵያ ውስጥ ከሶስት መቶ ሺህ በላይ ሰዎች በአይን ጠባሳ ምክንያት ለአይን ሥውርነት የሚደረጉ ሲሆን ይህንን ችግር ለማስወገድ ሰዎች ከሞቱ በኋላ የአይን ብሌን የመለገስ ልምድ ቢያካብቱ መልካም ነው ተብሏል፡፡

የስብዕና መዛነፍ ችግር(personality disorders)
=================================
እንደ ሰው ልጅ መልክ ሁሉ ባህሪም በእጅጉ ይለያያል ፡ ይሁን እንጂ ልክ እንደ ውጫዊ ማንነታችን የሰው ልጅ በመሆናችን ብቻ ብዙ እርስ በእርስ የሚያመሳስሉን የጋራ የሆኑ ባህሪዎች አሉ ስለሆነም ከሌሎች ግለሰቦች ተስማምቾ እና ተጋግዞ ለመኖር አንቸገርም፡ ነገር ግን የተዛነፈ የስብዕና ችግር በተለያየ መንገድ ያላቸው ሰዎች ከሌሎች የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ተስማምተው ለመኖር ይቸገራሉ። የእነዚህ ሰዎች የስብና ችግር እና ባህሪይ የማህበረሰቡን እንቅስቃሴና ሰላም ሲረብሽ ማየትም የተለመደ ነው።
የስብዕና መዛነፍ ችግር ከ 10 ሰዎች በ 2ቱ ላይ እንደሚታይ ጥናቶች ያሳያሉ። እነዚህ የስብዕና መዛነፍ ችግሮች ለአንዳንድ የአዕምሮ ህመሞች እንደመነሻ ምክንያትም እንደሚሆኑም ይታመናል፡ ሆኖም የዚህ ችግር ተጠቂዎች የችግሩ ተጠቂ መሆናቸውን ያለማመን ችግር ስላለባቸው የህክምና እርዳታ ለመስጠትም እጅግ አስቸጋሪ ነው።
የስብዕና መዛነፍ ህመም አይነቶች 10 አይነት ሲሆኑ ለዛሬ ሁለቱን በአጭሩ እንመለከታለን
1. Narcissistic personality(ከሁሉ በላይ ነኝ ባይነት)
-------------------------------------------------------------------
- የዚህ ችግር ያላቸው ሰዎች በጣም የተጋነነ ራስን ከፍ ከፍ አድርጎ የማቅረብ ተያይዞም ከፍተኛ አድናቆትን መፈለግ ይከተላል
- ትንሽ ያላቸው ችሎታ ወይም ክህሎት በጣም በተጋነነ መልኩ ማቅረብ እና በሰዎች ዘንድ አድናቆትን ለማግኘት መሞከር ፡ ራሳቸውን ባልተገደበ የስኬት ምኞት ፣ ስልጣን እና ሃይል ውስጥ ይዋኛሉ፡ እንዱሁም የተለየ ውበት እንዳላቸውና በጣም ብዙ ሰዎች በውበታቸውና በስኬታቸው የተነሳ በፍቅር እንደሚውድቁላቸው ያስባሉ ያውራሉ።
- ራሳቸውን እንደ ልዩ ሰው በመቁጠር እነሱን የሚረዳቸው እጅግ በጣም ጥቂት ሰዎችና እንዲሁም እንደነሱ ያሉ የተለየ ችሎታና ተግባቦት ያላቸው ሰዎች ብቻ እንደሆኑ ያስባሉ
- በእያንዳንዱ እንቅስቃሴዎቻቸው እና ንግግራቸው አድናቆትን የሚጠብቁ ናችው።
- የተለየ እንክብካቤ እና ጠባቆት እንዲደርግላቸው የሚፈልጉ
- የሌሎችን ስሜት ለመጠበቅ አለመሞከርና ሁልጊዜም ራሳቸው ብቻ ያማከለ እንቅስቃሴ ላይ የተጠመዱ በዚህም ሌሎች ሰዎች ይቀኑብኛል ብለው የሚያስቡ ናቸው።
2. የበዛ ተጠራጣሪነት(paranoid personality)

- ያለበቂ ምክንያት ረዘም ያለና የማይለዋወጥ ተጠራጣሪነት እና ሰዎችን ያለማመን ችግር
- ሃላፊነትን በመሸሽ ለሌሎች አሳልፎ መስጠትን የሚመርጡ
- በባህሪያቸው በጣም ተጠራጣሪ ፣ ነጭናጫ ፣ ቁጡ ፣ ኢ-ፍትሃዊነትን የሚታይባቸው
- የፍቅር ጓደኛን አብዝቶ መጠራጠር ወይም ታማኝ እንዳልሆነ /እንዳልሆነች/ ማሰብ
- እነዚህ ሰዎች ብዙውን ጊዜ የቅርብ የቤተሰብ አባላትን በተሻለ የሚያምኑ እንዲሁም
"ሰዉን ማመን ቀብሮ ነው" የሚለውን ብሂል አብዝተው የሚጠቀሙ ናቸው።
መልካም ንባብ!
ዮሴፍ ሳህሌ (አዘጋጅ )

this is message i got from nigeria so anyone who can help him...i would send you his adrese
Help him!!!
Help him!!!