Forwarded from Kuri Ayele Hayele
የኢትዮጵያ ግዛት እስከ ፐርሺያ
በ21ኛው ክፍለዘመን ከሚኖረው ኢትዮጵያዊ አብዛኛው ግብጽ ከኢትዮጵያ መንግሥት ቀድማ ትልቅ መንግስት የነበረች ሊመስለው ይችላል፡፡ ሆኖም ኢትዮጵያ ግብጽን ታስገብር ነበር፡፡ዛሬ በግብጽ የሚታዩት ኮረብታዎች ቅርሶች በኢትዮጵያውያን እጅ የተሰሩ መሆናቸው ሲነገረው ላያምንም ይችላል፡፡
ኤርትራ አካሏን ጨምሮ ኢትዮጵያ ከገብጽም አልፋ አስከፐርሽያ ግዛቷ እንደነበር ለመረዳት ለብዙዎቸቻን ብሄራችንን ስንጭር የምናድር ለግል ብሄራችን ብቻ የምንሟገት የምንሰራ ፣የምንዋጋ፣ ማመን ይከብደናል፡፡በተለይ በሰፈር ተቆንጥረን ጠባብ እንድሆን በሰፈር እንድንጣላ የደረጉን ፤ስፋታችንን በሰፈር ያጠበቡብን በእጅ አዙር እርስ በእርሳችን የሚባሉንና ስለአድገታችንና ስለጥንታዊው ስፋታችን ሰልጣኔያችን እንዳናሰብ እንደዶሮ ጥሬ አጎንብሰን ብሄራችንና ብቻ እንድንጭር ያደረጉን የከፋፈሉን የዘመናዊ ቅኝ ገዢዎቻችን እንኳንስ የጥንታችንን ሰፊ ግዛታችንን ቀርቶ አዕምሯችን ከሰፈር እና ከብሄር ዘሎ አድማስ ተሻጋሪ ሀሳብ እንዳያስብ ጠፍረውታል፡፡በዚህም ተሳክቶላቸዋል፡፡ ሙሉ ለሙሉ ከዚህ እስር የመሸልቀቅ፤የመውጣ ትና ተሸጋሪ እና አድማስ ሰባሪ የምንሆንበት ዘመን ይህ ነው፡፡
ኤርትራ አካሏ የነበረችው ታላቋ ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ በመላው ዓለም ስመገናና ሰፊ ግዛት የነበራት በመሆኗ የጥንታውያኑ የግሪክ፣የሮማ፣ የባዛንታይን የፊንቅ የአረብ ታሪክ ጸሀፊዎች ቁልጭ አድርገው ጽፈውታል፡፡በምስራቅ አፍሪካ የስልጣኔ ብርሃን የለኮሰች ሀገር ኢትዮጵያ መሆኗንም ፣ኤረትራ በተለይም በአክሱም የአዱሊስ፣በመጠራ በቋሐይቶ፣በይሓ፣በእንደርታ፣በውቅሮ፣በላስታ በጎንደር ወዘተ ያሉ ቅርሶችዋ ህያው መስክር ናቸው፡፡
ኢትዮጵያውያን ይህንን ስፋትና ስልጣኔ ደረጃችንን ብናውቅ ከዛ ሁሉ ስፋትና ስልጣኔ ቁልቁል ተፈጥፍጠን ባልገባንና በማይመጥነን ደረጃ ብሄራችንና ጎጣችንን ላይ ብቻ ታስረን የእለቱን ሳር በልቶ እንደጠገበ አህያ ለመራገጥ ሀሳብና ጊዜም አይኖረንም ነበር፡፡
ይህች ሀገር ታላቅ ሀገር ናት፡፡በብሄር ከፋፍሎ የሚያባላን፣ አባይን አትገድቡም ያለን፣የባህር በር አያስፈልግም የሚለን ማን እና ለምን እንደሆነ አንዲሁም እርስ በእርስ መበላላት እና በሰፈርና በብሄር መጣላት የእድሜልካችን ስራ እንደሆን ብቻ የሚፈልጉትና የሚፈቅዱልን ለምን እንደሆ እናስብ፡፡ ግዛቷ እስከፐርሽያ የነበረውን ታላቋን ኢትዮጵያን እያሰብን በሰፊ አዕምሮ እናስታውል፡፡እኛ ልካችን ሰፈር አይደለም፡፡ ከሰፈራችን ተነስተን ሀገርን ፡አፍሪካን ፡አለምን መቀፍ ነው፡፡
ኢትዮጵያ አስከፐርሽያ ነበረች፡፡ የአሁን ዘመን ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያን በሰፈሩ ልክ ሊያስባት እርሱም እንደጥጃ በሰፈሩ ገመድ ታስሮ ይህችን ታለቅ ሀገር የሚያይበት ጠባብ መነጽር ሆኖ የእጅ አዙር ዘመናዊ ግዞት ውስጥ ወድቆ ሊያንስ አይገባም፡፡
ዛሬ ላይ ወንድሞቻችንን ጠመንጃ አሸክሞ ስለሰፈራቸው፣ስለብሄራቸው ተሟጋች አስመስሎ ጫካ አውሎ ያሳደራቸው ዲያስፖራው አክቲቪስት ነኘ ባይን ጨምሮ የሀገር ውስጡ ብሄሩን እያነሳ ለእርስ በእርስ ግጭት እና ጥላቻ ሲጮሁ ውለው የሚያድሩት ጥንታዊቷን ኢትዮጵያን አስከፐርሽያ ከነበረው ግዛቷና ከጥንታዊው ስልጣኔዋ ያወረዳት እድገቷንና ስልጣኔዋን የማይፈልጉ የባዕዳን የእጅ አዙር ቅኝት ነው፡፡
ለኢትዮጵያ እድገት አባይን እንገድብ ስንል ፤የገዛ ግዛታችን የነበረውን የባህር በር ሰንጠይቅ ባዳ እና ባንዳ ለምን እንደሚጮሁብንም ልብ ማለት ይገባል፡፡ኢትዮጵያ አስከምን አንደምትሰፋ ዛሬ የት እንዳለን ይህም ለምን እንደሆነ እናሰላስል፡፡ኢትዮጵያ አስከፐርሽያ ! ዛሬስ??
ኩሪ አየለ ኃይሌ
መስከረም 13 ቀን 2018 ዓ/ም

Forwarded from Desta
6 truths of life
1.Love is nothing without action.
2.Trust is nothing without proof.
3.Hope is nothing without effort.
4.Give is nothing without heart.
5.Sorry is nothing without change.
6.Life is nothing without peace.
1.Love is nothing without action.
2.Trust is nothing without proof.
3.Hope is nothing without effort.
4.Give is nothing without heart.
5.Sorry is nothing without change.
6.Life is nothing without peace.
Forwarded from Desta
All the Best
1.Sillence is the best answer for all quention .
2.Smilling is the best reaction in every situation .
3.Hope is the best light for all darkness.
4. Forgivness is the best freedem for all piane .
5.Parent is the best belessing in the world.
6.And due is the best creation of loving heart.

Forwarded from ABU MARIA
YouTube
አሰብ የኤርትራ ሆኖ አያውቅም | ጋዜጣ ፕላስ | ቮድካስት |
#አሰብ #ባህር #በር #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር
ኢትዮጵያ ከብዙ ኪሎሜትር የባህር በሮች ወደ ባህር በር አልባነት፣ ከብዙ ወደቦችም ወደ ወደብ አልባነት የተሸጋገረችባቸው አጋጣሚዎች ብዙዎችን ኢትዮጵያውያን ሲያስቆጭ የኖረ የቅርብ ጊዜ ታሪካችን ነው። ይባስ ብሎም ስለወደብ ማንሳት ክልክል እስከሆን ድረስ የደረሰበት ሁኔታ ነበር። ይሁንና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን አስፈላጊ ብቻ ሳይሆን መብት ጭምር መሆኑን…

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Video from Desta Gerbe
Forwarded from Wubeshet Teshome
YouTube
#Mehon / የአፋሩ ወረራና የህወሃት ታጣቂዎች እልቂት / የአሉላና የክርስቲያን አፀያፊ ክህደት! / #Mehon
Forwarded from Desta
* Life is full of problems
* problem is not permanent
* But life is permanent
* So face the problem of confidence
* and enjoye your life
"Nelson Mandela speech"
* problem is not permanent
* But life is permanent
* So face the problem of confidence
* and enjoye your life
"Nelson Mandela speech"
Forwarded from Desta
ለፋሲል የኔዓለም አንተ እኮ ስንተ ልንገሪ ማገር ወይም ቋሚ አትሆንም ዝም ብለህ እንደ ገደል ማምቶ መጮህ ውጤት አያመጣም ውጤት የሚያመጡት አንተ የናካቸው ከጫፍ እስከ ጫፍ ህዝባቸውን ወክለው እየመከሩ ያሉት ናቸው በመሆኑም አንተ በቅናት እንደሻማ ቀልጠህ ታልቃለህ ትዝብት ነው ትርፉ።
## 1. የፖለቲካ፣ ሕገ-መንግሥትና አገራዊ አስተዳደር
*የመንግሥት ምሥረታና በዓለ ሲመት፦** በመስከረም 25/2019 ዓ.ም የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ እና በኦክቶበር/ጥቅምት 01/2019 ዓ.ም የሚከናወን ደማቅ የሲመት ሥነ-ሥርዓት።
*ህገ-መንግሥታዊ ማሻሻያ፦** ሕገ-መንግሥታዊ ማሻሻያ ማድረግና የክልሎችን አወቃቀር ለውጥ መተግበር።
*የጂኦ-ፖለቲካና ቀጣናዊ ተጽዕኖ፦** ኢትዮጵያን የቀይ ባህር ጠረፍ ተዋሳኝ አገር ማድረግና በአለም አቀፍ ደረጃ አገራዊ ተሰሚነትን ማሳደግ።
## 2. ኤነርጂ፣ የውሃ ሀብትና ሜጋ ፕሮጀክቶች
የናይል ወንዝ ተፋሰስ፦ በናይል ወንዝ ተፋሰስ ላይ 3** አዳዲስ ግድቦችን ማስጀመር።
* የሃይድሮ ኤሌክትሪክና ኑክሌር ሃይል፦
* ጊቤ 4 ሃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫን ማጠናቀቅ።
* ጊቤ 5 እና ጊቤ 6ን በተመሳሳይ ቀን ማስጀመር።
* የኑክሌር ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን በማፋጠን ቢያንስ 1 ዩኒት ሃይል ማመንጨት እንዲጀምር ማድረግ።
## 3. ትራንስፖርትና መሠረተ-ልማት
* የአቪዬሽን ዘsector፦ የቢሾፍቱ ኤርፖርት የመጀመሪያ ምዕራፍን ማጠናቀቅ።
* የየብስ ትራንስፖርት፦
* ከጎረቤት አገራት ጋር የሚያስተሳስር የፈጣን ባቡር መስመር ግንባታ ማስጀመር።
* ከአዲስ አበባ በሦስት አቅጣጫ የፈጣን መንገድ (Expressway) ግንባታዎችን ማስጀመር።
## 4. ማክሮ-ኢኮኖሚ፣ ፋይናንስና የውጭ ኢንቨስትመንት
* የውጭ ምንዛሬ፦ አገራዊ የውጭ ምንዛሬ ግኝትን $40 ቢሊዮን ማድረስ።
* የፋይናንስና ሎጀስቲክስ ገበያ ውህደት፦
* ቢያንስ 2 የውጭ ባንኮች እና 1 የውጭ ኢንሹራንስ ካምፓኒ ወደ ሥራ እንዲገቡ ማድረግ።
* 2 ግዙፍ የውጭ ሎጀስቲክስ ተቋማት ወደ አገር ውስጥ እንዲገቡ ማድረግ።
## 5. ኢንዱስትሪ፣ ማዕድንና የሀገር ውስጥ ምርት
* የብረት ማዕድንና ኢንዱስትሪ፦ የብረት ፍጆታን በሀገር ውስጥ ለመሸፈን ግዙፍ ፋብሪካዎችን ማቋቋም (ቢያንስ 1 ፋብሪካ በአምስት ዓመት ውስጥ ወደ ምርት እንዲገባ ማድረግ)።
* የማዕድን ካርታ (Mining Map)፦ የማዕድን አቅምን በአዋጭነት ጥናት አስደግፎ በድጋሜ በማስጠናት ጥንቅቅ ያለ የማዕድን ካርታ ማዘጋጀት።
## 6. ግብርና፣ የገጠር ልማትና የሥራ ዕድል ፈጠራ
* የገጠር ኢንዱስትሪ (Cottage Industries)፦ ከ4,000 በላይ የገጠር ኢንዱስትሪ መንደሮችን በማቋቋም በቀጥታና በተዘዋዋሪ ለ1 ሚሊዮን ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር።
* የአግሮ-ፕሮሰሲንግና መስኖ፦ ሰፋፊ ከፍተኛና መካከለኛ የመስኖ እርሻዎችን እንዲሁም የአግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪዎችን ማቋቋም (የውጭ ኢንቨስትመንትን በስፋት መሳብ)።
## 7. ከተማ ልማት፣ ኮሙኒኬሽንና አገልግሎት
* አዳዲስ ከተሞችና መኖሪያ ቤቶች፦
* በፕላን የሚመሩ ቢያንስ 4 አዳዲስ ከተሞችን ከመሠረቱ (from scratch) መመስረት።
* የታቀደውን 1.5 ሚሊዮን የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ማጠናቀቅ።
* የአየርና ቴሌኮም አገልግሎት ውድድር፦
* ቢያንስ ለ1 አገር በቀል ድርጅት የአቪዬሽን ፈቃድ መስጠት (ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በትብብር የሚሰራበትን ሁኔታ ማመቻቸት)።
* ተጨማሪ የቴሌኮም ኦፕሬተር ፈቃድ መስጠት
Abiy Ahmed Ali
Tilahun Kebede
ፕረዚደንት ጥላሁን ከበደ አድናቂዎች ጉሩፕ-President Tilahun kebede Fan Group
የማንሰራራት ዘመን በኢትዮጵያ
Digital Ethiopia 2030
#Amanlemma