ምክር፦
የህክምና ማህበሩን የፌስ ቡክ ገጽ የምትጠቀሙበት አካላት የማህበርን ዲሲፕሊን በተላበሰ መልኩ ትጠቀሙበት ዘንድ በትህትና ትጠየቃላችሁ።
በንዴት በእልክና በመሰዳደብ ሐሳብን ማጋራት ለፍላጎታችሁ/ለፍላጎታችን የተለዬ ጥቅም የለውም።
መልካም ጊዜ ለሁሉም ይሁን!!
https://www.facebook.com/share/p/1AT7u9vBzW/

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
👍2
📌 Vacancy Announcement:-
Organization: Medecins Sans Frontieres-Belgium (MSF-Belgium)
Position: Medical Doctor- For Korem Project
Education: #Medical_doctor; with relevant skills and experience
Location: Korem
Salary: 82,000 Birr/ month
Minimum Experience: 2 years
Deadline: June 7, 2025
🔗 Vacancy Details
https://doctorsonlinee.com/tag/msf-belgium/
repost
➡️ Share
@Thequorachannel

2025 Call for Proposals - UN Trust Fund: The UN Trust Fund to End Violence against Women and Girls (UN Trust Fund) offers four-year grants of up to US $800,000 to civil society initiatives to end violence against women and girls. The initiative responds to the urgent need for long-term, flexible support to ensure feminist organizations can stay resilient and continue leading progress for all women and girls. Applications can be in English, French and Spanish, and the call is open from 18 September to 19 November 2025. Find out more information on the application process on this website. https://untf.unwomen.org/en/grant-giving/call-for-proposals
UN Women – United Nations Trust Fund to End Violence against Women
Call for Proposals
The UN Trust Fund to End Violence against Women and Girls awards grants to civil society and women's rights organizations.
የአማራ ህክምና ማህበር (AMA) 4ኛውን ጠቅላላ ጉባዔ በባህርዳር ከተማ አካሄደ ። በጉባዔው የተገኙት የእለቱ የክብር እንግዳ አቶ ገስጥ ጥላሁን (የአብክመ ጤና ቢሮ ም/ሀላፊ) በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ማህበረሰቡን በቅንነት ለሚያገለግሉ ባለሙያዎች ምስጋና አቅርበዋል ፤ጤና ቢሮውም በክልል ደረጃ ለሚፈቱ የባለሙያዎችን ጥያቄ ለመመለስ እየሰራ መሆኑን ገልፀዋል ። ለወደፊትም ማህበሩ በሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ቢሮው ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልፀዎል።
የማህበሩን የስራ አፈፃፀም አና የስትራቴጅክ ግቦች በዶ.ር አብራራው ታደሰ(የቀድሞው የማህበሩ ፕሬዝዳንት ) እና Carrer Development and pathways for physicians in Ethiopia የሚል ፁሁፍ በዶ.ር በቃሉ ውብሸት ( የባህርዳር ዩንቨርስቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዋና ስራ አስፈፃሚ ) ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል ።
በመጨረሻም ማህበሩን ለሚቀጥሉት ሁለት አመታት የሚመሩ አዲስ ስራ አስፈፃሚ ተመርጧል ።
በዚህም መሰረት
1. ዶ.ር ታደሰ ፈንታ --- ፕሬዚዳንት
2. ዶ.ር ለዓለም መሰረት --ም/ፕሬዚዳንት
3. ዶ.ር በሙሉ ፋሲካው --ዋና ፀሃፊ
4. ዶ.ር ኤርሚያስ አዱኛ --ገንዘብ ያዥ
5. ዶ.ር የሽዎስ ጀንበሩ --- ሂሳብ ሹም
6. ዶ.ር ሞገስ ሆነ -----አባል
7. ዶ.ር መኮነን አባቡ --አባል ሆነው ተመርጠዋል ።
ማህበሩን እስካሁን ስታገለግሉ የነበራችሁ የስራ አስፈፃሚ አባላት እና ዳይረክተሮችን እያመሰገንን አዲስ ለተመረጣችሁ አባላት መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን ።
የአማራ ህክምና ማህበር
መስከረም 25,2018 ዓ.ም
ባህር ዳር

👍7
Take a look at Amhara Medical Association(AMA) (@AmhaMedic): https://x.com/AmhaMedic?t=If0lD8auL5g3Rp2rGzdhyg&s=35
X (formerly Twitter)
Amhara Medical Association(AMA) (@AmhaMedic) on X
Amhara Medical Association(AMA);non political,non religious non profitable professional association.
It is all to patient care quality and professional safety.

የአማራ ህክምና ማህበር ዳይሬክተሮችንና የዞን መሪዎችን መረጠ።
የአማራ ህክምና ማህበር የበጎ አድራጎት ድርጅትና ማህበራትን ለመመዝገብና ለማስተዳደር በወጣው
አዋጅ ቁጥር 194/5004 መሰረት በ2008 ዓ.ም የተቋቋመ ማህበር ነው። ማህበሩ ከተቋቋመ ጀምሮ የተለያዩ ስራዎችን ሲሰራ የቆየና እየሰራ ያለ ማህበር ነው። በማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ አንቀፅ 25 በተቀመጠው መሰረት የስራ አመራር ቦርድ የማህበሩን ዳይሬክተሮች፣ የስራ መሪዎችና አስተባባሪዎች የመሾምና የመሻር ስልጣን አለው።
የአማራ ህክምና ማህበር አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ካካሄደበት መስከረም 25/2018 ዓ.ም ጀመሮ የተለያዩ ስራዎችን ሲሰራ ቆይቷል።ከዚህም መካከል ዳይሬክተሮችንና የዞን አመራሮችን መርጧል
በዚህም መሰረት፦
1. ዶ/ር ጌታባለው ሙሉጌታ ----የህዝብ ግንኙነትና የውጭ ጉዳይ ዳይሬክቶሬት
2. ዶ/ር ሀብታሙ ተስፋዬ----የድንገተኛ ህክምና ዳይሬክቶሬት
3. ዶ/ር አስፋው ኑርሁሴን----የህክምናናማህበረሰብ ጤና አገልግሎት
4. ዶ/ር ኤፍሬም ቀለመወርቅ----የአካዳሚክ፣ፕሮጀክትና ምርምር ዳይሬክቶሬት
5. ዶ/ር ጥላሁን ፀጋዬ----የአባላት ጉዳይ ዳይሬክቶሬት
ሀ.ሰሜን ጎንደር
1. ዶ/ር ሰሎሞን አምባቸው.... የድንገተኛ ህክምና መሪ
2. ዶ/ር ደመቀ ብርሃን/ጠቅላላ ሀኪም/.. ማህበረሰብ ጤና መሪ
3.ዶ/ር ነጋ አቸነፍ/ጠቅላላ ሀኪም---ህዝብ ግንኙነት
4. ዶ/ር ፈቃዴ አማረ/ጠቅላላ ሀኪም፤MPH)....አባላት ጉዳይ
5. ዶ/ር ገ/ሚካኤል አያና/ጠቅላላ ሀኪም---ጥናትና ምርምር
ለ.ምስራቅ ጎጃም
1.ዶ/ር ወርቁ መኮንን ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ---ጥናትንና ምርምር
2.ዶ/ር ሀብታሙ አስሬ ማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ---ድንገተኛ ህክምና
3.ዶ/ር ቸኮል ሞገስ የህፃናት ስፔሻሊስት---ማህበረሰብ ጤና
4.ዶ/ር ደሳለኝ አዳነ /የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት/ ---ህዝብ ግንኙነት
5.ዶ/ር ዋሲሁን ጥላሁን /ጠቅላላ ሐኪም/ ---አባላት ጉዳይ
ሐ.ማዕከላዊ ጎንደር
1.ዶ/ር ሙሉቀን ተስፋዬ(ጠቅላላ ሀኪም)-የድንገተኛ ህክምና መሪ
2.ዶ/ር ሀብታሙ ዋጋ(ጠቅላላ ሀኪም)- የማህበረሰብ ጤና መሪ
3. ዶ/ር ያረጋል መኳንንት(ጠቅላላ ሀኪም) -የህዝብ ግንኙነት መሪ
4 .ዶ/ር ሰፊው አማረ (ጠቅላላ ሀኪም)-የአባላት ጉዳይ መሪ
5 .ዶ/ር ቢኒያም አለባቸው(ጠቅላላ ሀኪም)- ጥናትና ምርምር መሪ
መ.ምዕራብ ጎንደር
1.ዶ/ር ፈንታሁን ደሴ(ጠቅላላ ሀኪም) = የድንገተኛ ህክምና መሪ
2 .ዶ/ር ተውልኝ አስቻለው(ጠቅላላ ሀኪም) = የማህበረሰብ ጤና መሪ
3. ዶ/ር እንዳለው አደባ(ጠቅላላ ሀኪም) = የህዝብ ግንኙነት መሪ
4 ዶ/ር ዮሐንስ ገ/መስቀል(ጠቅላላ ሀኪም)= የአባላት ጉዳይ መሪ
5 .ዶ/ር ካሳሁን አበበ(ጠቅላላ ሀኪም) = ጥናት ምርምር እና ፕሮጀክት መሪ
ሠ.ደቡብ ጎንደር
1. ዶ/ር አታለል ፋንታሁን(የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት
2. ዶ/ር ፍስሀ ጓዴ(ጠቅላላ ሀኪም) -ድንገተኛ ህክምና መሪ
3. ዶ/ር ተመሥገን አዱኛ/ጠቅላላ ሀኪም/ -ማህበረሰብ ጤና መሪ
4. ዶ/ር ስማቸው ሁነኛው(ጠቅላላ ሀኪም) -አባላት ጉዳዩ መሪ
5. ዶ/ር አደመ ባምላኩ(የህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም ) የህዝብ ግንኙነት መሪ
ረ.አዊ ዞን
1.ዶ/ር መስጠት ይበልጣል/የነርቭ ቀዶ ጥገና ስፔሻሊስት/----ጥናትና ምርምር መሪ
2.ዶ/ር አበበ መንግስት/ጠቅላላ ሀኪም/--- አባላት ጉዳይ መሪ
3.ዶ/ር ሀይለ ማርያም አረጋሃኝ/ጠቅላላ ሀኪም/---ድንገተኛ ህክምና መሪ
4.ዶ/ር ኢሌኒ ወ/ሃና/ጠቅላላ ሀኪም/----ማህበረሰብ ጤና መሪ
5.ዶ/ር ሀብታሙ ታረቀኝ/ጠቅላላ ሀኪም/----የህዝብ ግንኙነት መሪ
ሰ.ሰሜን ሸዋ
1.ዶ/ር መስፍን በሀይሉ (የነረቭ ስፔሻሊስት)....የህዝብ ግንኙነት መሪ
2.ዶ/ር አብራራው አድማሱ (የህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም፣MPH). ----ጥናትና ምርምር መሪ
3.ዶ/ር ስንታየሁ ማሞ(ፋሚሊ ሜዲስን ስፔሻሊስት)....የማህበረሰብ ጤና መሪ
4.ዶ/ር ሄኖክ አብርሃም/ጠቅላላ ሀኪም/---አባላት ጉዳይ መሪ
5.ዶ/ር መስፍን ጥበበ/ጠቅላላ ሀኪም/---ድንገተኛ ህክምና መሪ
ሸ.ምዕራብ ጎጃም
1.ዶ/ር ዮናስ ናቃቸው/ድንገተኛና ፅኑ ህሙማን ስፔሻሊስት/
2.ዶ/ር የሮም ጌታቸው /ጠቅላላ ሀኪም/---የማህበረሰብ ጤና መሪ
3.ዶ/ር ጌታነህ ካሴ/ጠቅላላ ሀኪም/---የህዝብ ግንኙነት መሪ
4.ዶ/ር ግርማ አለማየሁ/የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት/---አባላት ጉዳይ መሪ
5.ዶ/ር ተሰማ ያለው/የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት/---ጥናትና ምርምር መሪ
ቀ.ሰሜን ወሎ
1.ዶ/ር ዘሩ ስዩም/የህክምና ት/ቤት ዲን፤ጠቅላላ ሀኪም---የህዝብ ግንኙነት መሪ
2.ዶ/ር አፀደ ብርሃኑ /ጠቅላላ ሀኪም ፤MPH/---ጥናትና ምርምር መሪ
3.ዶ/ር ጌቴ ባይሌ/የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት---ማህበረሰብ ጤና መሪ
4.ዶ/ር ዮሐንስ ፍሬው/የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት---አባላት ጉዳይ መሪ
5.ዶ/ር አዳነ ወዳጄነው/ክሊኒካል ዳይሬክተር፣ጠቅላላ ሀኪም፣MPH/---የድንገተኛ ህክምና መሪ
በ.ደቡብ ወሎ
1.ዶ/ር ሰይድ አሊ/የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት/---የህዝብ ግንኙነት መሪ
2.ዶ/ር ይማም ካሳው/የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት/---ጥናትና ምርምር መሪ
3.ዶ/ር ጋሻው ተሾመ/ጠቅላላ ሀኪም/---የማህበረሰብ ጤና መሪ
4.ዶ/ር አሰፋ ፈጠነ/ጠቅላላ ሀኪም/---አባላት ጉዳይ መሪ
5.ዶ/ር ማዕረግ ወንድምነው/የድንገተኛና ፅኑ ህሙማን ስፔሻሊስት---የድንገተኛ ህክምና መሪ
ስለዚህ የዞን ጤና መምሪያዎች፤ሆስፒታሎች፤ ዩኒቨርስቲዎችና በጤና ዙሪያ ለማህበረሰቡ አገልግሎት እየሰጣቹህ ያላቹህ ተቋማት አስፈላጊ በሆነ በማንኛውም ወቅት ከአማራ ህክምና ማህበርና ከተመረጡት እንቁ ሀኪሞቻችን ጋር በጋራ እንድትሰሩ ስንል እናሳስባለን።
ከሰላምታ ጋር

👍9