ABRET PRO
4.41K subscribers
1.77K photos
63 videos
43 files
525 links
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው
@Abretpro
Download Telegram
Forwarded from Abretprobot
❇️♻️♦️ከአብሬትይ ወአዝ♦️♻️❇️

🔰ከአብሬትይ ወአዝ የተቀነጨበ
የአማሪኛ ትርጉሙን ለማየት ከታች የአማሪኛ ትርጉም በተኑን ይጫኑ

🔰ሌሎች ተመሳሳይ የአብሬትይ ወአዞችን ለማየት ከታች በተኖችን በመጫን ማየት ትችላላቹ

♻️Share & join
♦️👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾

🔰@abretpro
💚
🔰🔆መገርገበያ🔆🔰

ተስሊማ
አብሬት ሀድራ
በዛኪር አብዱልራህማን

https://youtu.be/29JyO0LJHLA
#ዳናዎች_በኔም_ዘመን_challenge

በፀሀፊ Kedir Taju የተፃፈው ዳናዎቹ የተሰኘው መፅሀፋ በመሻኢኾቻችን ዘንዳ ተቀባይነት ያገኘ ኢጃዛ የተሰጠው መፅሀፍ ለመሆኑ ይህ ፎቶ ማረጋገጫነው::

ፎቶ የአብሬት ሸይኽ አንጋፋው ልጅ እና የአብሬት ሀድራ የበላይ ጠባቂ, የአሏህ ወልይ ዛሂድ የሆኑት ሸይኽ ሰይድ ሚቅባሰል ኑር አል አብሬትይ

♻️Share & join
♦️👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
@abretpro
💢 #ዳናዎች_በኔም_ዘመን_challenge

ፀሀፊ kedir taju ድሮም እወደዋለው አሁን ውዴታው እጥፍ ድርብ ሆኖ ጨምሮብኛል::

🔰ፎቶ:- ኑራንዩ ወልዩሏህ ሸይኽ ሰይድ ሚቅባሰል ኑር አል አብሬትይ
🔰አልሀምዱሊላህ ያንቱ ላደረገኝ መውደድ የሚገባኝን ያህል እወዶታለሁ ለማለት ባልደፍርም ቀልቤን ወደ አንቱ ላዞረልኝ አሏህ የጠራ የደራ የላቀ ምስጋና ይድረሰው::

♻️Share & join
♦️👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾

❇️ @abretpro
🔰💢 ليلة الاسراء والمعراج💢🔰

❇️ @abretpro
🔰💢 ሰለሏ አላ ሙሀመድ ሳሂቡል ኢስራ ወል ሚእራጅ💢🔰
🔰💢ሰለሏ አላ ሙሀመድ ማእዲኑ ኑሪ ወሲራጅ 💢🔰

❇️ @abretpro
❇️🔰 ኸሚስ🔰💚

#አብሬት_መንዙማ
#ዛኪር_አብዱልራህማን

صلى الله على محمد باب المنن والكرم
صلى الله على محمد مفتاح كنوز النعم (العلم)


ሰለሏ አላ ሙሀመድ ባቡል ሚነኒ ወልከረም:
ሰለሏ አላ ሙሀመድ ሚፍታሁ ኩኑዚ ኒعም / عለም /

♻️Share & join
♦️👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾

❇️ @abretpro

https://youtu.be/uwsGC_8a7sA
🔰💢መገርገበያ💢🔰

አብሬት መንዙማ
በሸህ መኪ

አሏሁመ ሰሌ አላ ሙሀመዴ (2)
በርቁ ፈይዱል አይኔ ኒዛሚል ውጁዲ

اللهم صل على محمّد ٢
برق فيض العين نظام الوجود

@abretpro

https://youtu.be/3-Fj0BTL0Aw
😢1
የኢልም ባህር ስለሆኑት ሸይኽ ሰይድ ሚቅባሰል ኑር የቂራት ታሪክ ከብዙ በጥቂቱ ለኸሚስ ስጦታ

@abretpro
♦️👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
የኢልም ባህር ስለሆኑት ሸይኽ ሰይድ ሚቅባሰል ኑር የቂራት ታሪክ ከብዙ በጥቂቱ @abretpro

🔰 #አህመድ_ጉርባ ከአብሬትይ (አበል ራሙዝ) ቁጥር አንድ ተጠሪ ከሆኑ ሙሪዶቻቸው አንዱ ናቸው:: አንዴ "#የአብሬት_ሸህ #ሰይድ_ባኡ_ሳሊስ አስጠሩኝ ተጣድፌ ወዳሉበት አቀናሁ። ያሉበት እንደደረስኩ አንድ ቆጮ የማይበላ ልጅ ሊወለድላቸው እንደሆነ እና እኔ ጤፍ መዝራት እንድጀምር አዘዙኝ ትእዛዛቸውን ተቀብይ ያሉትን ፈፀምኩ። ጤፉን አጨድኩና ወደ ጎተራ አስገብቼ ወደ አብሬት ወረድኩ። ለአብሬት ሸይኽ ያሉኝን አድርጊያለሁ ልጁ የታለ ብዬ አልኳቸው። እርሳቸውም 'አህመድ እኔ ዋሽቼህ አውቃለሁን?' ብለው ጠየቁኝ እኔም 'በፍፁም!' አልኳቸው። 'ያልኩህ ልጅ እናቱ ልትገባ 3 አመት ይቀራታል..' አሉኝ። ብለው አህመድ ጉርባ ተናግረዋል::

🔰 ሱብሀነሏህ! ጉድ አትሉም? ጤፍ እንዲዘራ የነገሩት ወቅት ይወለዳል ብለው ያሉዋቸው ልጃቸው እናት እንኳን ገና አልገቡም ነበር በዛን ወቅት #እመት_ዘህራ #ጅማ ነበሩ ፣ እመት ዘህራ እጅግ አሏህን ፈሪ ሙእሚን እና በጣም የቀሩ አሊም ነበሩ ፣ #አብሬትይ ይህንን በተናገሩ በሶስተኛው አመት እሜት ዘሀራን አገቧቸው ፣ እመት ዘህራም ወደ አብሬት መጡ። አብሬትይ የተናገሩላቸው ልጅም በ1933 ጣሊያን ሲወጣ ተወለዱ ፣ እሳቸውም #ሰይድ_ሚቅባሰል_ኑር ናቸው::

🔰 5አመት ሲሆናቸው ቁርአንን በ #ዛኪር_አብዱልራህማን አንድ አመት ከስድስት ወር ፈጅቶባቸው ጨረሱ። አባታቸው ኪታብ እንዲጀምሩ ወደ አንድ ሸህ እልካለሁ ብለው ሲሉ ከእናቶቻቸው ቤተሰቦች እነ ኢማም አቂል ሌሎችም 'ገና የ6 አመት ከግማሽ ልጅ ነው። የሰው አፍ ወስጥ ይገባል አይሆንም። ' የሚል ቅሬታ አሰሙ #ኢማም_አቂል ቁርአን ደግሞ ቢቃራ ይሻላል ብለው ሲሉ አባባ ሰይዲን አስጠርተው ቁርአን ከፍተው ሰጡዋቸውን ቅራ ብለው አሏቸው እሳቸውም አሳምረው ቀሩ ከዚ የተሻለ የሚቀራ ደረሳ የት አለ? በማለት ኢማም አቂልን ጠየቋቸው ኢማም አቂልም በደምብ አይቀራም ብዬስ አይደለም በዚህ ቁመቱ በዚህ እድሜው ከደረሶች ተቀላቅሎ ኪታብ ቢጀምር የሰው አይን ምን ያደርግብኝ ይሆን ብዬ ሰግቼ ነው ብለው አሉ ያኔ አባባ እንደዛ ነው እንዴ በቃ ትንሽ ከፍ እስኪል እኔ አቀራዋለው ብለው አሉ ፣ ሹጃእ እና ባፈድል የተሰኙትን ኪታቦችን በአባታቸው በሰይድ ባኡ ሳሊስ ጨርሰው ሚንሀጅን ግማሽ ያህል ከቀሩ በሁዋላ ወደ ስልጥ ወሰዷቸው በዳምር ሸህ ቂራታቸውን ቀጠሉ። ከዛ ያለ ማቆም ጉራጌ እና ስልጤ ውስጥ ከአንድ ቦታ ሌላ ቦታ እየተጏጏዙ በወቅቱ በነበሩ ታላላቅ ሸሆች ቂራታቸውን ቀጠሉ::
🔰ለአብዮት ያህል *በስልጥ #ኧዳምር_ሼህ ፦ ኡምዳ ፣ ሚንሀጅ እና ፊቂህ
* በ #ሸህ_ሁሴን_ዳሎቻ፦ ሚንሀጅ ፣ ነህው እና ሙልሀ ወ.ዘ.ተ ፣ አክሊል በ #ዋቻ_ሸህ #ሙሀመድ_ኸጣጥ ፦ከሽፈል ኒማብ ፣ ፈዋኪር ፣ ኢብኑ አቂል ፣ ሙጂብ እና ሱሩዳ ወ.ዘ.ተ ፣ በመቀጠል ወደ #መገር_ሸህ ፤ ቸሀ #አዶሼ_ሼህ በመቀጠል በ #ጮካ_ሸህ ጋር በያን፦ ኢስቲሀራ ፣ በመረር #የዋራ_ሸህ በያን፦ የቁርአን ተፍሲር እና የሀዲስ ኪታቦችን ተዟዙረው ከቀሯቸው ኪታቦች የሚጠቀሱት እናም ጥቂቶቹ ናቸው።

@abretpro

🔰ከዛሬ 25 አመታት በፊት የመደሁት መድህ በአሽር ጌታ ሸህ ጀመል የተከተበ መንዙማቸውን እስከነ ኪታቡ በራሳቸው ድምፅ ተጋበዙልን

♦️👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
1👍1
#ኢናሊላህ_ወኢና_ኢለይሂ_ራጅዑን

የገታ ሐሪማ ኸሊፋ የሆኑት ሸይኽ ሙሒዲን ገታ አልፈዋል
አላህዬ ይዘንላቸው ያሉትን አላህ ያቆይልን የአሊም ሞት የአለም ሞት ነው ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው
👍1
🔰🔆መገርገበያ🔆🔰

♦️አብሬት መንዙማ ከነ #ፅሁፉ
♦️በዛኪር አብዱልራህማን

💢አሏሁመ ሰሌ አላ ሙሀመዴ
አሚኒ ወህዪከ ኢለል ኸልቂ ጡራ

💢اللهم صل على محمد
امين وحيك الى الخلق طرا

https://youtu.be/wlUiGcfBMa4