ABRET PRO
4.41K subscribers
1.77K photos
63 videos
43 files
525 links
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው
@Abretpro
Download Telegram
❤️
❇️እንኳን ደስ አላችሁ!!!
የ3ቱ የአብሬት ሸኾች ገድልና ህይወት ታሪክ የያዘው መፅሐፍ የህትመት ስራውን አጠናቆ በቅርብ ቀን ገበያ ላይ ይውላል።

❇️በረጀብ ወር የሚከበረው የአብሬት መውሊድ አንድ ሳምንት ብቻ ነው የቀረው አሏህ በሰላም በአማን ያድርሰን በየአመቱም እየታደምን ረጅም ሀያያያት ያቆየን

@abretpro
❇️🌞መገርገበያ🌞❇️

🔰የዛሬ የመገርገበያ ስጦታ ልዩ ነው ብዙ ያልተደመጠ ምርጥ የአብሬትይ መድህ በ ዛኪር አብዱልራህማን እስከነ ኪታቡ

https://youtu.be/o97YgvUlN_E
❇️♻️ኸሚስ♻️❇️

🔰በአብሬትይ ሙኸመስ ተደርጎ የተጨመረበት መንዙማ

🔰ሙሉ መንዙማ በሸህ መኪ እስከነ ኪታቡ አዋዬ ሰላም አለይክ አዋዬ ሰላም አለይክ
አዋዬ ሰላም አለይክ ሰለዋቱሏህ አለይክ

اواى سلام عليك اواى سلام عليك
اوى سلام عليك صلوات الله عليك

❇️https://t.me/ABRETPRO
👉🏽👉🏽ቴሌግራም👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾
https://youtu.be/Mjam56aU7BY
👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾
ከዘንድሮ ከአብሬት መውሊድ ትውስታዎች
👍
❇️♻️ የሩህ ቀለብ ♻️❇️

አብሬት ሙሉ የባእደል ፈጅር
አውራድ በዛኪር አብዱልራህማን
እስከነ ሙሉ ፅሁፉ

https://youtu.be/3VyH3LE-nxM

🔰ቴሌግራም ይቀላቀሉን
🔰👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://t.me/ABRETPRO
1
አብሬት መውሊድ ከ2013//2021
የተቀነጨቡ ምስሎችና ድምፆች

https://youtu.be/Xo8OyuNCsk0
👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾
ከዘንድሮ የአብሬት መውሊድ ትውስታዎች
💚
الصلاة والسلام على حبيبى ٢
الصلاة والسلام على سيدى يارسول لله

ادركنا ياحبيب الله
نضرة سر وجه الله
ياطوبى جلساء الله سيدى يارسول لله

ضمين لعشاق الله
لقاء فى حضرة الله
يافوزا لمجال الله سيدى يارسول لله

قبة لانوار الله
قبلة انبياء الله
يادور اولياء اللهسيدى يارسول لله

الصلاة والسلام على حبيبى ٢
الصلاة والسلام على سيدى يارسول لله
❇️♻️♦️ኸሚስ♦️♻️❇️

🔰ይሄንን ሰለዋት ጁሙኣ ቀን ከለይለተል ጁሙኣ ወይም ሃሙስ ማታ ጀምሮ ባለው ወቅት 10 ግዜ እንድንቀራው ሸይኻችን የሩህ አባታችን ሸምሰ ዲኒል አብሬትይ ቀደሰሏሁ ሲረሁ መጅሙእ ደላኢላቸው ላይ ክብሪተል አህመር በተሰኘው ኪታባቸው በጁሙኣ ቀኑ ፈስል ላይ አስፍረውታል:

🔰ይህንን ለይለተል ጁሙአ ወይም ጁሙኣ 10 ግዜ የቀራ ሰው ምንኛ የታደለ ሰው ነው ብለዋል እንቅራው::

🔰 @abretpro
👍1
❇️♻️♦️ገደር/ጀዲድ♦️♻️❇️

ሰላም አለይኩም ሙሀመድ ዘይኔ
ሰላም አለይኩም ሙሀመድ ዘይኔ
አደራ በሉኝ ያንተ ነኝ እኔ

#ወለላው_ሰይዲ

🔰@abretpro