Africa medical students councils official page
540 subscribers
122 photos
11 videos
24 files
44 links
Dear students
This channel helps you to get Books,Videos and Pictures which are reliable to the medical courses we are taking and aid us to get credible news about our college.which also promote extra academic performance of student's
👉 @AMCstudentsbot
Download Telegram
ready for transportation
Ladies and gentleman how you doing ,,,i hope this channel makes things clear but in national level we are supposed to established a private medical college student association so any one who is willing to form can contact me and this may hugely benefits for up coming and we students so if you are agree contact me via @zabule
ግዜው ሳይደርስ ቀድሞ ማረጥ
(Early menopause)

ግዜው ሳይደርስ ቀድሞ ማረጥ ምንድነው?

ማረጥ ማለት በተለመደው ጊዜያት የወር አበባ መታየት የሚያቆምበት ጊዜ ነው። ማረጥ በአብዛኛው የሚከሰተው ከ 45 እስከ 55 እድሜ ባለው ጊዜ ውስጥ ነው። አንዳንድ ሴቶች ግን ገና 40 ዓመት ሳይሞላቸው ያርጣሉ። በዚህ ሁኔታ ውስጥ ያሉ አንዳንድ ሴቶች አልፎ አልፎ የወር አበባ ያያሉ እናም የተወሰነ የመጸነስ እድል ይኖራቸዋል።

ያለጊዜ ማረጥ የሚፈጠረው በምንድነው?

ያለጊዜ ማረጥ የሚከሰተው የኦቫሪዎች የተለመደ ስራ ማቆም ነው። አብዛኛውን ጊዜ ኦቫሪዎች በአንድ ወር አንድ እንቁላል ይለቃሉ። ይህ ኦቭሎሽን ተብሎ ይጠራል እናም እርግዝናን ሊያስከትል ይችላል። ያለጊዜ ቀድመው ያረጡ ሴቶች ኦቫሪያቸው የእንቁላል እጥረት ያግጥመዋል በዚህም ምክንያት

● እንቁላል የሚለቁት አልፎ አልፎ ብቻ ይሆናል ወይም

● እንቁላልን ሙሉ በሙሉ ማዘጋጀት ያቆማሉ

ኦሻሪዎች ለምን ቀደም ብለው መስራት ያቆማሉ?

ብዙውን ጊዜ ሐኪሞች ምክንያቱ ምን እንደሆነ አያውቁትም። በአንዳንድ ሴቶች ላይ ምክንያቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ

● ከጂኖቻቸው ጋር የተያያዙ ችግሮች

● ለካንሰር የሚደረጉ ሕክምናዎች

● የተወሰኑ autoimmune diseases በመባል የሚታወቁ በሽታዎች

የያለጊዜ ቀድሞ ማረጥ ምልክቶች ምንድ ናቸው?

የዚህን ችግር ተጠቂ ሴቶች የወር አበባ ጊዜያቸው ያልፋል ወይም መጠኑ ከተለመደው ቀለል ያለ ይሆናል። ሌሎች ሊኖሩዎ የሚችሉ ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው

● በደረትዎ እና ፊሽዎ አከባቢ የሚጀምር የሙቀት ስሜት hot flash

● ማታ ማታ ላይ የሚከሰት ከባድ የሆነ ማላብ

● የእንቅልፍ ችግር

● የስሜቶች ቶሎ ቶሎ መቀያየር

● የሴት ብልት መድረቅ

● በወሲብ ወቅት ህመም

ዶክተር ማየት አለብኝ?

እድሜዎ ከ 40 አመት በታች ከሆነ እና የወር አበባዎ ለ 3 ወራት ያህል እያሳለፈ ከመጣ ዶክተርዎን ያማክሩ።

ሊኖሩኝ የሚገባኝ ምርመራዎች አሉን?

በእድሜዎ፣ ሌሎች ምልክቶች እና ግለሰባዊ ሁኔታዎች መሰረት ምን ምርመራ ማድረግ እንዳለብዎት ሐኪምዎ ይወስናል። የተለመዱ ምርመራዎች የሚከተሉትን ያካትታሉ

● የእርግዝና ምርመራ

● የደም ምርመራዎች
እነዚህ ምርመራዎች የሆርሞን መጠን ይለካሉ

● የዘር ምርመራዎች
የሆርሞን ምርመራዎችዎ ቀደም ያለ ማረጥ እንዳለዎት ካሳዩ በክሮሞሶምዎ ላይ አንድ ችግር ካለ ሊያሳዩ የሚችሉ ሌሎች የደም ምርመራዎች ሊኖርዎ ይችላል

ቀድሞ ማረጥ እንዴት ይታከማል?

ቀድሞ ማረጥን ለማከም በጣም የተለመደው መንገድ እንደ ኤስትሮጅን ያሉ ሆርሞኖችን መውሰድ ነው። እነዚህ ኦቫሪዎቹ ማመንጨት ያቃታቸውን ሆርሞን ይተካሉ። ሆርሞኖቹ የበሽታ ምልክቶችዎን በተለይም ትኩሳት እና የማታ ማላብን እንዲቀንሱ ያደርጋሉ። በተጨማሪም የአጥንት እና የልብ ጤንነት ለመጠበቅ ይረዳሉ።
የሕክምና ባለሙያዎች ቢያንስ 50 ዓመት እስኪሞላዎት ድረስ ሆርሞኖችን እንዲወስዱ ይመክራሉ።

ለማርገዝ ብፈልግስ?

አሁንም ቢሆን ተስፋ ይኖራል። ቀደሞ ማረጥ ካጋጠማቸው ሴቶች መካከል 10 በመቶ የሚሆኑት በራሳቸው ጊዜ ያለ ህክምና እርዳት ማርገዝ ይችላሉ። ቀድመው ያረጡ ሴቶች በራሳቸው ሊወልዱ ካልቻሉ አሁንም አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ተጠቅመው ማርገዝ ይችላሉ። እነዚህ ዘዴዎች ከሌላ ሴት የመጡ እንቁላልን ይጠቀማሉ።
ውድ የዚህ ቻናል በእናንተው ጥያቄ መሰረት ዛሬ የምናወራበት ርዕስ በወር ውስጥ የትኞቹ ቀናት ላይ ግንኙነት(sex) ቢፈጸም እርግዝና አይፈጠርም? በሚለው ጥያቄ ላይ ነው፡፡ የወር አበባ ዑደት በተለያዮ ሴቶች ላይ የተለያየ የአመጣጥ ቀን ልዩነት ያለው ሲሆን በአብዛኛው ግን ከ 26 - 32 ቀናት ውስጥ ይከሰታል፡፡ በዚህ የአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እርግዝና ሊፈጠር የሚችልበት ወቅት የሴት ዘር (እንቁላል) ከተለቀቀበት ቀን 4/5 ቀን ቀደም ብሎ ወይም ከተለቀቀ በኀላ ባለው 1ቀን ውስጥ ነው፡፡ ይህም በወር ውስጥ 1 ሳምንት ያህል ብቻ ለእርግዝና መፈጠር የተጋለጠ ነው ማለት ነው፡፡ እንቁላል የሚለቀቅበት/ovulation/ ቀን የወር አበባ መታየት ከጀመረበት የመጀመሪያ ቀን አንስቶ 14 ቀን በመቀነስ ማወቅ ያቻላል፡፡ ግን ይህ ቀመር የሚሰራው የወር አበባቸው ሳይዛባ ወሩን ጠብቆ ለሚመጣ ሴቶች ነው፡፡ ለምሳሌ የወር አበባ በየ 27 ቀኑ የሚመጣ ከሆነ ከ27 14 ቀን ስንቀንስ በ13 አካባቢ እንቁላል የሚለቀቅበት ወቅት ነው ማለት ነው፣ ስለዚህ ከዚህ ቀን 5ቀን ቀደም ብሎ እንዲሁም 1 ወይም 2 ቀን ጨምሮ ያም ማለት ከ8-15 ባሉት ቀናት እርግዝና የመፈጠር ዕድሉ ከፍተኛ ስለሆነ ግንኙነት ባይደረግ ይመከራል፡፡ይህ ቀመር የመጣው የሴት ዘር እድሜ 24 ሰዓት ብቻ ሲሆን የወንድ ዘር ዕድሜ በሴት አካል ውስጥ ከ4-5 ቀን ስለሆነ ነው ይህ ሲደመር ከ6-7 ቀን የሚሆን የእርግዝና ወቅት ይሰጠናል፡፡ በነገራችን ላያ ይህ የወር ቀመር ሙሉ በሙሉ ዉጤታማ እንዳልሆነና ጥንዶች የበለጠ የማህፀን እና ፅንስ ሀኪሞች ጋር በመሄድ የበለጠ መረጃ ማግኘት እንደሚችሉ ለማሳሰብ እወዳለሁ፡፡፡፡
የወር አበባ ከ 21-31 ቀን ድረስ ባሉት ቀናት ቢመጣ normal የሆነና የሚያሳስብ አደለም፡፡
የወር አበባ ከ 3-5 ቀን ድረስ ሊፈስ ይችላል፡፡
በወር አበባ ወቅት የሚከሰት የሆድ ስር ያልተጋነነ ህመም እና ማቅለሽለሽ ተፈጥሯዊ የሆነ ነገር ነው፡፡
በወር አበባ ወቅት የሚከሰት የፀባይ መለዋወጥ ከሆርሞን መመንጨት ጋር የተያያዘ እና ፍፁም ተፈጥሯዊ የሆነ ነገር ነው ፡፡
Ischemic necrosis and gangrene of the fingers which became black and malodorous!! This patient received a diagnosis of ischemic dry gangrene, most likely due to critically insufficient blood supply secondary to severe atherosclerotic peripheral arterial disease. He declined to undergo further investigation or surgical management, citing the expense and the possibility of complications. The patient instead elected conservative treatment with analgesia, an antiplatelet agent, and management of his vascular risk factors. There are several types of gangrenes. Dry gangrene happens due to insufficient blood flow to the tissue, typically from atherosclerosis. Wet gangrene involves bacterial infection, usually with skin flora. The third type, gas gangrene, is due to Clostridium perfingens infection. The limited oxygen in the ischemic limb limits putrefaction and bacteria fail to survive. The affected part is dry, shrunken and dark reddish-black. The line of separation usually brings about complete separation, with eventual falling off of the gangrenous tissue if it is not removed surgically, a process called autoamputation. Dry gangrene is the end result of chronic ischemia without infection. Diabetes for example damages blood vessels, restricting or compromising the blood supply to the hands and feet, tissues are deprived of oxygen, thus causing the cells to die. If ischemia is detected early, when ischemic wounds rather than gangrene are present, the process can be treated by revascularization (via vascular bypass or angioplasty). However, once gangrene has developed, the affected tissues are not salvageable. Because dry gangrene is not accompanied by infection, it is not as emergent as gas gangrene or wet gangrene, both of which have a risk of sepsis
Thank you for giving me this
ግንባሩ ላይ ሁለተኛ አፍንጫን ያስተከለው ቻይናዊ የ 22 አመት ወጣት
ነገሩ እንዲህ ነው ….
Fujian province የተባለ ቻይናዊ ወጣት መኪና በማሽከርከር ላይ ሳለ እጅግ የከፋ የመኪና አደጋ ያጋጥመዋል እናም በግጭቱ ወቅት አፍንጫው የከፋ ጉዳት ደርሶበት ስለነበረ ቁስሉ ወደ ከባድ infaction በመቀየር መዳን ወደማይችልበት ደረጃ ይደርሳል ፡፡
በዚህ ጊዜ ዶክተሮቹ ለዚህ ግለሰብ አዲስ አፍንጫ ለመግጠም ይወስናሉ
ነገር ግን ትልቁ ጥያቄ አዲሱን አፍንጫ የትኛው የሰውነት ክፍሉ ላይ መትከል እንዳለባቸው መወሰኑ ነበር
በስተመጨረሻም በ ምስሉ እንደምትመለከቱት ግንባሩ ላይ እንዲህ ቅርፁን እንዲጠብቅ ተደርጎ ተተክሎለታል፡፡
ቴክኖሎጂ የት ይሆን መጨረሻው ?
Forwarded from Deleted Account
Forwarded from Deleted Account
He needs to get treatment abroad as soon as possible.for help,u can use z bank account number above or u can buy coupons from me with z amount of your choice starting from 25,50 and 100birr.
ለፈገግታ
ሚስት :- ከክሊኒክ እንደተመለሰች
ለባሏ እንዲህ አለችው 😜

"ዶክተሩ አንድ ወር ባህር ዳርቻዎች ጋ ሁለት ሳምንት ደግሞ ሀገር ውስጥ ሽርሽር ለአንድ ሳምንት ደግሞ ከሀገር ውጭ እንድዝናና መክሮኛል ፣ ታዲያ መጀመሪያ ወደየት ትወስደኛለህ?

ባል - ወደ ሌላ ዶክተር
😂😂😂😂😂😂😂
For Arthritis
• An effective way to get relief from the pain of arthritis is to massage the affected area with warm olive oil.

• The simplest home remedy for arthritis would be to rub the affected area with warm vinegar, just before sleeping.
Africa medical students:
ብጉር
ብጉር የቆዳ ችግር ሲሆን የሚከሰተዉም ቆዳችን ላይ የሚበቅሉት የጸጉር ስሮች ቆዳን ዉስጥ ባለው ቅባት ሲያዝ/ሲታፈኑ እና በሞተ የቆዳ ህዋስ ነው።የብጉሩ/እባጩ ጫፍ ነጭ ወይም ጥቁር ሊሆን ይችላል።አብዛኛው ጊዜም በፊት፤ ግንባር፤ ደረት፤ ጀርባ እና ትከሻ ላይ ሚወጣ ሲሆን አባዛኛውን ጊዜ በወጣቶች ላይ ይከሰታል( 13-19) ነገር ግን ሁሉንም የእድሜ ክፍል ሊያጠቃ ይችላል።የተለያዩ ብቁ የሆኑ ህክምና/መደሃኒት ቢኖረዉም አንድ አንድ ጊዜ መድሃኒቱን ተቋቋሚ ሊሆን ይችላል።ብጉር በደረጃው መሰረት የተለያዩ የ ስነልቦና ቀዉስ/መረበሽ እና ቆዳ ላይ ጠባሳ ሊተው ይችላል።በጀመሮት ወቅት ህክምናዉን መዉሰድ ለ ስነልቦና ቀዉስ እና ቆዳ ላይ ጠባሳ ሳይፈጠር መፍትሄ ይገኝለታል።በብዙ ሴቶች ላይ ብጉር ሳይጠፋ ለብዙ አስርት አመታት ሊቆይ ይችላል። ወር አበባ ከመምጣቱ 1 ሳምንት ቀደም ብሎ እየተባባሰ የሚመጣ ይህ አይነቱ ብጉር ያለምንም አይነት ህክምና የወሊድ መቆጣጠርያ በመጠቀም ሊጠፋ ይችላል።እድሜያቸው በገፋ አዛውንቶች ላይ ድንገተኛ የሆነ ብጉር ከተከሰተ ሌላ ያልታወቀ የጤና እክል መኖሩን ስለ ሚያሳይ አስጨኳይ ህክምና ይፈልጋል።የምግብና እና የመድሃኒት ቁጥጥር በተለያዩ ታዋቂ በሆኑ ያለማዘዣ የሚወሰዱ የብጉር ቅባት /ማጽጃ እና የተለያዩ ለቆዳ ምንጠቀማቸው ግባቶች ከባድ ዉህደት በመፍጠር ችግር ሊያስከትሉ እንደሚችሉ ገልጾዋል።ይህ አይነቱ ውህደት የመፈጠር እድሉ በጣም በጣም ዝቅተኛ ስለ ሆነ ለብጉር ምንጠቀማቸዉን የቆዳቅባት/ንጽህና መስጫ ግባቶች በምንጠቀምበት ወቅት ቆዳችን ላይ በሚታይ መቅላት፤ ማሳከክ እና መቆጣት እንደ ከባድ የሆነው ዉህደት መቁጠር የለብንም።ነገር ግን የተለያዩ ለብጉር ሚጠቀሟቸዉን ግባቶች ከተጠቀሙ በኋላ እነዚህ ምልክቶችን ካዩ አስቸኳይ የሆነ ህክምና ያድርጉ እነዚህም፦
#ለመተንፈስ መቸገር
#አይን ፤ፊት፤ ከንፈር እና ምላስ አካባቢ ማበጥ
#የጉሮሮ መወጠር ስሜት
#እራስን እንደመሳት ነገር ካጋጠምዎ
ሼር #ሼር #ሼር ያርጉት፦ሁሉም ይወቅ!!!!ሼር #ሼር #ሼር ያርጉት፦ሁሉም ይወቅ!!!!
https://@AMcstudents/join
@zabule
Each of us has different sleeping habits, some
can only sleep if they are in a certain position,
while others are asleep at the moment they put
their head on the pillow. However, some
positions offer more benefits than others. Some
sleep positions may have an impact on various
aspects of your health.
Blood pressure, sinus infection, and many others
may be affected by your sleeping position.
1. Heartburn
For people who suffer from this, falling asleep is
not an easy task. Poor sleep may result in acid
reflux and this may lead to insomnia and bad
digestion. The best sleeping position for people
suffering from acid reflux is slightly raised upper
body so that the contents of the stomach remain
below. It is also advisable to sleep on the left
side.
2. Neck pain
The sleeping position can play a major role when
it comes to neck pain. It is important to have a
comfortable pillow that matches the shape of the
neck, but there are other ways in which you can
reduce the risk. Sleeping on the side or on the
back are the two positions that are the easiest for
the neck. Doctors recommend sleeping with a
small towel wrapped in a roll under the neck to
support it.
3. Back pain
Pain in any part of the back can make sleeping
impossible. If you sleep on the back, you can
reduce pain by putting a pillow under the knees. If
you sleep on a stomach, place the pillow under
your abdomen. If you sleep on the side, put a
pillow between your knees and bend your feet
towards your chest.
4. Shoulder pain
Shoulder pain is a very common problem and can
really interfere with sleep. Sleeping on a side that
does not cause pain may seem like the right
choice, but there are other ways to avoid pain.
Hug one pillow, or if you sleep on your back, put
a small pillow under the shoulder that hurts.
5. Headaches
Poor sleep positions often cause headaches,
especially as people twirl their neck during the
sleep. The best position for avoiding headaches is
either on your back or on the side, but with
enough pillows around your head so you can’t
move it overnight.
6. Digestive problems
Sleep can very easily be interrupted when you are
tired of digestive problems. But sleeping on the
left side can help you in this. This position is
helpful because your stomach is on the left side.
This allows the gravity to speed up the digestion
process so you can sleep.
7. Sinus problems
Sleeping in a bad position while having sinus
problems may result in clogging of the airways
and sleep interruption. Try to lift your head to
avoid this problem. It is important that your head
is higher than your heart to reduce the amount of
blood in your nose.
8. PMS pain
The pains that occur during this period may not
allow you to fall asleep. But the fetal position
may help reduce the pressure of the abdominal
muscles. You can also reduce symptoms if you
put a pillow under your knees.
9. High blood pressure
According to a study, sleeping positions can
affect blood pressure. If you are suffering from
high blood pressure, try to sleep on the left side.
Also sleeping in the stomach is quite effective.
10. Hip pain
Hip pain may make your sleeping difficult. It is
important to position it so that it doesn’t put
pressure on the hips and on the back. The best
position for this is sleeping on the stomach. Also,
if you want to sleep on the side, place a pillow
between your legs. You can also try to sleep on
your back with a pillow or blanket that will
support your back.
Make a share to your friends to join this informatics medical channels
#Share #share to ur friends to join
@AMCstudents
Passionate kisses have
health benefits
It’s not all doom and gloom. Research into
passionate kissing has uncovered many valuable
health benefits, including:
Emotional bonding – kissing your partner is
a fun, pleasurable and important part of
physical intimacy and helps maintain a sense
of togetherness and love.
Stress reduction – kissing your partner,
either tenderly or passionately, releases
calming brain chemicals (neurotransmitters)
that reduce stress levels and soothe the
mind.
Foreplay – deep kissing your partner can
lead to sexual intercourse. Various studies
show that sex enhances a person’s physical
and mental health. For example, regular sex
is protective against stress and depression.
Metabolic boost – kissing burns kilojoules.
The more passionate the kiss, the greater
the metabolic boost.
Healthier mouth – saliva contains
substances that fight bacteria, viruses and
fungi. Deep kissing increases the flow of
saliva, which helps to keep the mouth, teeth
and gums healthy.
Increased immunity – exposure to germs
that inhabit your partner’s mouth strengthens
your immune system.
Bacteria that can be
transmitted by kissing
Examples of bacteria that can be transmitted
during kissing include:
Meningococcal disease – this is a potentially
life-threatening condition which includes
meningitis, inflammation of the membranes
(meninges) that surround the brain and spinal
cord, and septicaemia. These bacteria can
be spread either through direct contact or
via droplets. Studies show that, with respect
to kissing, only deep kissing seems to be a
risk factor.
Tooth decay – the bacteria that cause tooth
decay aren’t found in the mouths of
newborn babies. A baby’s mouth must be
colonised with infected saliva, which can be
passed by a kiss on the
Magic way of deep breathing
most of us pay no attention to how we are
breathing. It’s just something our body does
automatically. But often our breathing is too
shallow, which is not good for our health.
Deep breathing should be a part of your everyday
life. It will help you live longer as well as make
you happier, more productive and energetic.
Proper breathing should be deep, slow, rhythmic
and done through the nose, not the mouth. In
addition, you must try to breathe deeply into your
abdomen, not just your chest.
Deep breaths should last 3 to 5 seconds breathing
in and 3 to 5 seconds breathing out.
Deep breathing is also known as diaphragmatic
breathing, abdominal breathing, belly breathing and
paced respiration.
A good thing about this is that you can do it
anywhere at any time and it doesn’t cost
anything! Even a short session of 10 minutes of
deep breathing 2 or 3 times a day will have a
huge impact on your physical and mental health.
With a little effort, deep breathing can become an
easy and unconscious part of your daily life.
Initially, you need to focus on your breath and
soon you will start breathing deeper without
having to think about it at all.