ABRET PRO
4.41K subscribers
1.77K photos
63 videos
43 files
525 links
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው
@Abretpro
Download Telegram
❇️♻️ የሩህ ቀለብ ♻️❇️

አብሬት ሙሉ የባእደል ፈጅር
አውራድ በዛኪር አብዱልራህማን
እስከነ ሙሉ ፅሁፉ

https://youtu.be/3VyH3LE-nxM

🔰ቴሌግራም ይቀላቀሉን
🔰👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://t.me/ABRETPRO
1
አብሬት መውሊድ ከ2013//2021
የተቀነጨቡ ምስሎችና ድምፆች

https://youtu.be/Xo8OyuNCsk0
👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾
ከዘንድሮ የአብሬት መውሊድ ትውስታዎች
💚
الصلاة والسلام على حبيبى ٢
الصلاة والسلام على سيدى يارسول لله

ادركنا ياحبيب الله
نضرة سر وجه الله
ياطوبى جلساء الله سيدى يارسول لله

ضمين لعشاق الله
لقاء فى حضرة الله
يافوزا لمجال الله سيدى يارسول لله

قبة لانوار الله
قبلة انبياء الله
يادور اولياء اللهسيدى يارسول لله

الصلاة والسلام على حبيبى ٢
الصلاة والسلام على سيدى يارسول لله
❇️♻️♦️ኸሚስ♦️♻️❇️

🔰ይሄንን ሰለዋት ጁሙኣ ቀን ከለይለተል ጁሙኣ ወይም ሃሙስ ማታ ጀምሮ ባለው ወቅት 10 ግዜ እንድንቀራው ሸይኻችን የሩህ አባታችን ሸምሰ ዲኒል አብሬትይ ቀደሰሏሁ ሲረሁ መጅሙእ ደላኢላቸው ላይ ክብሪተል አህመር በተሰኘው ኪታባቸው በጁሙኣ ቀኑ ፈስል ላይ አስፍረውታል:

🔰ይህንን ለይለተል ጁሙአ ወይም ጁሙኣ 10 ግዜ የቀራ ሰው ምንኛ የታደለ ሰው ነው ብለዋል እንቅራው::

🔰 @abretpro
👍1
❇️♻️♦️ገደር/ጀዲድ♦️♻️❇️

ሰላም አለይኩም ሙሀመድ ዘይኔ
ሰላም አለይኩም ሙሀመድ ዘይኔ
አደራ በሉኝ ያንተ ነኝ እኔ

#ወለላው_ሰይዲ

🔰@abretpro
Forwarded from Abretprobot
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إن الله وملائكته يصلون على النبي يا أيها الذين آمنوا صلوا عليه وسلموا تسليما

አሏህም መላኢካዎቹም ነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ እናንተ ሙእሚኖች ሆይ በነብዩ ላይ ሰላት እና ሰላም አውርዱ
جمعة مباركة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Abretprobot
❇️♻️♦️ከአብሬትይ ወአዝ♦️♻️❇️

🔰ከአብሬትይ ወአዝ የተቀነጨበ
የአማሪኛ ትርጉሙን ለማየት ከታች የአማሪኛ ትርጉም በተኑን ይጫኑ

🔰ሌሎች ተመሳሳይ የአብሬትይ ወአዞችን ለማየት ከታች በተኖችን በመጫን ማየት ትችላላቹ

♻️Share & join
♦️👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾

🔰@abretpro
💚
🔰🔆መገርገበያ🔆🔰

ተስሊማ
አብሬት ሀድራ
በዛኪር አብዱልራህማን

https://youtu.be/29JyO0LJHLA