Africa medical students councils official page
540 subscribers
122 photos
11 videos
24 files
44 links
Dear students
This channel helps you to get Books,Videos and Pictures which are reliable to the medical courses we are taking and aid us to get credible news about our college.which also promote extra academic performance of student's
👉 @AMCstudentsbot
Download Telegram
Sami:
#ይነበብ!
በመንገድ ላይ ሲጓዝ የነበረ አንድ ሰውዬ መርዛማ የሆነ እባብ በእሳት ሲቃጠል ተመለከተና ከእሳቱ ውስጥ ሊያወጣው ወሰነ። ከእሳቱ ውስጥ ሊያወጣ ሲያነሳው እባቡ እጁ ላይ ነደፈው። ሰውዬው በድንጋጤ እባቡን ወረወረው እባቡም ተመልሶ እሳቱ ውስጥ ወደቀ።
ሰውዬውም በድጋሚ ሁለት እንጨቶችን ተጠቅሞ ከእሳቱ አወጣው። እናም የእባቡ ሕይወት ተረፈ።
ቆሞ ድርጊቱን ይመለከት የነበረ አንድ ሰው ወደ ሰውየው ቀርቦ
"ይህ እባብ በመርዙ ነድፎህ ሳለ ድጋሚ ልታድነው የምትሞከረው ለምንድነው?" ብሎ ጠየቀው።
ሰውየውም "የእባቡ ባህሪ መንደፍ ነው የእኔ ደሞ ማትረፍ ነው። ሁለታችንም ያለንን ነው ያንፀባረቅነው። ለሱ ክፉ ባህሪ ብዬ የኔን መልካም ባህሪ መለወጥ የለብኝም" ብሎ መለሰ።
መልዕክቱ እንደራስ አረዳድ ቢለያይም ጠቅለል ሲደረግ እንዲህ ነው.....።
ክፉ ነገር በክፉ ሊመለስ አይገባም። መጥፎ ሰዎች በዙሪያህ ቢኖሩም፣ የቱንም ያህል ክፋት ቢሰሩብህ አንተ የራስህን መልካም ብህሪ አንፀባርቅ እንጂ በነሱ ውስጥ አትዋት። እራስህን ሁን!!!!
job requisition for nurse
-Level nurse who completed CoC
or Bsc dgree nurse
Salaries -:with negotiation
Contact @zabule
application date within 3 working day including today
How many of you like this page ?
በኢትዮጵያ የእንግሊዝ ኢምባሲ የመጀመርያ ዲግሪ ላላቸው ኢትዮጵያውያን ነፃ ትምህርት እድል ሊሰጥ ነው፡፡

በኢትዮጵያ የእንግሊዝ ኢምባሲ የመጅመርያ ዲግሪ ላላቸው ኢትዮጵያውን ነጻ የትምህርት ዕድል እንደሚሰጥ በኢትዮጵያ የእንግሊዝ ኢምባሲ ከፍተኛ የፖለቲካ ባለሙያ ጀሚ ኦርተን ገልጸዋል፡፡

ጀሚ ኦርተን ከአማራ ብዙኃን መገናኛ ጋር ባደረጉት ቆይታ የእድሉ ተጠቃሚ የሚሆኑት ተማሪዎች በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ የመጀመርያ ዲግሪ ያላቸው አምልካቾች መሆኑን አስታውቀዋል፡፡

አመልካቾች ሁለት ዓመት የስራ ልምድ ያላቸውና ኤባሲው በሚሰጠው የእንግሊዝኛ ቋንቋ ፈተና አጥጋቢ ውጤት ማምጣት የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
በመጭው መስከረም 13 ተማሪዎች የነፃ ትምህርት እድል ተጠቃሚ ይሆናሉ ፡፡
መስፈርቱን የሚያሟሉ ሁሉ በእንግሊዝ ሀገር በሚገኙ ዩኒቨረሰቲዎች በፍላጎታቸው ይመደባሉ ሲሉ ባለሙያው ገልፀዋል፡፡
እንግሊዝ ባለፉት አምስት ዓመታት ከ2መቶ በላይ ኢትዮጵያውያን አመልካቾችን አስተምራለች፡፡
ለበለጠ መረጃ www.chevening.org ይጠቀሙ፡፡

ነሀሴ 02/2010 ዓ.ም(አብመድ)
Please african medical college students are devoted for collecting old clothes and delivering for needed persons therefore who are interested involving here please contact @Bra123456
ፆም ለጤና ጥቅም ወይስ ጉዳት ???
@silegnafashion

--------------------------------------------------------------------
ከቅርብ አሥርተ ዓመታት ወዲህ እየጨመረ የመጣው ውፍረትን እና ዓይነት ፪ የስኳር በሽታ ፣ የደም ቧንቧ መጥበብ (አቴሮስክሌሮሲስ) ሌሎች ተዛማጅ በሽታዎች ብሎም ባጭር መቀጨት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል።
በተከታታይ ወይም በአማራጭ ቀናቶች መጾም ግለሰቦች ላይ የክብደት ምጣኔን ለማስተካከል እና የልብና የደም ቧንቧ ጤንነት ላይ አወንታዊ ተጽኖ ያሳድራል።
መጠነ ሰፊ ማስረጃዎች እንደሚያመላክቱት የጾም ጊዜን ማከበር በሙከራ ላቦራቶሪ እንስሳት ላይ በተደረገዉ ጥናት መሰረት ረዥም ዕድሜን ይጨምራል፣ጤናን ያሻሽላል፣ ካንሰር, የነርቭ እና የእንቅልፍ መዛባት በሽታን ይቀንሳል ።
በተወሰነ ጊዜ የሚደረግ ጾም ክብደትን ለመቀነስ ፣ የልብና የደም ዝውውር ጤናን ለማሻሻል፣ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ለማስተካከል ፣የስኳር በሽታ እና የደም ዝውውር አደጋን ለመቀነስ አይነተኛ ሚና ይጫወታል።
የፆም ሳይንሳዊ የጤና በረከቶች
1.የሰውነት ምጣኔን እና አካል ብቃትን ያሻሽላል (Improves Body
Composition and Fitness)
2.የላቀ ደስታን ያጎናጽፋል (Promotes Greater Satiety)
3.የሰዉነታችንን ዉስጣዊ ግንባታ ከፍ ያደርጋል (Boosts Your Metabolism)
4.የሰዉነትን የስብ መጠን ይቀንሳል (Supports Fat Loss and Ketosis )
5.ኢንሱሊን የሚባለዉን የሰዉነት ቅመም ስራ ያግዛል (Encourages Better Insulin Sensitivity )
6.የልብና የደም ቧንቧ ጤንነት ላይ አወንታዊ ተጽኖ ያሳድራል (Improves Cardiovascular Health )
7.የደም ግፊት ይቀንሳል (Lowers Blood Pressure )
8.የደም ስኳርን ይቀንሳል (Decreases Blood Sugar )
9.እርጅናን ይከላከላል እድሜን ያረዝማል ( Slow Aging and Enhance Longevity )
10.በሰዉነት ዉስጥ ያሉ መርዛማ ንጥረ ነገሮች እንዲቀንሱ ይረዳል (decrease oxidative stress caused by free radicals)
11 .በሰዉነት ዉስጥ ያሉ መርዛማ ንጥረ ነገሮች ጫናን ይከላከላል (Increases Resistance to Oxidative Stress)
12.አላስፈላጊ የሰዉነት ህዋሳትን ያስወግዳል (promotes the destruction of malfunctioning cells and tissues)
13.የአዕምሮ ጤናን ይጠብቃል (Protects Your Brain )
14.ጭንቀትን ይቀንሳል
15.ለሰዉነታችን ከጉዳት ማገገምን ያፋጥናል (Enhances Recovery From Injury )
16.ለሰዉነት ቆዳ ጤንነት ይጠቅማል (Supports Healthier Collagen in Skin )
17. ካንሰርን ይከላከላል
18. የነርቭ በሽታን ይቀንሳል ።
19. የእንቅልፍ መዛባትን ያስተካክላል ።

የጥናቱን ሙሉ ዝርዝር ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ።
https://sci-hub.tw/https://doi.org/10.1177%2F1474651413486496
No matter who you are, no matter what you did, no matter where you’ve come from , no matter what challenge you faced , no matter what peoples opinion forward in your life , be insure that you can always become a better version of yourself.
One thing that make me inspired me is being health practitioner yet am not completed but i go further to attain my goal.
Proud for those who consider as being health professional is personal calling !
congratulation for all african medical college graduate class !!
students are gathering old cloths and related material so anyone who interested contact @Bra123456 for further information
Congratulations for all african medical college students your graduation will be on saturday morning ....
congratulations for all african medical college students
This girls
Is tenacious and determinant n her endeavors. post 4 years dedicated and committed on her academic progressive ,,i could be witness for her because i knew her inspiration 👍👍👍
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
This girls
Is tenacious and determinant in her endeavors. post 4 years dedicated and committed on her academic progressive she harvest the value of success,i could be witness for her because i knew her inspiration and starvation for class, not only her outstanding makes us peculiar but also her discipline is shiny for this reason she deserve it the trophy to her success. yes!!woman ought to be like her ...she left unforgeable legacy in the college on inspiring women..please extend your wish of congratulation via+251937670630
congratulations once again !!!!!
Beginning from 03 to 06 best program at bisrat fm with hot issue ...hosted by Samuel G,(it teacher) keep tune ur radio on 101.1
On upcoming months we will announce you that official Facebook of African medical college that serve our self and all part of Ethiopian
Together we can change
አፉሪካ ጤና ኮሌጅ
በወገኖቻችን ለይ የደረሰውን ጥቃት ፡ ጉዳት በፉፅም በማወገዝ ለተገጂ እና ለተፈናቃዮች መፅናቱን ይስጥልን፡፡፡
የሕግ የበላይነት የሠፈነበት ሀገር እንድትሆን እንመኛለን፡፡
ወድ ተማሪዎች እራሳችሁን ትጠብቆ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
ሠለሙን ያድለን ዘንድ ለፈጣሪ እንለምናለን፡፡
😪😪😣😣😣😣