በሰላም ተጠናቋል
❤️❤️❤️
✍በባህርዳር በሁለቱም ባህረ ጥምቀት ሲካሄድ የነበረው የጥምቀት ስርአት በሰላም በመጠናቀቁ የአማራ ህክምና ማህበር/Amhara Medical Association /ደስታውን ይገልፃል።በሁለቱም ጥምቀተ ባህር የህክምና ቡድን ተቋቁሞ አገልግሎት በመሰጠቱና በስኬት በመጠናቀቁ እጅግ ደስ ብሎናል።ወደፊትም በተለያዩ ቦታዎች የሚካሄዱ የአደባባይ በአላት ላይ አገልግሎት መስጠት እንደሚገባ ማህበሩ በፅኑ ያምናል።የዘንድሮው አገልግሎት ትልቅ ትምህርት የወሰድንበት ነበር።ለወደፊቱ የተደራጀና ወጥ እንደሚሆን ባለሙሉ ተስፋ ነን።
✍ማህበሩ የተቋቋመው 2008 ዓ.ም በአማራ የህክምና ባለሙያዎች የተቋቋመ ሲሆን አንጋፋ ሀኪሞች በፕሬዚዳንትነት መርተውታል።ዶ/ር ጋሹ ክንዱ፤፤ዶ/ር በቃሉ ውብሸት፤ዶ/ር መልካሙ አብጤ፤ዶ/ር አብራራው ታደሰ ማህበሩን ይመሩ የነበሩና ማህበሩን ለዚህ ትውልድ ያስረከቡ አንጋፋ ሀኪሞች ናቸው።
✍ማህበሩ የበጎ አድራጎት ማህበር ቋሚ የሆነ የበጀት ምንጭ የለውም/ ከአባላት ክፍያ በቀር/።ስለዚህ ውድ የህክምና ባለሙያዎች ማህበር እጅግ አስፈላጊ መሆኑን ተረድታቹህ ሁላቹህም አባል ትሆኑ ዘንድና ማህበሩን ታጠነክሩት ዘንድ ማህበሩ በክብር ይጠራቹሃል።ማህበሩ ላለፉት ጥቂት አመታት በተለያዩ ምክንያቶች ብዙም እንቅስቃሴ ሳያደርግ መቆየቱ ሁላችንም የምናውቀው እውነት ነው።ግን አሁን ወደ ሙሉ አቅሙ ለመመለስ እየታገለ ያለ ማህበር ነው።በዚህ ወቅት ከጎናችን ሆናቹህ ልታግዙን ይገባል።ባህር ውስጥ የገባችን ህፃን ለማውጣት ከውጭ ሆኖ መጮህ/ማልቀስ ምንም አይጠቅምም።ወደ ባህሩ ጠልቆ መግባት ያስፈልጋል።እናም ከውጭ ሆኖ መተቼት የትም አያደርስም።ስለዚህ ወደ ማህበሩ ግቡና ማህበሩን የወደፊት የሀገር ኩራት ማህበር አድርጉት።
መልካም የጥምቀት በአል ይሁንልን።
✍✍✍
የአማራ ህክምና ማህበር
/Amhara Medical Association
ባ/ዳር
ኢትዮጵያ

👎2
ለጤና ባለሙያዎች የተዘጋጀ/For All health professionals/
✍✍✍
የአማራ ህክምና ማህበር /AMA/ በ2008 ዓ.ም የተመሰረተ ማህበር ነው።ማህበሩ መስከረም 25/2018 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤ ማካሄዱ ይታወቃል።በዚች ጥቂት ወራት የቦርድ አመራርና ዳይሬክተሮች ሁልጊዜም በየሳምንቱ ስብሰባ እያደረጉ የሚከተሉትን ስራዎች አከናውኗል።
1.ማህበሩን ባዲስ መልኩ ለማደራጀት ተሞክሯል
2.የጤና ባለሙያውን ጥያቄ የሚመለከታቸው አካላትን እየጠየቀ ይገኛል።እልባት እስኪገኝ ድረስ እስከመጨረሻው መጠየቁንም ይቀጥላል።
3.ባ/ዳር በሚገኘው ሁለቱ ጥመቀተ ባህር ከጤና ቢሮ ጋር በመተባበር የህክምና ቡድን አቋቁሞ አገልግሎት ሰጥቷል።ወደፊትም ይሰጣል።
ከዚህ በመቀጠል ደግሞ ለጤና ባለሙያዎች ትልቅ እድል ከፍቷል።የማህበሩ አንዱ አላማ ተመራማሪና መዋቅራዊ እሳቤ /Researcher and Systemic Thinker/ ያላቸው የህክምና ባለሙያዎችን ማፍራት ነው።ይሄን ለማድረግ የማህበሩ ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት ስለ ጥናትና ምርምር/Research training from Basic to advanced/አዘጋጅቷል።ማንኛውም ፍላጎት ያለው የጤና ባለሙያ መሳተፍ ይችላል።ቅድሚያ የተመዘገበ በቅድሚያ እድል ይሰጠዋል።በሚከተለው የመመዝገቢያ ቅፅ መመዝገብ ይቻላል።
https://forms.gle/UnewQLPjQZPpH1TU9
❤️❤️❤️
የአማራ ህክምና ማህበር
Amhara Medical Association
ባ/ዳር
አትዮጵያ

👍2
አስደሳች ዜና ለሁሉም ጤና ባለሙያዎች
ከአማራ ህክምና ማህበር
የአማራ ህክምና ማህበር አዲስ ስራ አሰፈፃሚወች ፤ ዳይሬክተሮችና የዞን አመራሮች በአዲስ መልክ ከተመረጡ ጊዜ ጀምሮ የተለያዩ ስራወችን እየሰራ ይገኛል።ማህበሩ ከተቋቋመባቸው አላማዎች ውስጥ አንዱ ከህክምናው በዘለለ በጥናትና ምርምር ማህበረሰባቸውን ማገልገል ለሚፈልጉ የጤና ባለሙያዎች ስልጠና መስጠት ነው። በመሆኑም በአማራ ህክምና ማህበር በጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት በኩል የተዘጋጀ የጥናት እና ምርምር ስልጠና የፊታችን አርብና ቅዳሜ(በ 29 & 30, 2018 ዓ/ም) ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች ለመስጠት ዝግጅቱን ጨርሶ በጉጉት እየጠበቀ ይገኛል። ስልጠናው በመሠረታዊ የጥናትና ምርምር ክህሎቶች የሚያተኩር ሲሆን በኦንላይ እንደሚሰጥና ሰርቲፊኬትም እንደሚኖረው ገልፀዋል።በመሆኑም መሣተፍ ለምትፈልጉ ማንኛውም የጤና ባለሙያዎች ከታች በምናስቀምጠው ሊንክ ገብታችሁ መመዝገብና በጥናትና ምርምር የካበተ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች ስልጠናውን መውሰድ ትችላላችሁ።
👇👇👇
https://forms.gle/UnewQLPjQZPpH1TU9
አማራ ህክምና ማህበር
የጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት
ባህር ዳር

👍5👎1
የሀዘን መግለጫ///
በዶ/ር ጸጋሁን ስሜ በ26/05/2018 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ በድንገት ህይወታቸው በማለፉ ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶናል!!!
ዶ/ር ጸጋሁን የህክምና ትምህርታቸውን በመቀሌ ዩኒቨርስቲ በ2011 ዓም ካጠናቀቁ በኋላ በጠቅላላ ሐኪምነት ህይወታቸው እስካለፈበት ቀን ድረስ የአማራ ጤና ቢሮ ባልደረባ በመሆን ህዝባቸውን በቀናነት ሲያገለግሉ የነበሩ ሀኪም ነበሩ።
እንዲሁም የአማራ ህክምና ማህበር አባል የነበሩ ሲሆን ትናንት 26/05/2018 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ በድንገት ህይወታቸው አልፏል።
በዶ/ር ጸጋሁን ስሜ ድንገተኛ ህልፈተ ህይዎት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን በድጋሚ እየገለጽን መንግስት የሀኪሙን አሟሟት ምክንያት በትክክል እንዲያጣራና ለህዝብ ይፋ እንዲያደርግ እንጠይቃለን።
ለቤተሰቦቹ፣ ወዳጅ ዘመዶቹና የስራ ባልደረቦቹ መጽናናትን እንመኛለን።
የአማራ ሕክምና ማህበር
ባህርዳር , ኢትዮጵያ///

ሰላም ውድ የአማራ ህክምና ማህበር አባላት።አርብና ቅዳሜ ሊካሄድ የነበረው የጥናትና ምርምር ስልጠና በዶ/ር ፀጋሁን ስሜ አሳዛኝ ህልፈተ ህይወት ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል።ማህበሩ በወንድማችን ህልፈተ ህይወት ጥልቅ ሀዘን ውስጥ በመሆኑ ለጊዜው ማራዘማችንን እንገልፃለን።የወንድማችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን
👍11
የሐዘን መግለጫ
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 6ኛ ዓመት የሕክምና ዶክትሬት ተማሪ (ኢንተርን ሐኪም) የነበረው ዶ/ር በውቀቱ አንዳርጌ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
በኢንተርን ሐኪሙ ኅልፈተ-ሕይወት የተሰማንን ጥልቅ ኀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቹ፣ ለጓደኞቹ እና ለመላው ማህበረሰባችን መጽናናትን እንመኛለን።

ሰላም ወድ ቤተሰቦች::የአባልነት ክፍያ እየከፈልን ሃላፊነታችንን እንወጣ።የክፍያ መጠን 2000 ብር ነው።ስለዚህ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000171480683 Amhara medical Association ብላቹህ እያስገባቹህ ደረሰኝና ጉርድ ፎቶ ለአባላት ጉዳይ ዳይሬክቶሬት "ዶ/ር ጥላሁን ፀጋዬ" ቴሌግራም መላክ ትችላላቹህ።መታወቂያ በቅርቡ ልናሰራ ነው።
ስልክ ቁጥር:0911929227
user name:@ttsegabit
አማራ ህክምና ማህበር ኩራታችን ሆኖ ለትውልድ እንዲቀጥል ሃላፊነታችንን እንወጣ

ከአማራ ህክምና ማህበር የተላለፈ ጥሪ
✍✍✍
የአማራ ህክምና ማህበር ከአማራ ሀኪሞች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች መጋቢት 6 /2018 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 ጀምሮ ውይይት ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቋል።ስለዚህ ማህበሩ ይመለከተኛል የምትሉና ለአማራ ህዝብ በጤናው ዘርፍ አሻራ ማሳረፍ የምትፈልጉ በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያላቹህ አካላት ትቀላቀሉን ዘንድ የአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
✍✍✍
ቅድሚያ ለጤና/Priority For Health
የአማራ ህክምና ማህበር
ባህርዳር
ኢትዮጵያ
To join the meeting on Google Meet, click this link:
https://meet.google.com/noa-hcie-tsz
Or open Meet and enter this code: noa-hcie-tsz

Google
Real-time meetings by Google. Using your browser, share your video, desktop, and presentations with teammates and customers.
Atalel Fentahun:
https://internationalforum.bmj.com/oslo/global-top-30-improvers-awards/
Please vote the young and intelligent researcherand Surgeon Dr Atale Fentahun
✍✍✍
ሁሉም ሰው ይምረጥ
Steps:
1. Click improvers Award
2. Click vote
4:Best cross-organization collaboration award
Click ETHIOSOS TEAM
Submit

Oslo 2026 -
Global Top 30 Improvers Awards Oslo 2026
Join us in celebrating 30 years of the International Forum with the Global Top 30 Improvers Awards.
To Remember
ከአማራ ህክምና ማህበር የተላለፈ ጥሪ
✍✍✍
የአማራ ህክምና ማህበር ከአማራ ሀኪሞች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዛሬ እሁድ ማለትም መጋቢት 6 /2018 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 ጀምሮ ውይይት ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቋል።ስለዚህ ማህበሩ ይመለከተኛል የምትሉና ለአማራ ህዝብ በጤናው ዘርፍ አሻራ ማሳረፍ የምትፈልጉ በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያላቹህ አካላት ትቀላቀሉን ዘንድ የአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
✍✍✍
ቅድሚያ ለጤና/Priority For Health
የአማራ ህክምና ማህበር
ባህርዳር
ኢትዮጵያ
To join the meeting on Google Meet, click this link:
https://meet.google.com/noa-hcie-tsz
Or open Meet and enter this code: noa-hcie-tsz
ከአማራ ህክምና ማህበር የተላለፈ ጥሪ
✍✍✍
የአማራ ህክምና ማህበር ከአማራ ሀኪሞች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዛሬ እሁድ ማለትም መጋቢት 6 /2018 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 ጀምሮ ውይይት ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቋል።ስለዚህ ማህበሩ ይመለከተኛል የምትሉና ለአማራ ህዝብ በጤናው ዘርፍ አሻራ ማሳረፍ የምትፈልጉ በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያላቹህ አካላት ትቀላቀሉን ዘንድ የአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
✍✍✍
ቅድሚያ ለጤና/Priority For Health
የአማራ ህክምና ማህበር
ባህርዳር
ኢትዮጵያ
To join the meeting on Google Meet, click this link:
https://meet.google.com/noa-hcie-tsz
Or open Meet and enter this code: noa-hcie-tsz
Google
Real-time meetings by Google. Using your browser, share your video, desktop, and presentations with teammates and customers.
👍1
የአማራ ህክምና ማህበር (አህማ) በክልሉ ከሚገኙ ሐኪሞች ጋር በ06/07/2018 ዓ.ም ውይይቶችን አደረገ
✍✍✍
የአማራ ህክምና ማህበር ስራ አስፈፃሚ አባላትና ዳይሬክተሮች በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ከክልሉ ሐኪሞች ጋር በበይነመረብ ውይይት አካሂዷል።
በውይይቱ መጀመሪያም ፦
✍የማህበሩ ጠቅላላ የ6 ወር እንቅስቃሴዎች ሪፖርት፣አሁን ላይ በማህበሩ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ፣የማህበሩ ፈተናዎችና የወደፊት አቅጣጫዎች ቀርቧል።
✍ሌላው ከውይይቱ በፊት የቀረበው የሲቪክ ማህበራት ሚናና አላማወች ምን መምሰል አለበት፤ጠቅላላ አላማዎቹስ ምንድን ናቸው የሚል አጠር ያለ ጽሁፍም ለውይይት ተሳታፊዎች ቀርቧል
_✍በመቀጠልም ከተሳታፊዎች በርከት ያሉ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን፤ለጥያቄዎቹ ከስራ አስፈፃሚ አባላት እንዲሁም ከዳይሬክተሮች ምላሾችና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል።
✍ከተነሱት ጥያቄዎች ውስጥም
1ኛ.ወቅታዊ የዲውቲ ክፍያ መመሪያውን መሠረት አድርጎ አለመከፈል ጋር ተያይዞ ማህበሩ እስከምን ድረስ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የመፍትሔ አካል ሆኗል?
2ኛ.ክልሉ ውስጥ ባለው ወቅታዊና ነባራዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ የጤና ባለሙያዎች ፍልሰት ፣ምቹ ያልሆነ የስራ አካባቢ ፣በቂ የሆነ ግብዓት በሌለበት መሥራት ፣ከሌሎች ክልሎች በተለየ የተለያዩ ጥቅማጥቅሞች መጎደል ...ዙሪያ ማህበሩ ምን ላይ ነው?
3ኛ.ሌላው በቅርቡ አንዳንድ የክልላችን ከተሞች ላይ ለባለሙያዎች የቤት መሥሪያ ቦታ ለማመቻቸት የተጀመረ እንቅስቃሴ አለ፤ነገር ግን ባለሙያዎች በተለያዩ ምክንያቶች(ዝውውር ፣ትምህርት ...)የስራ ቦታ በሚቀያይሩበት ጊዜ አሁን እየሠራበት ባለው ተቋም ሁለት አመት አልሞላውም በሚል መመሪያ ብዙ ባለሙያዎች ከዚህ ውስጥ ባለመካተታቸው ከፍተኛ ቅሬን ፈጥሯል።ማህበሩ በዚህ ጉዳይ ቅሬታወችን ለመፍታት ምን አድርጓል ?
4ኛ.ለአንድ ማህበር/ተቋም በተፈለገው ልክ ለመንቀሳቀስ ገንዘብ ዋነኛ መሣሪያ ነው፤ማህበሩ የገቢ ምንጭ ለመጨመር ምን አስቧል ?
5ኛ.ማህበሩ አሁን ላይ ምን ያክል መደበኛ አባላቶች አሉት፣አባላትን ለመጨመር ምን ታስቧል?
6.ማህበሩ ከሌሎች የሙያ ማህበራት ጋር ምን አይነት ግንኘነት አለው?
7ኛ.አሁን ላይ እየተበራከተ የመጣው የህክምና ህገ ነክ ጉዳዬች ላይ ማህበሩ ምን እንቅስቃሴና እቅድ አለው?
✍በነዚህ እና ሌሎች ጥያቄዎች ዙሪያ ውጤታማ ውይይቶች ከተደረጉ በኃላ የውይይት ተሳታፊዎች የሚከተሉትን አስተያየቶችን በመሥጠት ውይይት ተቋጭቷል ።
1.በየተቋማቱ በደንብ የሚንቀሳቀሱ ተወካዮችን በማዘጋጀት በደንብ መቀናጀትና አባላትን መጨመር
2.ከክልሉ ሐኪሞች ጋር በየጊዜው የተለያዩ ውይይቶችን ማዘጋጀትና የጋራ ማድረግ ያስፈልጋል ።
3.ከተለያዩ እቅዶች ጎን ለጎን የባለሙያዎችን ቅሬታወች፣የመብት ጥያቄዎችና ጥቅማጥቅሞች፣የዝውውር ፣የምደባና ሌሎች ክፍተቶች ላይ ማህበሩ በንቃት በመከታተል፣ከሚመለከታቸው አካላትና ባለሙያዎች ጋር በመሆን ማህበሩ በጥንካሬ መንቀሳቀስን እንጠብቃለን፣እንደግፋለን ።
✍✍✍
ቅድሚያ ለጤና/Priority For Health/

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሰን/ሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንልን/ዎ እንመኛለን። ዒድ ሙባረክ!!!
ቅድሚያ ለጤና!!!
አማራ ህክምና ማህበር
ባህር ዳር
ኢትዮጵያ
መጋቢት,2018 ዓ/ም
ቅድሚያ ለጤና!!!
አማራ ህክምና ማህበር
ባህር ዳር
ኢትዮጵያ
መጋቢት,2018 ዓ/ም
👍3