Amhara Medical Association(AMA)
692 subscribers
211 photos
2 videos
19 files
145 links
Amhara medical Association is all about quality of medical care and physicians satisfaction in the nation.
Download Telegram
የድጋፍ ጥሪ
=======
በወንድማችን በዶ/ር አንዷለም ዳኜ ድንገተኛ ሞት የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽን ልጆቹንና ቤተሰቦቹን ለማገዝ በዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደሥራ ተገብቷል።

ስለሆነም ከዚህ በታች በሦስት የዩኒቨርሲቲው ሀኪሞች ስም በተከፈተው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ድጋፍ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ስለምታደርጉት ድጋፍ በቅድሚያ ከልብ እናመሰግናለን::

Account Holder Names:

Drs. Hailemariam Awoke and Amsalu Worku and Mequanint Yimer

Bank: Commercial Bank of Ethiopia (CBE), Bahir Dar Branch

Account No:
1000676116978
👍2
ውድ ሐኪሞች፦
በደልና በግፍ ለተገደለው እንቁ የአማራ ሐኪም ከእርዳታው በተጨማሪ ከዚህም ከፍ ያለ ነገር ማሰብ እና በጋራ ጠንከር ያለ አንድነትን የተላበሰ ሥራ ይጠይቀናል።
ሐሳብ ሥጡበት ተወያዩበት።
ዶር አንዱአለምን አጠነዋል ግን ከድክመታችን ተምረን የተሻለ ሥራ እንስራ!!
A statement of condolences from the International HepatoPancreatoBiliary Association (IHPBA).

Full text: https://www.ihpba.org/news/567/in-memoriam-dr-andualem-dagne
ምክር፦
የህክምና ማህበሩን የፌስ ቡክ ገጽ የምትጠቀሙበት አካላት የማህበርን ዲሲፕሊን በተላበሰ መልኩ ትጠቀሙበት ዘንድ በትህትና ትጠየቃላችሁ።
በንዴት በእልክና በመሰዳደብ ሐሳብን ማጋራት ለፍላጎታችሁ/ለፍላጎታችን የተለዬ ጥቅም የለውም።
መልካም ጊዜ ለሁሉም ይሁን!!
https://www.facebook.com/share/p/1AT7u9vBzW/
👍2
Have a look at this segment, Ethiopia
See below.
📌 Vacancy Announcement:-


Organization: Medecins Sans Frontieres-Belgium (MSF-Belgium)

Position: Medical Doctor- For Korem Project

Education: #Medical_doctor; with relevant skills and experience

Location: Korem

Salary: 82,000 Birr/ month

Minimum Experience: 2 years

Deadline: June 7, 2025

🔗 Vacancy Details
https://doctorsonlinee.com/tag/msf-belgium/

repost 

➡️ Share

@Thequorachannel
2025 Call for Proposals - UN Trust Fund: The UN Trust Fund to End Violence against Women and Girls (UN Trust Fund) offers four-year grants of up to US $800,000 to civil society initiatives to end violence against women and girls. The initiative responds to the urgent need for long-term, flexible support to ensure feminist organizations can stay resilient and continue leading progress for all women and girls. Applications can be in English, French and Spanish, and the call is open from 18 September to 19 November 2025. Find out more information on the application process on this website. https://untf.unwomen.org/en/grant-giving/call-for-proposals
የአማራ ህክምና ማህበር (AMA) 4ኛውን ጠቅላላ ጉባዔ በባህርዳር ከተማ አካሄደ ። በጉባዔው የተገኙት የእለቱ የክብር እንግዳ አቶ ገስጥ ጥላሁን (የአብክመ ጤና ቢሮ ም/ሀላፊ) በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ማህበረሰቡን በቅንነት ለሚያገለግሉ ባለሙያዎች ምስጋና አቅርበዋል ፤ጤና ቢሮውም በክልል ደረጃ ለሚፈቱ የባለሙያዎችን ጥያቄ ለመመለስ እየሰራ መሆኑን ገልፀዋል ። ለወደፊትም ማህበሩ በሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ቢሮው ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልፀዎል።
የማህበሩን የስራ አፈፃፀም አና የስትራቴጅክ ግቦች በዶ.ር አብራራው ታደሰ(የቀድሞው የማህበሩ ፕሬዝዳንት ) እና Carrer Development and pathways for physicians in Ethiopia የሚል ፁሁፍ በዶ.ር በቃሉ ውብሸት ( የባህርዳር ዩንቨርስቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዋና ስራ አስፈፃሚ ) ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል ።
በመጨረሻም ማህበሩን ለሚቀጥሉት ሁለት አመታት የሚመሩ አዲስ ስራ አስፈፃሚ ተመርጧል ።
በዚህም መሰረት
1. ዶ.ር ታደሰ ፈንታ --- ፕሬዚዳንት
2. ዶ.ር ለዓለም መሰረት --ም/ፕሬዚዳንት
3. ዶ.ር በሙሉ ፋሲካው --ዋና ፀሃፊ
4. ዶ.ር ኤርሚያስ አዱኛ --ገንዘብ ያዥ
5. ዶ.ር የሽዎስ ጀንበሩ --- ሂሳብ ሹም
6. ዶ.ር ሞገስ ሆነ -----አባል
7. ዶ.ር መኮነን አባቡ --አባል ሆነው ተመርጠዋል ።
ማህበሩን እስካሁን ስታገለግሉ የነበራችሁ የስራ አስፈፃሚ አባላት እና ዳይረክተሮችን እያመሰገንን አዲስ ለተመረጣችሁ አባላት መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን ።
የአማራ ህክምና ማህበር
መስከረም 25,2018 ዓ.ም
ባህር ዳር
👍7