ABRET PRO
4.41K subscribers
1.77K photos
63 videos
43 files
525 links
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው
@Abretpro
Download Telegram
🔰💚መገርገበያ💚🔰

♻️ሰለሏ አላ ሙሀመድ (2)
♻️ሰለሏ አለይሂ ወሰለም ቢለምኢል ለውሂ ወልቀለም

👉ዛኪር አብዱልራህማን በተለያየ ወቅት ሀድራ በተለያየ መልኩ ሲቀሩት የተቀዱ ቅጂዎችን በአንድ ቪዲዮ
👉እስከ ዘጠኝ ደቂቃ ያለው መሽረቡን ሁለት ሁለቴ ነው የሚቀሩት ከዛ በሁዋላ ያለው ቅጂ ደግሞ መሽረቡን አንዴ ነው የሚቀሩት

https://youtu.be/zilooKiw73g
#ዝምታው_ሲሰበር
ኢህሳን ሚዲያ ይህ ቪዲዮ ሁሉም ጋ እንዲዳረስ በማሰብ ሁሉም ሼር እንዲያደርገው ፍቃድ ሰጥተዋልና በተቻለን አቅም ሁላችንም ሼር እናድርገው

https://youtu.be/_d3Ab5vFkOU
ሰለሏ አላ ሙሀመድ ሲሪ አህሊላሂ
ሰለሏ አላ ሙሀመድ ነብየል ወዱድ

የማሾዎች ሀድራ መንዙማ

https://youtu.be/VAJQ41Xw8OU
Forwarded from Abretprobot
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إن الله وملائكته يصلون على النبي يا أيها الذين آمنوا صلوا عليه وسلموا تسليما

አሏህም መላኢካዎቹም ነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ እናንተ ሙእሚኖች ሆይ በነብዩ ላይ ሰላት እና ሰላም አውርዱ
ሸይኹል መሻኢኽ ወዑስታዚና


💚ጀሊል ያደረጋቸው የአስራር ሰፈር
💚እነ አበል ቡደላ ሱንዱቁል አስራር
💚የሐድራን ጠያራ ይዞ የሚበር
💚ሲጠሩት ፈጣን ነዉ ቶሎ የሚሀድር
💚ተምኪን የተሰጠዉ ባጢን ወዛሂር
💚የአበራሙዝ አባት የማይደፈር

ግጥም በሰዒድ ሀጂ #ለይለል ሙራድ(1943) የተጻፈማዲሁ ሸኸ ሙሀመድ አወል ሀምዛ
👍1
❤️
❇️እንኳን ደስ አላችሁ!!!
የ3ቱ የአብሬት ሸኾች ገድልና ህይወት ታሪክ የያዘው መፅሐፍ የህትመት ስራውን አጠናቆ በቅርብ ቀን ገበያ ላይ ይውላል።

❇️በረጀብ ወር የሚከበረው የአብሬት መውሊድ አንድ ሳምንት ብቻ ነው የቀረው አሏህ በሰላም በአማን ያድርሰን በየአመቱም እየታደምን ረጅም ሀያያያት ያቆየን

@abretpro
❇️🌞መገርገበያ🌞❇️

🔰የዛሬ የመገርገበያ ስጦታ ልዩ ነው ብዙ ያልተደመጠ ምርጥ የአብሬትይ መድህ በ ዛኪር አብዱልራህማን እስከነ ኪታቡ

https://youtu.be/o97YgvUlN_E
❇️♻️ኸሚስ♻️❇️

🔰በአብሬትይ ሙኸመስ ተደርጎ የተጨመረበት መንዙማ

🔰ሙሉ መንዙማ በሸህ መኪ እስከነ ኪታቡ አዋዬ ሰላም አለይክ አዋዬ ሰላም አለይክ
አዋዬ ሰላም አለይክ ሰለዋቱሏህ አለይክ

اواى سلام عليك اواى سلام عليك
اوى سلام عليك صلوات الله عليك

❇️https://t.me/ABRETPRO
👉🏽👉🏽ቴሌግራም👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾
https://youtu.be/Mjam56aU7BY
👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾
ከዘንድሮ ከአብሬት መውሊድ ትውስታዎች
👍
❇️♻️ የሩህ ቀለብ ♻️❇️

አብሬት ሙሉ የባእደል ፈጅር
አውራድ በዛኪር አብዱልራህማን
እስከነ ሙሉ ፅሁፉ

https://youtu.be/3VyH3LE-nxM

🔰ቴሌግራም ይቀላቀሉን
🔰👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://t.me/ABRETPRO
1
አብሬት መውሊድ ከ2013//2021
የተቀነጨቡ ምስሎችና ድምፆች

https://youtu.be/Xo8OyuNCsk0
👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾
ከዘንድሮ የአብሬት መውሊድ ትውስታዎች