የአማራ ህክምና ማህበር (AMA) 4ኛውን ጠቅላላ ጉባዔ በባህርዳር ከተማ አካሄደ ። በጉባዔው የተገኙት የእለቱ የክብር እንግዳ አቶ ገስጥ ጥላሁን (የአብክመ ጤና ቢሮ ም/ሀላፊ) በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ማህበረሰቡን በቅንነት ለሚያገለግሉ ባለሙያዎች ምስጋና አቅርበዋል ፤ጤና ቢሮውም በክልል ደረጃ ለሚፈቱ የባለሙያዎችን ጥያቄ ለመመለስ እየሰራ መሆኑን ገልፀዋል ። ለወደፊትም ማህበሩ በሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ቢሮው ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልፀዎል።
የማህበሩን የስራ አፈፃፀም አና የስትራቴጅክ ግቦች በዶ.ር አብራራው ታደሰ(የቀድሞው የማህበሩ ፕሬዝዳንት ) እና Carrer Development and pathways for physicians in Ethiopia የሚል ፁሁፍ በዶ.ር በቃሉ ውብሸት ( የባህርዳር ዩንቨርስቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዋና ስራ አስፈፃሚ ) ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል ።
በመጨረሻም ማህበሩን ለሚቀጥሉት ሁለት አመታት የሚመሩ አዲስ ስራ አስፈፃሚ ተመርጧል ።
በዚህም መሰረት
1. ዶ.ር ታደሰ ፈንታ --- ፕሬዚዳንት
2. ዶ.ር ለዓለም መሰረት --ም/ፕሬዚዳንት
3. ዶ.ር በሙሉ ፋሲካው --ዋና ፀሃፊ
4. ዶ.ር ኤርሚያስ አዱኛ --ገንዘብ ያዥ
5. ዶ.ር የሽዎስ ጀንበሩ --- ሂሳብ ሹም
6. ዶ.ር ሞገስ ሆነ -----አባል
7. ዶ.ር መኮነን አባቡ --አባል ሆነው ተመርጠዋል ።
ማህበሩን እስካሁን ስታገለግሉ የነበራችሁ የስራ አስፈፃሚ አባላት እና ዳይረክተሮችን እያመሰገንን አዲስ ለተመረጣችሁ አባላት መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን ።
የአማራ ህክምና ማህበር
መስከረም 25,2018 ዓ.ም
ባህር ዳር

👍7
Take a look at Amhara Medical Association(AMA) (@AmhaMedic): https://x.com/AmhaMedic?t=If0lD8auL5g3Rp2rGzdhyg&s=35
X (formerly Twitter)
Amhara Medical Association(AMA) (@AmhaMedic) on X
Amhara Medical Association(AMA);non political,non religious non profitable professional association.
It is all to patient care quality and professional safety.

የአማራ ህክምና ማህበር ዳይሬክተሮችንና የዞን መሪዎችን መረጠ።
የአማራ ህክምና ማህበር የበጎ አድራጎት ድርጅትና ማህበራትን ለመመዝገብና ለማስተዳደር በወጣው
አዋጅ ቁጥር 194/5004 መሰረት በ2008 ዓ.ም የተቋቋመ ማህበር ነው። ማህበሩ ከተቋቋመ ጀምሮ የተለያዩ ስራዎችን ሲሰራ የቆየና እየሰራ ያለ ማህበር ነው። በማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ አንቀፅ 25 በተቀመጠው መሰረት የስራ አመራር ቦርድ የማህበሩን ዳይሬክተሮች፣ የስራ መሪዎችና አስተባባሪዎች የመሾምና የመሻር ስልጣን አለው።
የአማራ ህክምና ማህበር አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ካካሄደበት መስከረም 25/2018 ዓ.ም ጀመሮ የተለያዩ ስራዎችን ሲሰራ ቆይቷል።ከዚህም መካከል ዳይሬክተሮችንና የዞን አመራሮችን መርጧል
በዚህም መሰረት፦
1. ዶ/ር ጌታባለው ሙሉጌታ ----የህዝብ ግንኙነትና የውጭ ጉዳይ ዳይሬክቶሬት
2. ዶ/ር ሀብታሙ ተስፋዬ----የድንገተኛ ህክምና ዳይሬክቶሬት
3. ዶ/ር አስፋው ኑርሁሴን----የህክምናናማህበረሰብ ጤና አገልግሎት
4. ዶ/ር ኤፍሬም ቀለመወርቅ----የአካዳሚክ፣ፕሮጀክትና ምርምር ዳይሬክቶሬት
5. ዶ/ር ጥላሁን ፀጋዬ----የአባላት ጉዳይ ዳይሬክቶሬት
ሀ.ሰሜን ጎንደር
1. ዶ/ር ሰሎሞን አምባቸው.... የድንገተኛ ህክምና መሪ
2. ዶ/ር ደመቀ ብርሃን/ጠቅላላ ሀኪም/.. ማህበረሰብ ጤና መሪ
3.ዶ/ር ነጋ አቸነፍ/ጠቅላላ ሀኪም---ህዝብ ግንኙነት
4. ዶ/ር ፈቃዴ አማረ/ጠቅላላ ሀኪም፤MPH)....አባላት ጉዳይ
5. ዶ/ር ገ/ሚካኤል አያና/ጠቅላላ ሀኪም---ጥናትና ምርምር
ለ.ምስራቅ ጎጃም
1.ዶ/ር ወርቁ መኮንን ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ---ጥናትንና ምርምር
2.ዶ/ር ሀብታሙ አስሬ ማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ---ድንገተኛ ህክምና
3.ዶ/ር ቸኮል ሞገስ የህፃናት ስፔሻሊስት---ማህበረሰብ ጤና
4.ዶ/ር ደሳለኝ አዳነ /የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት/ ---ህዝብ ግንኙነት
5.ዶ/ር ዋሲሁን ጥላሁን /ጠቅላላ ሐኪም/ ---አባላት ጉዳይ
ሐ.ማዕከላዊ ጎንደር
1.ዶ/ር ሙሉቀን ተስፋዬ(ጠቅላላ ሀኪም)-የድንገተኛ ህክምና መሪ
2.ዶ/ር ሀብታሙ ዋጋ(ጠቅላላ ሀኪም)- የማህበረሰብ ጤና መሪ
3. ዶ/ር ያረጋል መኳንንት(ጠቅላላ ሀኪም) -የህዝብ ግንኙነት መሪ
4 .ዶ/ር ሰፊው አማረ (ጠቅላላ ሀኪም)-የአባላት ጉዳይ መሪ
5 .ዶ/ር ቢኒያም አለባቸው(ጠቅላላ ሀኪም)- ጥናትና ምርምር መሪ
መ.ምዕራብ ጎንደር
1.ዶ/ር ፈንታሁን ደሴ(ጠቅላላ ሀኪም) = የድንገተኛ ህክምና መሪ
2 .ዶ/ር ተውልኝ አስቻለው(ጠቅላላ ሀኪም) = የማህበረሰብ ጤና መሪ
3. ዶ/ር እንዳለው አደባ(ጠቅላላ ሀኪም) = የህዝብ ግንኙነት መሪ
4 ዶ/ር ዮሐንስ ገ/መስቀል(ጠቅላላ ሀኪም)= የአባላት ጉዳይ መሪ
5 .ዶ/ር ካሳሁን አበበ(ጠቅላላ ሀኪም) = ጥናት ምርምር እና ፕሮጀክት መሪ
ሠ.ደቡብ ጎንደር
1. ዶ/ር አታለል ፋንታሁን(የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት
2. ዶ/ር ፍስሀ ጓዴ(ጠቅላላ ሀኪም) -ድንገተኛ ህክምና መሪ
3. ዶ/ር ተመሥገን አዱኛ/ጠቅላላ ሀኪም/ -ማህበረሰብ ጤና መሪ
4. ዶ/ር ስማቸው ሁነኛው(ጠቅላላ ሀኪም) -አባላት ጉዳዩ መሪ
5. ዶ/ር አደመ ባምላኩ(የህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም ) የህዝብ ግንኙነት መሪ
ረ.አዊ ዞን
1.ዶ/ር መስጠት ይበልጣል/የነርቭ ቀዶ ጥገና ስፔሻሊስት/----ጥናትና ምርምር መሪ
2.ዶ/ር አበበ መንግስት/ጠቅላላ ሀኪም/--- አባላት ጉዳይ መሪ
3.ዶ/ር ሀይለ ማርያም አረጋሃኝ/ጠቅላላ ሀኪም/---ድንገተኛ ህክምና መሪ
4.ዶ/ር ኢሌኒ ወ/ሃና/ጠቅላላ ሀኪም/----ማህበረሰብ ጤና መሪ
5.ዶ/ር ሀብታሙ ታረቀኝ/ጠቅላላ ሀኪም/----የህዝብ ግንኙነት መሪ
ሰ.ሰሜን ሸዋ
1.ዶ/ር መስፍን በሀይሉ (የነረቭ ስፔሻሊስት)....የህዝብ ግንኙነት መሪ
2.ዶ/ር አብራራው አድማሱ (የህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም፣MPH). ----ጥናትና ምርምር መሪ
3.ዶ/ር ስንታየሁ ማሞ(ፋሚሊ ሜዲስን ስፔሻሊስት)....የማህበረሰብ ጤና መሪ
4.ዶ/ር ሄኖክ አብርሃም/ጠቅላላ ሀኪም/---አባላት ጉዳይ መሪ
5.ዶ/ር መስፍን ጥበበ/ጠቅላላ ሀኪም/---ድንገተኛ ህክምና መሪ
ሸ.ምዕራብ ጎጃም
1.ዶ/ር ዮናስ ናቃቸው/ድንገተኛና ፅኑ ህሙማን ስፔሻሊስት/
2.ዶ/ር የሮም ጌታቸው /ጠቅላላ ሀኪም/---የማህበረሰብ ጤና መሪ
3.ዶ/ር ጌታነህ ካሴ/ጠቅላላ ሀኪም/---የህዝብ ግንኙነት መሪ
4.ዶ/ር ግርማ አለማየሁ/የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት/---አባላት ጉዳይ መሪ
5.ዶ/ር ተሰማ ያለው/የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት/---ጥናትና ምርምር መሪ
ቀ.ሰሜን ወሎ
1.ዶ/ር ዘሩ ስዩም/የህክምና ት/ቤት ዲን፤ጠቅላላ ሀኪም---የህዝብ ግንኙነት መሪ
2.ዶ/ር አፀደ ብርሃኑ /ጠቅላላ ሀኪም ፤MPH/---ጥናትና ምርምር መሪ
3.ዶ/ር ጌቴ ባይሌ/የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት---ማህበረሰብ ጤና መሪ
4.ዶ/ር ዮሐንስ ፍሬው/የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት---አባላት ጉዳይ መሪ
5.ዶ/ር አዳነ ወዳጄነው/ክሊኒካል ዳይሬክተር፣ጠቅላላ ሀኪም፣MPH/---የድንገተኛ ህክምና መሪ
በ.ደቡብ ወሎ
1.ዶ/ር ሰይድ አሊ/የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት/---የህዝብ ግንኙነት መሪ
2.ዶ/ር ይማም ካሳው/የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት/---ጥናትና ምርምር መሪ
3.ዶ/ር ጋሻው ተሾመ/ጠቅላላ ሀኪም/---የማህበረሰብ ጤና መሪ
4.ዶ/ር አሰፋ ፈጠነ/ጠቅላላ ሀኪም/---አባላት ጉዳይ መሪ
5.ዶ/ር ማዕረግ ወንድምነው/የድንገተኛና ፅኑ ህሙማን ስፔሻሊስት---የድንገተኛ ህክምና መሪ
ስለዚህ የዞን ጤና መምሪያዎች፤ሆስፒታሎች፤ ዩኒቨርስቲዎችና በጤና ዙሪያ ለማህበረሰቡ አገልግሎት እየሰጣቹህ ያላቹህ ተቋማት አስፈላጊ በሆነ በማንኛውም ወቅት ከአማራ ህክምና ማህበርና ከተመረጡት እንቁ ሀኪሞቻችን ጋር በጋራ እንድትሰሩ ስንል እናሳስባለን።
ከሰላምታ ጋር

👍9
የአማራ ህክምና ማህበር ለማህበሩ ስራ አስፈጻሚዎች፣ዳይሬክተሮችንና የዞናል ሆስፒታል አስተባባሪዎችን አጭር ስልጠና ሰጠ።ማህበሩ መሥከረም 25/2018ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤውን በባህርዳር ከተማ ማካሄዱና አዲስ ስራ አስፈጻሚ መምረጡ ይታወቃል ።አዲሱ ስራ አስፈጻሚም ከተመረጠበት ዕለት አንስቶ የተለያዩ እንቅስቃሴዎች እያደረገ ይገኛል ።ከዚህ ውስጥም ለሥራ አካሄድ ያመች ዘንድ በስሩ ባሉት አምስት ዳይሬክተሮች የተለያየ ልምድንና ፈቃደኝነትን መሰረት ባደረገ መልኩ ዳይሬክተሮች መርጧል ።ከዚህም በተጨማሪም ብዙ እንቅስቃሴዎችን እያደረገ ሲሆን በዛሬው እለትም(6/3/18 ዓ.ም) የአዲሱ ስራ አስፈፃሚ፣ዳይሬክተሮችና የዞናል ሆስፒታል አስተባባሪዎች ጋር የትውውቅና ለስራችን የሚያግዝ አጭር ስልጠና ተሰጥቷል ።
ይህን አጭር ስልጠና የሰጡልንም የማህበሩ መሥራች፣በባህርዳር ዩኒቨርስቲ በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ የባህርዳር ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፣የአጥንት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም የህጻናት የአጥንት ቀዶ ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት ሀኪም ዶ/ር በቃሉ ውብሸት ናቸው።ተሳታፊዎችም በነበራቸው ቆይታ እጅግ መደሰታቸውን የገለፁ ሲሆን እንደዚህ አይነት ነገሮች በቀጣይነት በሰፊው መሰጠት እንዳለባቸው አሳስበዋል።
ስለዚህም ውድ የዞን ጤና መምሪያዎች ፣ሆስፒታሎች ፣ዩኒቨርሲቲዎችና ጤና ሳይንስ ኮሌጆች አስፈላጊ በሆነ በማንኛውም የጤና ጉዳዮች ከአማራ ህክምና ማህበርና ከተመረጡ እንቁ ሀኪሞቻችን ጋር በጋራ እንድንሰራ ከጥብቅ አደራ ጋር እንሳስባለን።
የአማራ ህክምና ማህበር !!!

'የአማራ ህክምና ማህበር ስራ አስፈፃሚ/AMA/ ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልከሪም መንግስቱ ጋር ውይይት አካሄዱ
❤️❤️❤️
ስራ አስፈጻሚ አባላቱ ከቢሮ ኃላፊው ጋር በቀን 29/3/18 ሰፊ ውይይትን አድርጓል ።ውይይታችን ከመጀመራችን በፊትም በማህበራችን ፕሬዚደንት ሥለ ማህበሩ አጠቃላይ መዋቅር፣እቅድና ገለጻ በአጭሩ ለቢሮ ሀላፊው ቀርቧል።በውይይቱ ላይ ተሳታፊዎች ለቢሮ ኃላፊው የተለያዩ ጥያቄዎችን ያነሱ ሲሆን ኃላፊውም ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ለቢሮ ሃላፊው የቀረቡት ጥያቄዎች ፦
1.ወቅታዊ የዲውቲ ክፍያ በተመለከተ
2.ጤና መድህንን በተመለከተ
3.በክልሉ ውስጥ የጤና ባለሙያዎች የስራ ቦታ ምቹነትን በተመለከተና የተለያዩ ገፊ ምክንያቶች ጋር ተያይዞ በሀገር ውስጥና ወደ ውጭ የባለሙያ ፍልሰትን በተመለከተ
3.ማህበራችን በክልሉ ባሉ ማንኛውም ጤና ነክና ሌሎች ጉዳዮች ጋር ተሳታፊነት
4.ከሌሎች ማህበራት ጋር(ከሌሎች የክልል ማህበርን ጨምሮ)በጋራ በመሥራትና ጥያቄዎችንና ስራዎችን ከሌሎች ተቋማት ጋር በመሥራት በጤናው ዘርፍ ለጤና ቢሮው ትልቅ አቅም መፍጠር ።
✍በወቅታዊ የዲውቲ ጉዳይ ላይም ካለው የበጀት አለመመጣጠንና በጀት አለመለቀቅ ጋር ተያይዞ ከፍተት የተፈጠረ ሲሆን፤ባለሙያውም ይህን ጥያቄ ተደጋጋሚ መጠየቁ ተገቢ መሆኑን ቢሮ ኃላፊው አንስተዋል ።ይህንም ለማስተካከል ብዙ ስራ እየተሠሩ መሆኑን ገልጸው ፤በቅርቡ ሙሉ የዲውቲ መመሪያው ተፈጻሚ እንደሚሆን ቃል ገብተዋል ።
✍ከጤና መድህን ጋር በተያያዘ ምንም አይነት አለመተማመን አያስፈልግም ፤የጤናው ዘርፍ ባለሙያ ሙሉ ወጪ በመንግስት በኩል እንደሚሸፈን በድጋሚ ማረጋገጫ ሰጥተዋል።
ክልሉ ላይ ባለሙያወቻችን ተረጋግተው እንዲሰሩና ለሥራም ተመራጭ ለማድረግ አብረን ብዙ ስራዎችን መሥራት ይጠበቅብናል ሲሉ ለአማራ ህክምና ማህበር በዚህ ዙሪያ ትልቅ የቤት ስራዎችን በመሥራት የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲስቀምጥ አሳስበዋል ።ማለትም መረጃዎችን በማጠናከርና መፍትሔዎችን በማዘጋጀት፤ከቢሮውና ከሌሎች የክልሉን ስራ ኃላፊዎች ጋር ምክክር በማድረግ ወዘተ።
✍ሌላው ጥሩ ውይይት የተደረገበትና ሥምምነት ላይ የተደረሰበት ፤ጤና ቢሮው በሚያዘጋጃቸውና በሚሣተፍባቸው ክልላዊ ፣ሐገራዊ የጤና ጉዳዮች ላይ ማህበራችን ሁሌም ተወካዮችን በመላክ የበኩሉን እንዲወጣና ጠንካራ ተሳትፎ እንደሚኖረው ሥምምነት ላይ ተደርሷል ።
✍በመጨረሻም ቢሮ ኃላፊው ይህ ማህበር ከስም በዘለለ ተግባር ላይ ጥሩ እንቅስቃሴ በማድረግ ባለሙያውን፣የክልሉን ህዝብ በማጋዝ የድርሻውን ጠጠር መወርወር እንዳለበትና ቢሮው በማንኛውም ጊዜ በማህበራችን እንቅስቃሴ ላይ ከሌሎች ተቋማት ጋር በመሆን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ በደስታ ገልጸዋል ።ከዚህ ጋር አያይዘውም ለህዝባችን ብሎም ለባለሙያዎቻችን ይጠቅማሉ ያላቸውን ጉዳዬች ማህበሩ በማንኛውም ጊዜ ቢሮው ለመወያየት ዝግጁነቱን አረጋግጠውልናል።ሥለዚህ ይህ የመጀመሪያና የመተዋወቂያ ፕሮግራም ቢሆንም ቀጣይ በተለያዩ ጉዳዬች ላይ እንደምንነጋገር ተስማምተን ውይይታችን ቋጭተናል።
ውይይቱ ላይ የተገኙ አባላት ፦
1.ዲ/ን ዶ/ር ታደሰ ፈንታ
2.ዶ/ር ለዓለም መሠረት
3.ዶ/ር በሙሉ ፋሲካ
4.ዶ/ር ኤርሚያስ አዱኛ
5.ዶ/ር ጥላሁን ፀጋዬ

👍1
የሃዘን መግለጫ
በዶ/ር ሜሮን ደምሌና እና በዶ/ር አቤኔዘር ጌታቸው ድንገተኛ ህልፈት ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶናል።
ዶ/ር ሜሮን የጎንደር ዩኒቨርስቲ የ(40ኛው) ባች አዲስ ምሩቅና በዚሁ ዩኒቨርስቲ በአንስቴዢያና ክሪቲካል ኬር ሜድስን ዘርፍ በመምህርነትና በጠቅላላ ሀኪምነት ላለፉት 8 ወራት ስታገለግል የነበረች ስትሆን በተግባቢነቷ በቅንነቷና በስራ ወዳድነቷ የምትታወቅ እንቁ ወጣት ሀኪም ነበረች።ባደረባት ህመም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ስትረዳ ቆይታ ሠኞ ታህሳስ 6,2018 ዓ/ም አርፋለች።
ዶ/ር አቤኔዘር ደግሞ በዩኒቨርስቲው የ3ተኛ አመት የጠቅላላ ቀዶ ጥገና ሬዚደንት ሀኪም ሲሆን ታህሳስ 3,2018 ዓ/ም አርፏል።
ለቤተሰቦቻቸው፣ ለጓደኞቻቸው እና ለሥራ ባልደረቦቻቸው መፅናናትን ከልብ እንመኛለን።
ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑር።
የአማራ ህክምና ማህበር
ባ/ዳር, ኢትዮጵያ
Message of Condolence
We are deeply saddened by the untime passing of Dr. Meron Demilie and Dr. Abenezer Getachew.
Dr. Meron was a passionate young physician and academic staff in Anesthesia and Critical Care Medicine at the University of Gondar, while Dr. Abenezer was a brilliant and hardworking third-year General Surgery resident. Their dedication and kindness touched many lives.
Our heartfelt condolences go to their families, friends, and colleagues. They will be greatly missed.
May they rest in peace
Amhara Medical Association
Bahir Dar,Ethiopia