የሃዘን መግለጫ
በዶ/ር ሜሮን ደምሌና እና በዶ/ር አቤኔዘር ጌታቸው ድንገተኛ ህልፈት ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶናል።
ዶ/ር ሜሮን የጎንደር ዩኒቨርስቲ የ(40ኛው) ባች አዲስ ምሩቅና በዚሁ ዩኒቨርስቲ በአንስቴዢያና ክሪቲካል ኬር ሜድስን ዘርፍ በመምህርነትና በጠቅላላ ሀኪምነት ላለፉት 8 ወራት ስታገለግል የነበረች ስትሆን በተግባቢነቷ በቅንነቷና በስራ ወዳድነቷ የምትታወቅ እንቁ ወጣት ሀኪም ነበረች።ባደረባት ህመም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ስትረዳ ቆይታ ሠኞ ታህሳስ 6,2018 ዓ/ም አርፋለች።
ዶ/ር አቤኔዘር ደግሞ በዩኒቨርስቲው የ3ተኛ አመት የጠቅላላ ቀዶ ጥገና ሬዚደንት ሀኪም ሲሆን ታህሳስ 3,2018 ዓ/ም አርፏል።
ለቤተሰቦቻቸው፣ ለጓደኞቻቸው እና ለሥራ ባልደረቦቻቸው መፅናናትን ከልብ እንመኛለን።
ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑር።
የአማራ ህክምና ማህበር
ባ/ዳር, ኢትዮጵያ
Message of Condolence
We are deeply saddened by the untime passing of Dr. Meron Demilie and Dr. Abenezer Getachew.
Dr. Meron was a passionate young physician and academic staff in Anesthesia and Critical Care Medicine at the University of Gondar, while Dr. Abenezer was a brilliant and hardworking third-year General Surgery resident. Their dedication and kindness touched many lives.
Our heartfelt condolences go to their families, friends, and colleagues. They will be greatly missed.
May they rest in peace
Amhara Medical Association
Bahir Dar,Ethiopia

ሰላም ወድ የአማራ ህክምና ማህበር አባላት።ማህበራችን AMA የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን እያደረገ ይገኛል።ምናልባት ብዙ ተስፋ ያስቆረጡን ጉዳዮች ሊኖሩ ይችላሉ።ነገር ግን ይሄን ሁሉ ችግር ማስተካከል የምንችለው ጠንካራና ወጥ የሆነ ማህበር ሲኖረን ነው።ለዚህ ደግሞ ያለንን አቅም በሙሉ መጠቀም አለብን።AMAን ሁሉም የአማራ ሀኪም የእኔ ነው ብሎ ሊቀበለው ይገባል።ለእኛም አቅም የምትሆኑን ይሄን ስታደርጉ ነው።ሁሉም የAMA የቦርድ አባላትና ዳይሬክተሮች እንዲሁም ተወካዮች ጊዜና ጉልበታቸውን invest እያደረጉ ነው።ምንም የሚያገኙት ጥቅማጥቅም እንደሌለ ሁላቹህም ምስክሮች ናቹህ። እንዲያውም ተጨማሪ ወጪ እያወጡ ይገኛሉ።ምክንያቱም ማህበሩ የራሱ የሆነ ወጥ የሆነ ገቢ ስለሌለው/ከአባላት ክፍያ ውጭ/።ስለዚህ ማህበሩ እንዲጠነክር የምትፈልጉ ከሆነ ሁሉም አባል መሆን አለበት።ለዚህ ደግሞ የአባልነት ክፍያ መክፈል ይጠበቅብናል።የክፍያ መጠን 2000 ብር ነው።ስለዚህ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000171480683 Amhara medical Association ብላቹህ እያስገባቹህ ደረሰኝ ለአባላት ጉዳይ ዳይሬክቶሬት "ዶ/ር ጥላሁን ፀጋዬ" ቴሌግራም መላክ ትችላላቹህ።ስልክ ቁጥር:0911929227
user name:@ttsegabit
ብር ያስገባቹህ ጉርድ ፎቶ ጨምራቹህ ላኩ።መታወቂያ ልናሰራ ስለሆነ።ከትችት ወጥተን ወደ ስራ ሁላችንም እንድንገባ መልእክቴ ነው።

👍7
አካሚውን እናሳክመው
ዶ/ር አስናቀው ደሳለኝ ይባላል፡፡ ላለፉት 12 ዓመታት በተለያዩ የመንግስት ጤና ተቋማት ፤ በተለይ ላለፉት 4 ዓመታት ደግሞ በዱርቤቴ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ጠቅላላ ሀኪምነት ሌት ተቀን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ለታመሙ ፈውስን ለተከፉት ምክሩን ለወላድ እናቶች ደሙን እየሰጠ ህዝብን እያገለገለ ነበረ፡፡ አሁን ላይ ግን ይህን ስራውን እንዳይሠራና ለህይወቱም አስቸጋሪና ከአቅሙ በላይ የሆነ ህመም ገጥሞታል፡፡
ዶ/ር አስናቀው በጀርባው ህብለሰረሰር (spinal cord) ውስጥ በተፈጠረ ዕጢ ምክንያት መንቀሳቀስ ከብዶት አልጋ ላይ ውሏል፡፡ ህመሙን ሲመረመርና ሲከታተል የቆየው የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በሽታው ቀዶ ህክምና የሚያስፈልግ መሆኑን የገለፀ ሲሆን በሀገር ውስጥ ግን መሰራት የማይችል በመሆኑ የሆስፒታሉ ሜዲካል ቦርድ ወደ ውጭ ሀገር ሪፈር ፅፎለታል፡፡
ለዚህ ህክምናም ከ2.5 ሚሊዮን ብር በላይ ስለሚያስፈልገው እና ዶ/ር አስናቀውም ሆነ ቤተሰቦቹ ይህንን ገንዘብ አውጥተው የማሳከም አቅም ስለሌላቸው ወደ እናንተ እጃቸውን ዘርግተው ሊማፀኑ ግድ ብሏቸዋል፡፡
ዶ/ር አስናቀው ወደ ሚወደውና ሚተጋለት ሙያው በቶሎ ተመልሶ ህዝብን ለማገልገል የእናንተን እገዛ በእጅጉ ይሻል፡፡ ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ነው ለሃምሳ ሰው ግን ጌጡ ነው እንዲሉ ተረባርበን አካሚውን እናሳክመው ዘንድ ከጉልበታችን በርከክ ብለን እንማፀናለን እንደማታሳፍሩንም እንተማመናለን።
ከወዲሁ ስለምትረዱት ከልብ እናመሠግናለን🙏🙏🙏
ዶ/ር አስናቀውን በስልክ ለማግኘት 0918234175
የባንክ አካውንት
ንግድ ባንክ 1000066288106
አማራ ባንክ 9900018743705
አባይ ባንክ 2541011106929916
ቴሌ ብር 0918234175
አማራ ህክምና ማህበር

Forwarded from Til@bit
የአማራ ህክምና ማህበር አዲስ ስራ አሰፈፃሚወች ፤ ዳይሬክተሮችና የዞን አመራሮች በአዲስ መልክ ከተመረጡ ጊዜ ጀምሮ የተለያዩ ስራወችን እየሰራ ይገኛል። ስለሆነም የአባላትን መረጃ በጠራና በተደራጀ ሁኔታ መዝግቦ መያዝ አሰፈላጊ በመሆኑ በበይነመረብ የመመዝገቢያ ፎርማት በማዘጋጀት ለአንድ ወር የሚቆይ ኦንላይን የምዝገባ ጊዜ አዘጋጅቷል ።
ስለሆነም የአማራ ህክምና ማህበር አባለ ለመሆን የምትፈልጉና በአማራ ክልል ፣አዲስ አበባ ፣ በሌሎች ክልሎች እንዲሁም በውጭ ሃገር በተለያየ ደረጃ የምትገኙ ህክምና በለሙያወች የሚጠበቅባችሁን የአባልነት ክፍያ በማህበሩ አካውንት በመክፈል ከታች ባለው ኦንላይን ፎርም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
የአማራ ህክምና ማህበር
https://forms.gle/MTq4hHwNpTgnr8tv8

A Whisper to Every Amhara Physician
There is an association that was not given to us.
It was born from us.
It does not speak about physicians —
it speaks with them.
That association is AMA.
**The Question Is Not “What Does AMA Do?”
The Question Is “Who Will AMA Become Without You?”**
AMA is a mirror.
When physicians stand together, it reflects strength.
When they scatter, it reflects silence.
Why Walk Alone When the Path Is Long?
When physicians unite:
Their voice becomes law, not noise
Their service becomes system, not sacrifice
Their care becomes legacy, not routine
AMA exists for:
The physician who serves quietly
The health system that needs strong minds
The community that trusts our hands
Proverbs Do Not Lie
If physicians do not defend their profession,
others will define it for them.
**This Is Not Just Membership
It Is Belonging**
AMA is not a building.
It is not a name.
It is a gathering of consciences.
👉 Join AMA.
Not because it is perfect —
but because without you, it cannot become strong.
AMA was created by us.
It works for us.
It stands for the health system and the community
.
AMA is calling. Will you answer?
“A single hand cannot lift a heavy stone.”
“A house built by strangers never protects the owner.”
There is an association that was not given to us.
It was born from us.
It does not speak about physicians —
it speaks with them.
That association is AMA.
**The Question Is Not “What Does AMA Do?”
The Question Is “Who Will AMA Become Without You?”**
AMA is a mirror.
When physicians stand together, it reflects strength.
When they scatter, it reflects silence.
Why Walk Alone When the Path Is Long?
When physicians unite:
Their voice becomes law, not noise
Their service becomes system, not sacrifice
Their care becomes legacy, not routine
AMA exists for:
The physician who serves quietly
The health system that needs strong minds
The community that trusts our hands
Proverbs Do Not Lie
“The river that forgets its source will dry.”
“The shield is strongest where many hands hold it.”
If physicians do not defend their profession,
others will define it for them.
**This Is Not Just Membership
It Is Belonging**
AMA is not a building.
It is not a name.
It is a gathering of consciences.
👉 Join AMA.
Not because it is perfect —
but because without you, it cannot become strong.
AMA was created by us.
It works for us.
It stands for the health system and the community
.
“When the drums change, the dancer must rise.”
This is the moment
.
AMA is calling. Will you answer?
👍3
Dear Physicians,
The Amhara Medical Association (AMA) is conducting a region-wide membership registration. All physicians working across the Amhara Region or elsewhere are invited to register online. This will strengthen our professional network, communication, advocacy, and support systems https://forms.gle/MTq4hHwNpTgnr8tv8

👍1
“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት ተወልዶላችኋል፤ እርሱም ክርስቶስ ጌታ ነው።”
— ሉቃስ 2፥11
በፀሃይ በብርድ ሌትም ቀንም ህዝባችንን ለምታገለግሉ ለመላው የጤና ባለሙያዎች እንዲሁም ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
አማራ ህክምና ማህበር
ባ/ር ዳር
ኢትዮጵያ

👍6
“Stand Together; Serve Better; Lead the Future of Medicine”
The Amhara Medical Association calls upon every physician and medical professional to unite in purpose and service. Membership is not merely an affiliation; it is a commitment to professional excellence, ethical practice, lifelong learning, and collective responsibility for the health of our society.
The strength of any medical profession lies not only in individual expertise, but in unity, shared values, and collective responsibility. The Amhara Medical Association exists to bring us together to uphold professional integrity, promote excellence in practice, and advocate for both physicians and the communities we serve.
By becoming members, we reinforce our voice, support the next generation of physicians, and contribute to a stronger and more responsive healthcare system. Membership is not simply an option; it is a professional commitment to leadership, service, and solidarity.
We invite each of you to join the Amhara Medical Association and take part in shaping the future of our profession and the health of our people.
Your skill is a gift. Your experience is a lesson. Your presence is a necessity.
Do not stand on the sidelines of history. Step into the circle of those who are shaping it.
Join the Amhara Medical Association. Let's build, heal, and lead—together.
“Strength in Unity. Excellence in Service. Legacy in Action.”
Join Now: Website/Registration Link; - https://forms.gle/MTq4hHwNpTgnr8tv8
AMA Membership Directorate

በዶ/ር ሜሪ አበበ ድንገተኛ ህልፈት ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶናል።
ዶ/ር ሜሪ የጎንደር ዩኒቨርስቲ የ6ኛ አመት የህክምና ተማሪ(ኢንተርን ሀኪም) ስትሆን በትሁትነቷ የምትታወቅ ነበረች።ለመመረቅ 3 ወራት ሲቀራት ባልታወቀ ምክንያት ጥር 7, 2018 ዓ/ም አርፋለች።
ለቤተሰቦቿ እና ለጓደኞቿ መፅናናትን ከልብ እንመኛለን።
ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑር።
የአማራ ህክምና ማህበር
ባ/ዳር, ኢትዮጵያ
Message of Condolence
We are deeply saddened by the untimely passing of Dr. Mery Abebe.
She was a humble intern(6th year) doctor at University of Gondar.and about 3 months only remaining for Graduation!
Our heartfelt condolences go to her families, friends, and colleagues.
May she rest in peace

ማቴዎስ 3፥16–17
ኢየሱስም በተጠመቀ ጊዜ ወዲያውኑ ከውኃው ወጣ፤ እነሆም ሰማያት ተከፈቱ፥ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ወርዶ በእርሱ ላይ መጣ። እነሆም ከሰማይ ድምፅ፥ “ይህ የተወደደ ልጄ ነው፥ እኔ በእርሱ ደስ ብሎኛል” አለ።
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች
እንኳን ለ2018 ዓ/ም የከተራ እንዲሁም የጥምቀት በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ።
አማራ ህክምና ማህበር
ባህር ዳር
ኢትዮጵያ
ጥር, 2018 ዓ/ም

👍3👎1