Forwarded from Abretprobot
💢💚 #ሸምሰል_ዲነል_አብሬትይ 💚
ሰዉ በሚገባው መልኩ ቁርአን ሀዲሱን ፍትፍት አድርገው ያስተማሩ አይነታ የሌላቸው ድንቅ አባት እመደደና ቢመደዲሂም
"ገብያ ይከፈታል ፣ ሁሉም ሻጭ አንድ ላይ ፣ ሁሉም ገዢ በአንድ ላይ አይመጣም ይልቁኑ አንዱ ወይም ሁለቱ አልያም ሶስት አራቱ ከሁሉም ቀድመው ይመጣሉ ፣ ተገበያዩም ሻጩም ቀስ በቀስ እየመጣ ገብያው ይደምቃል ፣ ግብይቱ ይደራል ፣
ሁሉም በአንድ ላይም ገብያውን ለቆ አይውጣም ፣ አንዱ ሲወጣ አንዱ ይተካል ፤ አንዱ ሲሄድ አንዱ ይመጣል ፣ ቀስ በቀስ ወጪው እየበዛ ገቢው እየቀነሰ ይሄድና ገብያው አመሻሽ ላይ ይዘጋል ፣
ያተረፈውም ትርፉን ይዞ፣የከሰረውም ኪሳራውን ይዞ እቤቱ ይገባል ። እቺም አለም ገብያ ናት ፣ ሰዎችም ሊገበያዩ እንደውጡባት ተገበያዮች ናቸው ፣ ያለፉት ሰዎች ደግሞ ጥሩ እና መጥፎ እንደሸመቱት ናቸው ፣ አሁን አንተ ልትሸምት ወደገቢያው መተካል ጥሩ ሸምት ፣ ይሄም ገብያ ሁሉም ይወጣና እርግጥም መዘጋቱ አይቀርም።"
አሏህ ያገበያየን
♻️Share & join
♦️👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
❇️♦️ @Abretpro

https://www.facebook.com/100051312305697/posts/248262793560796/
👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾
የአራት ለ አራት ውይይቱን ማየት የምትፈልጉ ሊንኩን በመጫን የፌስቡክ ገፅ ላይ ታገኙታላቹ

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
Forwarded from Abretprobot
አሏሁመ ሰሌ ወባሪክ አላ ሰይዲና ወመውላና ሙሀመዲን ኸይሪ ኸልቂّላህ ወኡፉቂ ቢላዲّላህ ወአስሊ ኑሪّላህ, ወካእበቲ ሹሁዲّላህ አّለዚ ተዘየነት ቢሂ ሱዱሩል መላኢከቲል ኪራም ቢልّዘሃቢ ወልያቁቲ ወባቢል ፈርዳንّይ ወልّናሰዉቲ ወሳኢሪል መለኩቲ ወልጀበሩት, ባጢኑ ኹሩፊ ተّጀሊል ّዛቲ ወልّሲፋቲ ወባቡል ሀደራቲል ጀምኢّያቲ ወልፈርቂّያቲ ወታጁ ሀሪሪል አምቢያኢ ወኢምዳዱ ቁሉቢል አውሊያእ ወኑሩ አንዋሩል አዝኪያእ ወአላ አሊሂ ወሷህቢሂል ّሳዳቲል አስፊያእ
🛑💢🛑 ለ1 ደቂቃ ቆም ብላቹ ይህንን ውብ ሰለዋት አንብቡት ሼርም በማድረግ ሌሎች እንዲያነቡት ሰበብ ሁኑ ሰዎች ባነበቡት ቁጥር ሰዋባቹ እጥፍ ድርብ ይሆናልና ::
✅💢 አንድ ግዜ #በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ያወረደ ሰው አሏህ 10 ራህመት ያወርድበታል አንድ ሰው እድሜ ልኩን ኢባዳ ሲሰራ ቢኖር እና የአሏህን አንድ ራህመት ቢያገኝ ለጀነት በቂው ነው ::
✳️ #ከአብሬት_ሸይኽ #መጅሙع የሰለዋት ኪታብ #በድረል_ሙኒር ከሚለው ኪታባቸው የተቀነጨበ ሲሆን #3 ግዜ ተደጋግሞ እንዲቀራ ምልክት ያደረጉበት #ልዩ_ሰለዋት ነው, ደጋግማቹ ቅሩት ሼር በማድረግ ሌሎች እንዲቀሩት ሰበብ ሁኑ ኢንሻአሏህ ለዱንያም ለአኼራቹህም የኸይር በር ይከፍትላቹሀል::
♻️Share & join
♦️👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
❇️ https://t.me/ABRETPRO
♻️♦️👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾ቴሌግራም

⭕️❇️መገርገበያ❇️⭕️
❇️ እንሆ በሸህሩሏህ በረጀብ አብሬት ሀሪማ የሚከበረው የነብያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም መውሊድ ደርሷል::
❇️ያለማቋረጥ የአሏህ ራህመት የሚፈስበት የሆነው የአብሬት ሀድራ መውሊድ ለመታደም የአሏህ ተውፊቅ ይግጠመ::
❇️ለዛሬ መገርገቢያ ይህንን ማራኪቀልብ የሚገዛ የአብሬት መንዙማ በዛኪር አ/ራህማን ተጋበዙልኝ
https://youtu.be/vw1ynFACwlQ

YouTube
Abret Menzuma 38
አብሬት
ዛኪር አብዱልራህማን
አሏሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና
ሙሀመዲን ወአሊሂ
አሏሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና
اللّهمّ صلّ وسلّم على سيّدنا
محمّد وآله
اللّهمّ صل وسلّم على سيّدنا
ዛኪር አብዱልራህማን
አሏሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና
ሙሀመዲን ወአሊሂ
አሏሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና
اللّهمّ صلّ وسلّم على سيّدنا
محمّد وآله
اللّهمّ صل وسلّم على سيّدنا
Forwarded from Abretprobot
🛑STOP for a minute
አሏሁመ ሰሌ ወባሪክ አላ ሰይዲና
ወመውላና ሙሀመዲን
ሲራጂ ቢላዲከ
ወበዋቢ አራኢሲ ቁድሲያቲከ
ወለዘቲ ኸለወቲ ሙናጃቲከ
ወአላ አሊሂ ወሷህቢሂ ወሰለም
ለ አንድ ደቂቃ ቆም ብላቹ ይህንን ውብ ሰለዋት አንብቡት ሼርም በማድረግ ሌሎች እንዲያነቡት ሰበብ ሁኑ ሰዎች ባነበቡት ቁጥር ሰዋባቹ እጥፍ ድርብ ይሆናልና ::
💢❤️💢 አንድ ግዜ #በሀቢቢ ﷺ ላይ ሰለዋት ያወረደ ሰው አሏህ 10 ራህመት ያወርድበታል አንድ ሰው እድሜ ልኩን ኢባዳ ሲሰራ ቢኖር እና የአሏህን አንድ ራህመት ቢያገኝ ለጀነት በቂው ነው ::
✳️ #ከአብሬት_ሸይኽ #መጅሙع የሰለዋት ኪታብ #ቀጠራተል_ኢምዳድ ከሚለው ኪታባቸው የተቀነጨበ ሲሆን #3 ግዜ ተደጋግሞ እንዲቀራ ምልክት ያደረጉበት #እጅግ_ልዩ_ሰለዋት ነው, ደጋግማቹ ቅሩት ሼር በማድረግ ሌሎች እንዲቀሩት ሰበብ ሁኑ ኢንሻአሏህ ለዱንያም ለአኼራቹህም የኸይር በር ይከፍትላቹሀል::
♻️Share & join
♦️👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
❇️ https://t.me/ABRETPRO
♻️♦️👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾ቴሌግራም
አሏሁመ ሰሌ ወባሪክ አላ ሰይዲና
ወመውላና ሙሀመዲን
ሲራጂ ቢላዲከ
ወበዋቢ አራኢሲ ቁድሲያቲከ
ወለዘቲ ኸለወቲ ሙናጃቲከ
ወአላ አሊሂ ወሷህቢሂ ወሰለም
ለ አንድ ደቂቃ ቆም ብላቹ ይህንን ውብ ሰለዋት አንብቡት ሼርም በማድረግ ሌሎች እንዲያነቡት ሰበብ ሁኑ ሰዎች ባነበቡት ቁጥር ሰዋባቹ እጥፍ ድርብ ይሆናልና ::
💢❤️💢 አንድ ግዜ #በሀቢቢ ﷺ ላይ ሰለዋት ያወረደ ሰው አሏህ 10 ራህመት ያወርድበታል አንድ ሰው እድሜ ልኩን ኢባዳ ሲሰራ ቢኖር እና የአሏህን አንድ ራህመት ቢያገኝ ለጀነት በቂው ነው ::
✳️ #ከአብሬት_ሸይኽ #መጅሙع የሰለዋት ኪታብ #ቀጠራተል_ኢምዳድ ከሚለው ኪታባቸው የተቀነጨበ ሲሆን #3 ግዜ ተደጋግሞ እንዲቀራ ምልክት ያደረጉበት #እጅግ_ልዩ_ሰለዋት ነው, ደጋግማቹ ቅሩት ሼር በማድረግ ሌሎች እንዲቀሩት ሰበብ ሁኑ ኢንሻአሏህ ለዱንያም ለአኼራቹህም የኸይር በር ይከፍትላቹሀል::
♻️Share & join
♦️👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
❇️ https://t.me/ABRETPRO
♻️♦️👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾ቴሌግራም
🤩1
❇️⭕️የኸሚስ ስጦታ⭕️❇️
የዛሬ የኸሚስ ስጦታ የተለየ ነው ጌታው ሲራጁዲን እና የአብሬትይን መድህ (መትን) አጣምሮ የያዘ ውብ መንዙማ ነው
በአብሬትይ ሙኸመስ ተደርጎ የተጨመረበት
የጌታው ሲራጁዲን መንዙማ
በዛኪር አብዱልራህማን
አዋዬ ሰላም አለይክ አዋዬ ሰላም አለይክ አዋዬ ሰላም አለይክ ሰለዋቱሏህ አለይክ
https://youtu.be/LRGWnxxa-FA

አብሬት መንዙማ | አዋዬ ሠላም ዐለይክ
አብሬት መንዙማ
በዛኪር አብዱልራህማን
በአብሬትይ ሙኸመስ የተደረገ
የጌታው ሲራጁዲን መንዙማ
اواى سلام عليك اواى سلام عليك
اوى سلام عليك صلوات الله عليك
አዋዬ ሠላም ዐለይክ አዋዬ ሠላም ዐለይክ
አዋዬ ሠላም ዐለይክ ሰለዋቱሏህ ዐለይክ
በዛኪር አብዱልራህማን
በአብሬትይ ሙኸመስ የተደረገ
የጌታው ሲራጁዲን መንዙማ
اواى سلام عليك اواى سلام عليك
اوى سلام عليك صلوات الله عليك
አዋዬ ሠላም ዐለይክ አዋዬ ሠላም ዐለይክ
አዋዬ ሠላም ዐለይክ ሰለዋቱሏህ ዐለይክ
Forwarded from Abretprobot
ቀደም ሲል ተለቆ የነበረው ፅሁፍ ስህተት ስለነበረው በዚ ይታረም
#የረጀብ_ስጦታ
💚 #የቁባ_አባ / #ሰይድ_ባኡ_ሳኒ/
አባባ (አበል ራሙዝ) ኪታባቸው ላይ የቁባ አባን ስም ትርጉም በዚህ መልኩ አስቀምጠውታል 👇🏾👇🏾👇🏾
المسمّى: (بباءٍ وشينٍ ورّاءٍ) ♦️فالباءُ برّ الخيرات
♦️والشّينُ شرفُ العاليات
♦️والرّاءُ رحمة المخلوقات
ስማቸው (በባእ, በሺን,በራእ) የተሰየመው
♻️ባኡ ቢሩል ኸይራት
♻️ሺኑ ሸረፉል አሊያት
♻️ራኡ ድግሞ ራህመቱል መኽሉቃት
🔰#የቁባ_አባ ረ.ዐ ከቶባ በሺር ወደ ቆንትር ከሄዱ በሁዋላ ቁርአን እዛው ቆንትር ላይ ጨረሱ ፣ ከዛም ኪታብ ለመቅራት ወደ #ጅማ ሄዱ ፣ ከጅማ ሲመለሱ ለቂራት ወደ #ጉመር ሄዱ ጉመር ላይ ያስቀራ የነበረው አቅሪው ያስቀራ የነበረውን ኪታብ ጨርሶ ካቀራቸው በሁዋላ ወደ #ኑርአምባ ሄደው #በኑር_አምባ_ሸህ ቂራታቸውን ቀጠሉ ከዛ #ሴባ ወደ ሚባል ቦታ ሄደው መቅራት ጀመሩ ፣ ሴባ ላይ አንዲት ሰዎችን እያየች ስለ ማንነታቸው የምትናገር ሴት ነበረች ፣ እጅግ ብዙ ሰው ወልይ መሆኗን ይናገርላት ነበር ፣ ብዙ ሰውም ወደሷ ይሄድ ነበር ፣ ይህንን ሲሰሙ የቁባ አባ ይህች ሴት እኔን አይታ እውነት የኔን ነገር አውቃ ከተናገረች እውነትም የአሏህ ወልይ ናት ካልሆነ ግን ሸይጧናዊ ናት ብለው ይሉና እቺ ሴት ጋር ይሄዳሉ ፣ ፊታቸውን አቀርቅረው በአማይማቸው ሸፍነውት ነበርና በአሏህ ይሁንቡዎ ፊቶትን ቀና ያድርጉ አለቻቸው ፣ ያኔ ፊታቸውን ቀና ሲያደርጉ በጣም ደነገጠች ፣ እርሱዎ እኔ ጋር የሚመጡ ሰው አይደሉም እጅግ ትልቅ ሰው ኖት እኔን ለመፈተን ነው እዚህ የመጣችሁት ብላ ስለሳቸው ሀቂቃ ማንነት ነገረቻቸው ፣ ቦታቹሁም እዚህ አይደለም ዳና ነው ብላ አለቻቸው ፣ ሴትዮ እውነትም የአሏህ ወልይ መሆኗን መሰከሩላት ፣ ከዛ በሁዋላ ወደ ዳና ለመሄድ ተነሱ ፣ የቀሩባቸው ሸኾች በአጠቃላይ በወቅቱ ትላልቅ የነበሩ መሻኢኾች ናቸው::
🔰በመሀል ባለፈው ለመቃኘት ሞክሬ እንደ ነብረው በአርባዎቹ የኢስላም ጀግናዎች እና በመላው ሰባት ቤት ጉራጌ የነበሩ የጎይታ ኩየ ተከታዮች በሁዋላም ከ ጀግናው #ኢማም #ሀሰን_ኢንጃሞ ረሂመሁሏህ ሰራዊት ጋር በመቀላቀል እስከ #አፄ_ሚኒሊክ ድረስ ደርሶ የነበርው ጦርነት ተካሂዷል ::
🔰እንደ ነገ ረመዷን ሊያዝ ሲል ዛሬውን እህታቸው እመት ሳቢራ ጋር በመሄድ ለጉዞ የሚሆን ስንቅ ማዘጋጀት ጀመሩ ፣ እህታቸው እመት ሳቢራ ከዛ በፊት ለቂራት የሄዱበት ቦታ ሁሉ እየሄደች ታያቸው ነበር ፣ ጅማ ሄደው በነበረበት ወቅት ጅማ ድረስ ተከትላቸው ሄዳ ነበር ፣ አሁንም እንዳዛ እንዳታደርግ በሚል እኔን ፍለጋ የትም እንዳትሄጂ ማንም ሰው እዚ ቦታ አለ ብሎ ቢልሽ እንኳ እንዳትሄጂ እንደቀደሙ አንቺ እምትደርሺበት ቦታ አይደለም የምሄደው ፣ አሏህ ካለ እኔው ሀጃዬን ጨርሼ እመለሳለው ብለው መከሯት::
🔰ከኢናንጋራ ረፋድ ወደ 4 ወይም 5 ስአት ገደማ ከብት ለግጦሽ ከወጣ በሁዋላ ጉዞ ወደ ዳና ጀመሩ ፣ የዛን ቀን ዳንይ ረ.ዐ ሶስት ደረሳዎቻቸውን ሀላዋ ገብተው ለሀጃቸው (#የቁባ_አባ ረ.ዐ በሰላም ዳና እንዲደርሱ) ዱአ እንዲቀመጡ ነገሩዋቸው:: የቁባ አባ ረ.ዐ ወደ ዳና ሲመጡ መንገድ ላይ ከ #ሰይዱል_ባእ #ገትይ ረ.ዐ ጋር ተገናኝተው ብዙ አወጉ #ሰይዱል_ባእ #ለሰይድ_ባኡ_ሳኒ እንዲህ አሏቸው እርሶ በአዘል ሁሉም ነገር የተሰጦት ነዎት ለምን ዳና ድረስ ይሄዳሉ? ጦሪቃ እንደሆነ እኔ እዚሁ ልስጦት ብለው አሏቸው ፣ እሳቸውም ዳና መሄድ እንዳለባቸው ነግረዋቸው ሌላም ብዙ ወጎችን አውግተው ተለያዩ #ዳና አስር ወቅት ላይ ደረሱ ፣ ዳንይ ረ.ዐ ደረሶቻቸውን በማቀራት ላይ ነበሩ ፣ የቁባ አባ የሀገራቸው ሰው "የ ኢናንጋራ ወልይ" ፣ "የኢናንጋራ ሸህ" ብሎ ነበር የሚጠራቸው #ዳንይም #"የኢናንጋራ_ሸህ" ብለው ጠሯቸውና እኛ እኮ ዙሁርን አብረን እንሰግዳለን ብለን ጠብቀን ነበር እንዴት ቆዩ? ብለው አሏቸው #ጉድድ! ከኢናንጋራ ዳና ድረስ እኮ እርቀቱ ከ700 ኪሎ ሜትር በላይ ነው ፣ ብዙ ቀሰሶች ላይ እንደ ሰማነው እንዲሁም አስሀቡል ካህፍ ለግማሽ ቀን ተኝተው ሲነሱ 300 አመታት እንዳለፈው ሁሉ የቁባ አባ ረ.ዐ 4 ሰአት ወይም 5 ሰአት ገደማ ከኢናንጋራ ተነስተው በእግራቸው ተጉዘው ያውም መንገድ ላይ #ከገትይ ረ.ዐ ጋር ቆይታ አድርገው ዳና ለ አስር ደረሱ ፣ የሰው ልጅ የርቀት እና የግዜ መለኪያ የሆኑት ሰአት ና ኪሎ ሜትር አውሊያዎች ጋር ሲሆን እንደየ ሁኔታው እንደ አስፈላጊነቱ ሊቀያየር ይችላል:: #ዳንይ ረ.ዐ ለምን ቆዩ ብለው ሲጠይቋቸው እሳቸውም "አዎን ለዙሁር እደርስ ነበር መንገድ ላይ #ሰይዱል_ባእ_ገትይ ረ.ዐ አጋጥመውኝ ነው ከሳቸው ቆይቼ ነው" ብለው አሏቸው ፣ ዳንይም ረ.ዐ በክብር ተቀበሉዋቸው:: እዛው ዳና ላይም ለሁለት አመታት በሂድማ እና የተለያዩ አስፈላጊ የሆኑ ስራዎችን በመስራት ቆዩ በቆይታቸው እንዲሁ ጠሪቃ ተቀብለው ከዳና ሲወጡ የተፈጠሩ ብዙ ታሪኮች አሉ::
🔰ከዳንይ ረ.ዐ ጦሪቃ ወስደው ከተመለሱ በሁዋላ በድጋሚ #ኑር_አምባ ወደ ሚባለው ቦታ ለቂራት ሄዱ ፣ #በኑር_አምባ_ሸህ ቂራታቸውን ቀጠሉ እዛው ትዳር መሰረቱ ታላቁ #የአብሬት_ሸይኽ ሳኒው ሸምሰል ዲነል አብሬትይ #ሰይድ_አበል_ራሙዝ (#ሰይድ_ባኡ_ሳሊስ) ቀደሰሏሁሲረሁ እዛው ኑራምባ ላይ ተወለዱ ::
🔰ከዛም #የቁባ_አባ ረ.ዐ የአብሬድን (አብሬት) ሀሪማ አቋቋሙ #አብሬድ ማለት ከአውራድ የተወሰደ ሲሆን የጦሪቃችን አውራድ ጎርፉ የሚፈስበት ቦታ ነው ፣ መጀመሪያ የተገነባው ሀልዋ 12 እግር ነበር ፣ ለዚያራ የሚመጣ ሰው ፣ አውራድ የወሰደ ሰውም ፣ አውራድ ለመውሰድ የሚመጣውም ፣ የሚቅራውም ፣ የመጣ ሰው ቢመጣ ያ ሀልዋ ይበቃው ነበር ፣ ይህንን ሀሪማ ከአቋቋሙ በሁዋላ እጅግ በርካታ የኢልም ዘርፎችን አስተምረዋል ፣ ያላቀሩት ኪታብ ያላቀሩት የኢልም ፈን የለም ፣ ዉሱል የደረሱ ታላላቅ ሸይኾችንም አፍርተዋል ፣ ከነዚህም ውስጥ እንደ #ውሪሮ_ሸህ ፣ #ሸህ_በሺር ፣ #የሙጎ_ሸህ ፣ #ሸህ_አንዋር ፣ #ሸህ_ረዲ የመሳሰሉ ሌሎችም እጅግ ብዙ አካቢሮችን አፍርተዋል::
🔰ሰይድ ባኡ ሳኒ ረ.ዐ በነብዩ ﷺ ሙሀባ እንደተቃጠሉ ነው ሀያታቸውን ሙሉ ያሳለፉት ፣ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ሊገለፅ የማይቻል የሆነ ሙሀባ ዳና በነበሩበት ወቅት ሀራራው ሲብስባቸው ሀራራቸውን ለማብረድ ሲብር የሚባል መራራ ነገር ይበሉ እንደነበር ይታወቃል #አባባ አመደደሏሁ ቢመደዲሂ መናቂባቸው ላይ ካሰፈሩት ከቁባ አባ ከራሳቸው ንግግር ይህንኑ ማረጋገጥ እንችላለን "ለአይን እርግብግቢት (አይንን ጨፍኖ እስከ መክፈት) ያህል ነብዩ ﷺ ከኔ ቢለዩ ኖሩ ሩሄ ከጅስሜ ትለይ ነበር አሉ #የቁባው_ጌታ ረ.ዐ
🔰 #በመዝሃብ #ሻፊኢይ #በጦሪቃ #ቃዲሪይ አቂዳቸው ደግሞ #አሽአሪይ ነበሩ ከራማቸው እንደ ፀሀይ ለሁሉም መሽሁር ግልፅ ነበር
ይቀጥላል
♻️Share & join
♦️👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾

Telegram
ABRET PRO
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው
@Abretpro
@Abretpro
👍2❤1🥰1
🔰💚መገርገበያ💚🔰
♻️ሰለሏ አላ ሙሀመድ (2)
♻️ሰለሏ አለይሂ ወሰለም ቢለምኢል ለውሂ ወልቀለም
👉ዛኪር አብዱልራህማን በተለያየ ወቅት ሀድራ በተለያየ መልኩ ሲቀሩት የተቀዱ ቅጂዎችን በአንድ ቪዲዮ
👉እስከ ዘጠኝ ደቂቃ ያለው መሽረቡን ሁለት ሁለቴ ነው የሚቀሩት ከዛ በሁዋላ ያለው ቅጂ ደግሞ መሽረቡን አንዴ ነው የሚቀሩት
https://youtu.be/zilooKiw73g

አብሬት መንዙማ 40
صلى الله على محمّد ٢
صلى الله عليه وسلم بلمع اللوح ولقلم
ሰለሏ አላ ሙሀመድ (2)
ሰለሏ አለይሂ ወሰለም ቢለምኢል ለውሂ ወልቀለም
#ዛኪርአብዱልራህማን
#አብሬትመንዙማ
#abretmenzuma
#zakirabdulrahman
صلى الله عليه وسلم بلمع اللوح ولقلم
ሰለሏ አላ ሙሀመድ (2)
ሰለሏ አለይሂ ወሰለም ቢለምኢል ለውሂ ወልቀለም
#ዛኪርአብዱልራህማን
#አብሬትመንዙማ
#abretmenzuma
#zakirabdulrahman
#ዝምታው_ሲሰበር
ኢህሳን ሚዲያ ይህ ቪዲዮ ሁሉም ጋ እንዲዳረስ በማሰብ ሁሉም ሼር እንዲያደርገው ፍቃድ ሰጥተዋልና በተቻለን አቅም ሁላችንም ሼር እናድርገው
https://youtu.be/_d3Ab5vFkOU

❇️🔰 ኸሚስ🔰💚
الله الله يانعم النصير
عجل بالنصر يانعم القدير
አሏሆ አሏህ ያኒእመል ነሲር
አጂል ቢነስሪ ያኒእመል ቀዲር
#አብሬት_ተወሱላት
እስከነ አረብኛ ፅሁፉ
በ #ዛኪር_አብዱልራህማን
https://youtu.be/evZo41fxGHE
الله الله يانعم النصير
عجل بالنصر يانعم القدير
አሏሆ አሏህ ያኒእመል ነሲር
አጂል ቢነስሪ ያኒእመል ቀዲር
#አብሬት_ተወሱላት
እስከነ አረብኛ ፅሁፉ
በ #ዛኪር_አብዱልራህማን
https://youtu.be/evZo41fxGHE
YouTube
አብሬት ተወሱላት 4 // abret tewesulat
الله الله يانعم النصير
عجل بالنصر يانعم القدير
አብሬት ተወሱላት
በ ዛኪር አብዱልራህማን እስከነ ፅሁፉ
አሏሆ አሏህ ያኒእመል ነሲር
አጂል ቢነስሪ ያኒእመል ቀዲር
#menzuma #መንዙማ #አብሬት
عجل بالنصر يانعم القدير
አብሬት ተወሱላት
በ ዛኪር አብዱልራህማን እስከነ ፅሁፉ
አሏሆ አሏህ ያኒእመል ነሲር
አጂል ቢነስሪ ያኒእመል ቀዲር
#menzuma #መንዙማ #አብሬት