👍👍👍👍👍👍👍👍
የኮምፒውተር ኪቦርዳችን ላይ ከላይ የሚገኙትን (F1-F12) በተኖች ጥቅማቸውን ያውቁ ኖሯል?
ካላወቃችሁ አትጨነቁ፡፡ ዛሬ የተወሰነ ጥቅማቸውን እናሳያችኋለን፡፡ እነዚህን የኪይቦርድ በተኖች ከዚህ በፊት ድምፅ ለመጨመር እንዲሁም የብርሃን መጠን ለማስተካከል ተጥቀምውባቸው ይሆናል፡፡ ነገር ግን ጥቅማቸው ከዚህ ከፍ ያለ ነው::
ሁሉም ኮምፒውተር በሚያስብል ሁኔታ እነዚህን በተኖች ይዞ ነው የሚመጣው፡፡ እና ምንም ማስተካከል ሳያስፈልግ መጠቀም እንችላለን፡፡ ነገር ግን አንዳንድ ኮምፒውተሮች ላይ እነዚህን በተኖች ለመጠቀም FN የሚለውን በተን በቅድሚያ መንካት አለብን::
ከF1 እስከ F12 ያሉትን በተኖች ጥቅም አንድ በአንድ ከስር ዘርዝረናል ....ሼር በማድረግ ከራስዎ አልፈው ለሌሎችም ይትረፉ፡፡
✔ የ F1 ጥቅሞች
• ከ”Windows ቁልፍ (button) ጋር በጋራ ስንነካው
• Excel እና Word በምንጠቀምበት ወቅት ከ”Control` ጋር በጋራ ስንነካው “Hides/displays ribbon menu ያደርግልናል፡፡
✔ የ F2 ጥቅሞች
• Alt + Ctrl + F2 - opens Document Library in Microsoft Office
• Allows you to edit the selected folder or file name in Windows Explorer
✔ የ F3 ጥቅሞች
• Opens search feature in Windows Explorer
• Shift + F3 - lets you change from lowercase to uppercase to all caps in Word
• Opens find feature in Firefox and Chrome
✔ የ F4 ጥቅሞች
• Alt + F4 closes window
• Places the cursor in the address bar in Explorer
✔ የ F5 ጥቅሞች
• Starts slideshow in PowerPoint
• Refreshes Internet browser pages
• Opens Find and Replace in Microsoft Office
✔ የ F6 ጥቅሞች
• Goes to the next page in a split screen in Microsoft Word
• Ctrl + F6 lets you easily switch between Word documents
✔ የ F7 ጥቅሞች
• Alt + F7 does a spelling and grammar check in Microsoft Word
• Shift + F7 open Thesaurus in Microsoft Word
✔ የ F8 ጥቅሞች
• In Excel, enables extend mode for arrow keys
• Enables safe mode in Windows
✔ የ F9 ጥቅሞች
• Ctrl + F9 inserts empty fields into Word
• Updates fields in Word
✔ የ F10 ጥቅሞች
• Opens menu bar
• Ctrl + F10 maximizes window in Word
• Shift + F10 does the same thing as a right click
✔ የ F11 ጥቅሞች
• Exits and enter full screen mode in browsers
• Shift + F11 adds a new spreadsheet in Excel
✔ የ F12 ጥቅሞች
• Opens Save As in Word
• Shift + F12 saves Word document
• Ctrl + F12 opens Word document
ምንጭ ፡– sci-tech
የኮምፒውተር ኪቦርዳችን ላይ ከላይ የሚገኙትን (F1-F12) በተኖች ጥቅማቸውን ያውቁ ኖሯል?
ካላወቃችሁ አትጨነቁ፡፡ ዛሬ የተወሰነ ጥቅማቸውን እናሳያችኋለን፡፡ እነዚህን የኪይቦርድ በተኖች ከዚህ በፊት ድምፅ ለመጨመር እንዲሁም የብርሃን መጠን ለማስተካከል ተጥቀምውባቸው ይሆናል፡፡ ነገር ግን ጥቅማቸው ከዚህ ከፍ ያለ ነው::
ሁሉም ኮምፒውተር በሚያስብል ሁኔታ እነዚህን በተኖች ይዞ ነው የሚመጣው፡፡ እና ምንም ማስተካከል ሳያስፈልግ መጠቀም እንችላለን፡፡ ነገር ግን አንዳንድ ኮምፒውተሮች ላይ እነዚህን በተኖች ለመጠቀም FN የሚለውን በተን በቅድሚያ መንካት አለብን::
ከF1 እስከ F12 ያሉትን በተኖች ጥቅም አንድ በአንድ ከስር ዘርዝረናል ....ሼር በማድረግ ከራስዎ አልፈው ለሌሎችም ይትረፉ፡፡
✔ የ F1 ጥቅሞች
• ከ”Windows ቁልፍ (button) ጋር በጋራ ስንነካው
help menuን ያመጣልናል፡፡• Excel እና Word በምንጠቀምበት ወቅት ከ”Control` ጋር በጋራ ስንነካው “Hides/displays ribbon menu ያደርግልናል፡፡
✔ የ F2 ጥቅሞች
• Alt + Ctrl + F2 - opens Document Library in Microsoft Office
• Allows you to edit the selected folder or file name in Windows Explorer
✔ የ F3 ጥቅሞች
• Opens search feature in Windows Explorer
• Shift + F3 - lets you change from lowercase to uppercase to all caps in Word
• Opens find feature in Firefox and Chrome
✔ የ F4 ጥቅሞች
• Alt + F4 closes window
• Places the cursor in the address bar in Explorer
✔ የ F5 ጥቅሞች
• Starts slideshow in PowerPoint
• Refreshes Internet browser pages
• Opens Find and Replace in Microsoft Office
✔ የ F6 ጥቅሞች
• Goes to the next page in a split screen in Microsoft Word
• Ctrl + F6 lets you easily switch between Word documents
✔ የ F7 ጥቅሞች
• Alt + F7 does a spelling and grammar check in Microsoft Word
• Shift + F7 open Thesaurus in Microsoft Word
✔ የ F8 ጥቅሞች
• In Excel, enables extend mode for arrow keys
• Enables safe mode in Windows
✔ የ F9 ጥቅሞች
• Ctrl + F9 inserts empty fields into Word
• Updates fields in Word
✔ የ F10 ጥቅሞች
• Opens menu bar
• Ctrl + F10 maximizes window in Word
• Shift + F10 does the same thing as a right click
✔ የ F11 ጥቅሞች
• Exits and enter full screen mode in browsers
• Shift + F11 adds a new spreadsheet in Excel
✔ የ F12 ጥቅሞች
• Opens Save As in Word
• Shift + F12 saves Word document
• Ctrl + F12 opens Word document
ምንጭ ፡– sci-tech
በሽታን ለይቶ ለማወቅ የሚረዳ የሚዋጥ ማይክሮ-ቺፕ
በ MIT የሚገኙ ተመራማሪዎች የሚዋጥ በህዋስ የተገነባ ባክቴሪያ በውስጡ የያዘ ሴልሰር መስራታቸውን አስታወቁ፡፡ ይህም መሳሪያ በሆድ ውስጥ የሚከሰትን የደም መፍሰስ እንዲሁም የጨጓራ እና አንጀት ህመሞችን ለማግኘት እንደሚረዳ ተናግረዋል፡፡ ይህ ባክቴሪያ በቺፕ ላይ የማድረግ አካሄድ ህይወት ያላቸውን ህዋሳት ከኤሌክትሮኒክ ሴንሰር ጋር አዋህዶ የያዘ በመሆኑ ከባክቴሪያዎቹ የሚያገኘውን መረጃ በገመድ-አልባ ግንኙነት በሴንሰሩ አማካይነት ለተንቀሳቃሽ ስልኮች ይልካል፡፡
ቲሞቲ ሉ የተባሉት በ MIT የኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ እና ኮምፒውተር ሳይንስ እንዲሁም ባዮሎጂካል ኢንጂነሪንግ ረዳት ፕሮፌሰር ይህ ቴክኖሎጂ ሁለቱን ማለትም ኤሌክትሮኒክስ ሲስተም እና ህይወት ያላቸውን ህዋሳት አጣምሮ መያዙ በቀላሉ ባዮሎጂካል የሆኑ ምልክቶችን ለመረዳት እና ችግሩ በተፈጠረበት ሰዓት ወዲያው መረጃውን ለማድረስ በማስቻሉ አዲስ የሆነና ለሰው ልጅ ጤና ትግበራ ቀላል የማይባል አስተዋፅኦ እንዲኖው ያስችለዋል ብለዋል፡፡
https://www.weforum.org/agenda/2018/06/ingestible-bacteria-on-a-chip-could-help-diagnose-disease

መድሃኒትን ለማጓጓዝ በኢትዮጵያውያን ተነድፋ (design) የተሰራችው ሰው አልባ አውሮፕላን ለ2ኛ ጊዜ የተሳካ የሙከራ በረራ አደረገች፡፡
______________________
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በሀጋራችን ገጠራማ አካባቢዎች እስከ 5 ኪ.ግ የሚደርሱ መድሃኒቶን በሰው አልባ አውሮፕላን ለማድረስ እየሰሩ ነው፡፡
ከሳምንት በፊት የ25 ሜትር የተሳካ የከፍታ በረራ ሙከራ የተደረገ ሲሆን በዛሬው እለት በቢሾፍቱ አየር ሃይል የተሳካ የበረራ ሙከራ ተደርጓል፡፡
በ5ሺ ሜትር ከፍታ 120 ኪ.ሜ በሰዓት የመብረር አቅም ያላት አውሮፕላኗ ደርሶ መልስ 300ኪሜ ርዝመት ትበራለች።
በቀጣይ የመጨረሻ ሙከራ ከአዲስ አበባ አዳማ ይደረግና ተጨማሪ 23 ሰው አልባ አውሮፕላኖች ተሰርተው በአገራችን በ6 የመነሻ ጣቢያዎች ወደ ስራ ይገባል።
@Amcs

let me say something about our college president and owner called Mr birhane w/Georgise .
His very empathic and Generous in every thing since from the establishment of the college ..he has been offering scholarship for different students who could not afford it with out any regardless of race ,,religious..gender ..etc hence for such wonderful and genius our dear brother and father what statement do we use to appreciate and thanks but on the coming relative months we would prepare a thanks giving platform untill that hit the sticker below in according to ur feeling to wards him
Thanks your generous
mr birhane w/Georgise
president and owner of AMC

የሙያ ፈቃድ አሰጣጥ እና አወሳሰድ
___________________
እነደሚታወቀው ጤና ሚ/ር ባለሙያዎችን የሙያ ፍቃድ ጠያቄ ለመመለስ የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል፡፡ በዚህ መሰረት የጤና ባለሙያዎች በከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተምረው የሙያ ፈቃድ የሚወስዱበትን አሰራር ለሚመለከታቸው አካላት ደብዳቤ በማዘጋጀት አሰራጭቷል፡፡
ነገር ግን አሁንም ግልጽ ያልሆኑ ጉዳዮች ስላሉ ዳይሬክቶሬቱ የሚከተሉትን ነጥቦች አስቀምጧል:-
1. የጤና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጊዜያዊ የትምህርት ማስረጃ ለተመራቂዎችእንዲሰጣቸው፤
2. የጤና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ስም ዝርዝር ኦፍሻል ደብዳቤ በማዘጋጀት እና እስካን በማድረግ በ“ nhpled.moh@gmail.com ” እንዲልኩል
3. ተመራቂዎችም ጊዜያዊ የትምህርት ማስረጃ በመያዝ በሚቀርባቸው ከክልል የጤና ሙያ ተቆጣጣሪ አካላት የሙያ ፍቃድ ማስረጃቸውን መውሰድ ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ ለክልል ጤና ቢሮዎች የተላከውን ደብዳቤ መመልከት ይቻላል፡፡

የወንድ መሃንነት (Male infertility)
የወንድ መሃንነት ምንድ ነው?
የወንድ መሃንነት ማለት አንድ ወንድ ሴትን የማስረገዝ ችግር ሲያጋጥመው ዶክተሮች የሚጠቀሙበት ቃል ነው።
አንድ ወንድ አንዲት ሴት ነፍሰጡር ለማድረግ ጤናማ የሆነ የወንድ የዘር ህዋስ ወይም ስፐርም እንዲኖረው ያስፈልጋል። ዶክተሮች ይህንን መደበኛ የስፐርም ቁጥር ብለው ይጠሩታል። የማስረገዝ ችግር ያላቸው ወንዶች በዘር ህዋሳታቸው ማለትም በስፐርማቸው ውስጥ የሚከተሉት ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ።
● ምንም የወንድ ዘር ህዋስ አለመኖር
● በቂ የወንድ ዘር ህዋስ አለመኖር
ይህ አነስተኛ የወንድ የዘር ህዋስ ቁጥር በመባል ይታወቃል
● በቂ የሆነ የወንድ ዘር ህዋስ አላቸው ነገር ግን የዘር ህዋሶቹ አጥጋቢ የሆነ እንቅስቃሴ የላቸውም ወይም ያልተለመዱ ቅርጾች ይኖራቸዋል።
ወንዶች ያልተለመዱ የወንድ የዘር ህዋስ ቁጥር እንዲኖራቸው የሚያደርጋቸው ብዙ ምክንያቶች አሉ። እነዚህም የሚከተሉትን ያካትታሉ
● በተለያዩ ምክንያቶች(ኢንፈክሽ ፣ ጨረር፣ወዘተ) ስፐርም የሚያፈልቁ ፍሬዎች ሲጎዱ። በዚህም ምክኒያት ምንም እንኳን በወሲብ ጊዜ ማፍሰስ ቢችሉም ፣ የወንዴ ፈሳሽ ውስጥ ስፐርም አይኖርም ። በመሆኑም ማስረገዝ አይችሉም ።
● ስፐርም ከብልታቸው መፍሰስ አይችልም። የዚህ ምክኒያት በአባላዘር በሽታዎች ወይንም በቀዶ ጥገና (ቫሴክቶሚ) የወንድ የዘር ህዋስ መተላለፊያ ቱቦዎች በመጎዳት ሊሆን ይችላል።
● በደማቸው የሚዘዋወረው የቴስቴስትሮን መጠን ዝቅተኛ ደረጃ ሲሆን
● በጄኔቲክ ችግር ምክንያት በቂ የወንድ የዘር ህዋሳት ማምረት አለመቻል
ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ ዶክተሮች አንድ ሰው ያልተለመዱ የወንዱ የዘር ህዋሳት ለምን እንደሚኖረው ሊያውቁ አይችሉም።
ዶክተር ማየት ያለብኝ መቼ ነው?
በአብዛኛዎቹ ሁኔታዎች ዶክተሮች አንድ ወንድ የማስረገዝ ችግር አለበት ብለው መመርመር ያለባቸው ባልና ሚስት ያለመከላከያ በቂ የግብረ ሥጋ ግንኙነት እየፈጸሙ ለ 1 ዓመት ከቆዩ በኋላ ማርገዝ የማይችሉ ከሆነ ነው።
የትዳር ጓደኛዎ ከ 35 ዓመት በላይ ከሆናት እና ከ 6 ወራት በኋላ እርግዝና ካልተፈጠረ ዶክተርዎ በዛን ጊዜ ምርመራ ይጀምራል።
የሚያሳስብ ነገር ካለዎት ግን በማንኛውም ጊዜ ሃኪምዎን አማክረው ምርመራውን ቀደም ብለው መጀመር ይችላሉ።
ምን ምን ምርመራዎች ይኖሩኛል?
● የወንድ የዘር ፈሳሽ ናሙና ምርመራ
የወንድ የዘር ህዋስዎን ለመመርመር ሐኪምዎ
የወንድ የዘር ህዋስ ቁጥር የሚባል ምርመራ ያዛል። ይህ ምርመራ የወንድ የዘር ህዋስህን ቁጥር እና ጤንነታቸውን ለመገምገም ይረዳል። ለዚህ ምርመራ አንድ ሰው የወንዱ የዘር ፈሳሽ ናሙና መስጠት አለበት። የወንድ የዘር ህዋስ ቁጥር አነስተኛ ከሆነ ሐኪምዎ 1 ወይም ከዚያ በላይ ጊዜዎችን ምርመራውን ይደግማል። በተደጋጋሚ የዘር ቁጥር ምርመራ ውጤት አሁንም ያልተለመደ ከሆነ ዶክተርዎ ሌሎች ምርመራዎችን እንዲያደርጉ ሊያዝ ይችላል።ለምሳሌ
● የደም ምርመራዎች
● የዘር ፍሬዎ መጠን የመለካት ምርመራ
● በዘር መተላለፊያ ቱቦዎች መዘጋታቸው ለማረጋገጥ የሚደረግ ምርመራ
ማስረገዝ ለተቸገሩ ወንዶች መፍትሄዎች ምንድን ናቸው?
ማስረገዝ የተቸገሩ ወንዶች የራሳቸው የሆኑ ልጆች ሊወልዱ የሚችሉበት የተለያዩ ህክምናዎች አሉ። እነዚህም የሚከተሉትን ያካትታሉ
● የሆርሞን ህክምና
ዝቅተኛ የሆርሞን መጠን ያላቸው አንዳንድ ወንዶች የስፐርም ቁጥራቸውን ለመጨመር በሆርሞን መርፌ ሊታከሙ ይችላሉ
● ቀዶ ጥገና
ለምሳሌ ቫሴክቶሚ (vasectomy) የተደረገ

Notice and information exchange site
Contact:- @zabule
Contact:- @zabule
መስከረም 22/2011 ዓ.ም
@AMCs
ምርጥ መላ
የሙዝ ልጣጭ ጥርስን ለማፅዳት ያለው አገልግሎት
በተፈጥተሯዊ መንገድ የሙዝ ልጣጭ በውስጡ ፖታስየም፤ ማግኒዝየም እና ማንጋኒዝ ይዟል፡፡
የጥርሳችንን ቀለም ሊቀየሩ የሚችሉ ነገሮች ምንድን ናቸው?
• አልኮል መጠጣና ሲጋራ ማጤስ፤
• በየቀኑ አለማፅዳት፤
• የእድሜ መግፋት፤
• የምንጠጣው ውሃ ጨዋማ መሆን በዋናነት ይጠቀሳሉ፡፡
መፍትሄስ?
“Family Dental” ድህረ ገፅ ላይ እንደተገለፀው የሙዝ ልጣጭ ውስጠኛው ክፍል ላይ ባሉት ንጥረ ነገሮች አማካኝነት ጥርስን ወደቀድሞ ንጣቱ መመለስ ይቻላል፡፡ ጥናቱን ያደረጉት ባለሙያዎች የሚከተለውን እንድንተገብር ይመክራሉ
1. የሙዝ ልጣጩን በንፅህና መላጥ
2. በልጣጩ ውስጠኛው ክፍል ለ10 ደቂቃ ጥርስን መፈግፈግ
3. ለተወሰነ ደቂቃ ከንፈርን ሳይከድኑ መቆየት
4. ከዚያ የጥርስ ሳሙናን በመጠቀም ክብ ቅርፅ እየሰሩ መቦረሽ
5. በመጨረሻ በንፁህ ውሃ መጉመጥመጥ
በተጨማሪም…
• ከላይ የሰፈረውን በጥንቃቄ ለተከታታይ ሁለት ሳምንታት በየቀኑ ቢተገብሩት ፍንትው ያለ ጥርስ ይጎናፀፋሉ፡፡
አሁኑኑ ይተግብሩት!
ምንጭ ፡- Family Dental ድህረ ገፅ

It's Fun Time: @Amcs
የ8 አመቱ baby በጣም ተናዶ እያለ
አባት- baby እንካ ከሱቅ ለስላሳ አምጣልኝ
baby- coca ነው pepsi
dad- coca🙄🙄
baby- diet ወይስ normal
dad- normal🤔
baby- ጠርሙዝ ወይስ ቆርቆሮ
dad- ጠርሙዝ😏
baby- 500 ml ወይስ 1 litre
dad- ኡፍ ምናባክ ሆነካል? በቃ ውሃ ይዘህ ና 😠😠
baby- normal ወይስ mineral
dad- mineral
baby- ቀዝቃዛ ወይስ ከውጪ
dad- በመጥረጊያ አናትህን ሳልተረትረው ሂድ😠😠😠😡
baby- በእንጨት ወይስ ፕላስቲክ መጥረጊያ
dad- አቁም ማላገጥህን አንተ ትንሽ እንስሳ😬😬
baby- ላም ወይስ አሳማ
dad- ደደብ ሂድ ውጣልኝ አይንህን እንዳላየው🤕🤕
baby- አሁን ወይስ በኋላ
dad- አሁኑኑ🗣🗣🗣
baby- ገፍትረከኝ ወይስ እራሴ
dad- በጣም ተናዶ... እገልካለው👁👁
baby- በሽጉጥ ወይስ በቢላዋ
dad- ተኩሼ ነው የምገልክ አንተ የማትረባ
baby- ራሴን ወይስ ሆዴን
dad- በብስጭት ፌንት😡😈😈
baby- ሞተህ ነው ተኝተክ 😂😂😂😂😂😂😂😖
የ8 አመቱ baby በጣም ተናዶ እያለ
አባት- baby እንካ ከሱቅ ለስላሳ አምጣልኝ
baby- coca ነው pepsi
dad- coca🙄🙄
baby- diet ወይስ normal
dad- normal🤔
baby- ጠርሙዝ ወይስ ቆርቆሮ
dad- ጠርሙዝ😏
baby- 500 ml ወይስ 1 litre
dad- ኡፍ ምናባክ ሆነካል? በቃ ውሃ ይዘህ ና 😠😠
baby- normal ወይስ mineral
dad- mineral
baby- ቀዝቃዛ ወይስ ከውጪ
dad- በመጥረጊያ አናትህን ሳልተረትረው ሂድ😠😠😠😡
baby- በእንጨት ወይስ ፕላስቲክ መጥረጊያ
dad- አቁም ማላገጥህን አንተ ትንሽ እንስሳ😬😬
baby- ላም ወይስ አሳማ
dad- ደደብ ሂድ ውጣልኝ አይንህን እንዳላየው🤕🤕
baby- አሁን ወይስ በኋላ
dad- አሁኑኑ🗣🗣🗣
baby- ገፍትረከኝ ወይስ እራሴ
dad- በጣም ተናዶ... እገልካለው👁👁
baby- በሽጉጥ ወይስ በቢላዋ
dad- ተኩሼ ነው የምገልክ አንተ የማትረባ
baby- ራሴን ወይስ ሆዴን
dad- በብስጭት ፌንት😡😈😈
baby- ሞተህ ነው ተኝተክ 😂😂😂😂😂😂😂😖
መስከረም 23/2011 ዓ.ም
ሳይነስን ለማከም 5 ቀላል መንገዶች
ሳይነስ በሰውነታችን ውስጥ ያሉ አየር የሚንሸራሸርባቸዉን ክፍሎች የሚያጠቃ የህመም ዓይነት ነው፡፡ ህመሙ ሶስት ደረጃዎች ያሉት ሲሆን አኪዩት፣ሰብ አኪዩት እና ክሮኒክ ሳይነስ(ሲኖሳይተስ) በመባል ይታወቃሉ፡፡
የህመሙ መነሻዎች የቫይረስና ባክቴርያ ኢንፌክሽን ሲሆን፣አልፎ አልፎ የሰዎች አፈጣጠር ወይም አናቶሚ ለህመሙ መከሰት ሰበብ ይሆናል፡፡ከሁሉም በላይ ግን ለበሽታው መከሰት ምክንያት እየሆነ ያለው አለርጂ ነው፡፡ይህም አለርጂክ ሳይኖሳይተስ በመባል ይታወቃል፡፡
ይህንን ህመም ለመከላከል የሚጠቅሙ 5 ቀለላልና ተፈጥሮአዊ መንገዶች የሚከተሉት ናቸው፡-
1. ቀይ ጥሬ ሚጥሚጣ፡-
ቃጠሎን መቋቋም እስከቻሉ ድረስ ሳይኖሳይተስን ለማከም ወደር የማይገኝለት ተፈጥሮአዊ መድሃኒት ነው፡፡አፍንጫን በፍጥነት በማጽዳት ውስጡ ላይ ያለን እብጠት በማጥፋት እፎይታን ይሰጣል፡፡በሚመቾት መንገድ አዘጋጅተው መጠቀም ይችላሉ፡፡
2. ዕርድ፡-
ዕርድ በውስጡ ከርከሚን የሚባል እብጠትና የመለብለብ ስሜትን ሚከላከል ንጥረነገር አለው፡፡ይህ ንጥረነገር ሳይኖሳይተስን ከመከላከሉም በተጨማሪ የሰውነትን የበሽታ መከላከል አቅም ከፍ ያደርጋል፡፡500mg የእርድ ዱቄትን በውሀ በማዋሀድ ወይም በእንክብል መልክ በቀን ሁለት ጊዜ መውሰድ ጠቃሚ ነው፡፡
3. ነጭ ሽንኩርት፡-
ነጭሽንኩርትን በብዛት መመገብ እጅግ በርካታ የጤና ትሩፋቶችን ያስገኛል፡፡በውስጡ አሊሲን የተሰኘ ንጥረነገር የያዘ ሲሆን፣ይህ ንጥረነገር ቫይረስ ፣ባክቴርያና ፈንገስን የሚከላከል በመሆኑ ለሳይኖሳይተስ ኢንፌክሽን ፍቱን መድሃኒት ነው፡፡በቀን ውስጥ ከሁለት እስከ ሶስት ራስ ፍሬሽ ነጭ ሽንኩርትን በማንኛውም ዓይነት መመገብ ከፍተኛ ውጤት ያስገኛል፡፡
4. ቀረፋ፡-
በውስጡ ጎጂ የሆኑ ሳይኖሳይተስን የሚያስከትሉ ባክቴርያዎችን የሚገድል ኬሚካል ስላለው ከግማሽ የሻይ ማንኪያ እስከ አንድ የሻይ ማንኪያ ድረስ ከወለላ ማር በመቀላቀል በአንድ ብርጭቆ ለብ ያለ ውሀ መጠጣት ፍቱን መድሃኒት ነው፡፡
5. ዝንጅብል፡-
ዝንጅብል በውስጡ ፀረ-የአፍንጫ ፈሳሽ እና ፀረ-መለብለብና እብጠት ኬሚካሎችን በውስጡ ስለያዘ እንዲሁም የሰውነትን የበሽታ መከላከል አቅም ስለሚጨምር ሳይኖሳይተስን ለመከላከል ይረዳል፡፡ የዝንጅብል ሻይን ከሎሚ ጭማቂ ጋር ቀላቅሎ መጠቀም ለሳይኖሳይተስ ፍቱን መድሃኒት ነው፡፡
ምንጭ፡-

STICETHIOPIA and ናቹራል ኪዩርስ ኤንድ ናቹራል ሬሜዲስ ዶት ኮምሰበር ዜና
11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ገባኤ
እንደተጠበቀው
ዶ/ር አብይ አህመድን የድርጅቱ ሊቀመንበር እንዲሁም
አቶ ደመቀ መኮነን ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ ሾሟል።
11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ገባኤ
እንደተጠበቀው
ዶ/ር አብይ አህመድን የድርጅቱ ሊቀመንበር እንዲሁም
አቶ ደመቀ መኮነን ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ ሾሟል።