ABRET PRO
4.41K subscribers
1.77K photos
63 videos
43 files
525 links
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው
@Abretpro
Download Telegram
❇️💝 የመገርገቢያ ስጦታ

ሙሉ ከምግሪብ በሁዋላ
አብሬት አውራድ (የማታ ዚክር)
በዛኪር አብዱልራህማን
እስከነ ፅሁፉ

https://youtu.be/N--MEhP-RR4
Forwarded from Abretprobot
ዛሬ #የነብያችን ‎ﷺ ተወዳጁ ልጃቸው, #የሰይድ_አሊይ ረ.ዐ ባለቤት, #የሰይድ_ሁሰይን እና #ሰይድ_ሀሰን ሸባብ አህሊል ጀና ረ.ዐ እናት እንዲሁም #የአውሊያ ሁሉ እናት የሆኑት #ሰይዳ_ፋጢማ ረ.ዐ የተወለዱበት ቀን ነበር ::
ይህንን በማስመልከት የአብሬትይ ታላቁ ልጅ ሰይዲ #ሰይድ ሚቅባሰል ኑር እቤታቸው ከቤተሰቦቻቸው "#አሰላም_አለይኪ_ያ_ቢንተ_ረሱሉላሂ" እያሉ በመደድ አሳልፈውታል::
የደርሰንን የድምፅ ቅጂ በቪዲዬ ኤዲት አድርገን ፌስ ቡክ ላይ እና ቴሌግራም ላይ ወደናንተው እናደርሰዋለን::
1
Forwarded from Abretprobot
♦️1 ደቂቃ አይወስድም ቅሩት ሼርም በማድረግ ሌሎች እንዲቀሩት ሰበብ ሁኑ ትጠቀማላቹ ::
✳️ #ከአብሬት_ሸይኽ #መጅሙع የሰለዋት ኪታብ #ቀጠራተል_ኢምዳድ ከሚለው ኪታባቸው የተቀነጨበ ሲሆን 3 ግዜ ተደጋግሞ እንዲቀራ ምልክት ያደረጉበት ልዩ ሰለዋት ነው, ደጋግማቹ ቅሩት ሼር በማድረግ ሌሎች እንዲቀሩትም ሰበብ ሁኑ ኢንሻአሏህ ትጠቀማላቹ::

አሏሁመ ሰሌ አላ ሙሀመዲን
ቃኢዲ አዚመቲል መጅዲል አስና
ወغٰየቲ ሀይበቲል ሲድረተል ሙንተሀ
ወበሃኢ ቃቢ ቀውሰይኒ አው አድና
ወአላ አሊሂ ወሷህቢሂ ወሰለም

♻️Share & join
♦️👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
Forwarded from Abretprobot
አሏሁመ ሰሌ አላ ሙሀመዴ አህመዴ
አሏሁመ ሰሌ አላ ሙሀመዴ አልስአዴ

💚ረጀብ የአብሬት መውሊድ ደረሰ💚
የቀሩት ቀናቶች ከ20 ቀን ያነሱ ናቸው
አሏህ በአማን በሰላም ያድርሰን

اللهم صل على محمد أحمد
اللهم صل على محمد ألأسعد

الحمدلله الودود الاحد
🔆🔆 أحمد🔆🔆
الذى شرف ليلة المولد

التى بطل بها الشرك واختفى
🔆🔆 أحمد🔆🔆
وأنار العالمين بانواره المتوقد

ياليتنى لو كانت السنة كلها ساعة
🔆🔆 أحمد🔆🔆
التي يحضر بها روح محمد

ولو كان كل ارياح انفاسه
🔆🔆 أحمد🔆🔆
أشمهاتى الوقت بانواره المتحمد

ولو كان كلى عينا
🔆🔆 أحمد🔆🔆
لو كان أنفاسى ذكره بتعدد

ليتنى كانت السموات والارض اسطرا
🔆🔆 أحمد🔆🔆
لمدح المصطفى المجتبى بلا حد

♻️Share & join
♦️👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
💚
💚
Forwarded from Abretprobot
❣️አንድ ግዜ #በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ያወረደ ሰው አሏህ 10 ራህመት ያወርድበታል አንድ ሰው እድሜ ልኩን ኢባዳ ሲሰራ ቢኖር እና የአሏህን አንድ ራህመት ቢያገኝ ለጀነት በቂው ነው ::
❣️💢❣️ለ1 ደቂቃ ቆም ብላቹ ይህንን ውብ ሰለዋት አንብቡት ሼርም በማድረግ ሌሎች እንዲያነቡት ሰበብ ሁኑ ሰዎች ባነበቡት ቁጥር ሰዋባቹ እጥፍ ድርብ ይሆናልና ::
✳️ #ከአብሬት_ሸይኽ #መጅሙع የሰለዋት ኪታብ #ቀጠራተል_ኢምዳድ ከሚለው ኪታባቸው የተቀነጨበ ሲሆን #5 ግዜ ተደጋግሞ እንዲቀራ ምልክት ያደረጉበት #ልዩ_ሰለዋት ነው, ደጋግማቹ ቅሩት ሼር በማድረግ ሌሎች እንዲቀሩት ሰበብ ሁኑ ኢንሻአሏህ ለዱንያም ለአኼራቹህም የኸይር በር ይከፍትላቹሀል::

አሏሁመ ሰሌ ወባሪክ አላ
ሰይዲና ወመውላና ሙሀመድ
ሲሪ መያዲኒ አንዋሪ ላሁቲላህ
ወቀባሲ ተጀሊያቲ ሀድረቲላህ
ወመሻሪቂ አንዋሪ ቁሉቢ አህባቢላህ
ወአላ አሊሂ ወሷህቢሂ ወሰለም

♻️Share & join
♦️👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾

❇️ https://t.me/ABRETPRO
♻️♦️👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾ቴሌግራም
💚
Forwarded from Abretprobot
💢💚 #ሸምሰል_ዲነል_አብሬትይ 💚
ሰዉ በሚገባው መልኩ ቁርአን ሀዲሱን ፍትፍት አድርገው ያስተማሩ አይነታ የሌላቸው ድንቅ አባት እመደደና ቢመደዲሂም


"ገብያ ይከፈታል ፣ ሁሉም ሻጭ አንድ ላይ ፣ ሁሉም ገዢ በአንድ ላይ አይመጣም ይልቁኑ አንዱ ወይም ሁለቱ አልያም ሶስት አራቱ ከሁሉም ቀድመው ይመጣሉ ፣ ተገበያዩም ሻጩም ቀስ በቀስ እየመጣ ገብያው ይደምቃል ፣ ግብይቱ ይደራል ፣
ሁሉም በአንድ ላይም ገብያውን ለቆ አይውጣም ፣ አንዱ ሲወጣ አንዱ ይተካል ፤ አንዱ ሲሄድ አንዱ ይመጣል ፣ ቀስ በቀስ ወጪው እየበዛ ገቢው እየቀነሰ ይሄድና ገብያው አመሻሽ ላይ ይዘጋል ፣
ያተረፈውም ትርፉን ይዞ፣የከሰረውም ኪሳራውን ይዞ እቤቱ ይገባል ። እቺም አለም ገብያ ናት ፣ ሰዎችም ሊገበያዩ እንደውጡባት ተገበያዮች ናቸው ፣ ያለፉት ሰዎች ደግሞ ጥሩ እና መጥፎ እንደሸመቱት ናቸው ፣ አሁን አንተ ልትሸምት ወደገቢያው መተካል ጥሩ ሸምት ፣ ይሄም ገብያ ሁሉም ይወጣና እርግጥም መዘጋቱ አይቀርም።"

አሏህ ያገበያየን

♻️Share & join
♦️👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾

❇️♦️ @Abretpro
💚
https://www.facebook.com/100051312305697/posts/248262793560796/
👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾
የአራት ለ አራት ውይይቱን ማየት የምትፈልጉ ሊንኩን በመጫን የፌስቡክ ገፅ ላይ ታገኙታላቹ
👍
💚
Forwarded from Abretprobot
አሏሁመ ሰሌ ወባሪክ አላ ሰይዲና ወመውላና ሙሀመዲን ኸይሪ ኸልቂّላህ ወኡፉቂ ቢላዲّላህ ወአስሊ ኑሪّላህ, ወካእበቲ ሹሁዲّላህ አّለዚ ተዘየነት ቢሂ ሱዱሩል መላኢከቲል ኪራም ቢልّዘሃቢ ወልያቁቲ ወባቢል ፈርዳንّይ ወልّናሰዉቲ ወሳኢሪል መለኩቲ ወልጀበሩት, ባጢኑ ኹሩፊ ተّጀሊል ّዛቲ ወልّሲፋቲ ወባቡል ሀደራቲል ጀምኢّያቲ ወልፈርቂّያቲ ወታጁ ሀሪሪል አምቢያኢ ወኢምዳዱ ቁሉቢል አውሊያእ ወኑሩ አንዋሩል አዝኪያእ ወአላ አሊሂ ወሷህቢሂል ّሳዳቲል አስፊያእ

🛑💢🛑 ለ1 ደቂቃ ቆም ብላቹ ይህንን ውብ ሰለዋት አንብቡት ሼርም በማድረግ ሌሎች እንዲያነቡት ሰበብ ሁኑ ሰዎች ባነበቡት ቁጥር ሰዋባቹ እጥፍ ድርብ ይሆናልና ::

💢 አንድ ግዜ #በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ያወረደ ሰው አሏህ 10 ራህመት ያወርድበታል አንድ ሰው እድሜ ልኩን ኢባዳ ሲሰራ ቢኖር እና የአሏህን አንድ ራህመት ቢያገኝ ለጀነት በቂው ነው ::

✳️ #ከአብሬት_ሸይኽ #መጅሙع የሰለዋት ኪታብ #በድረል_ሙኒር ከሚለው ኪታባቸው የተቀነጨበ ሲሆን #3 ግዜ ተደጋግሞ እንዲቀራ ምልክት ያደረጉበት #ልዩ_ሰለዋት ነው, ደጋግማቹ ቅሩት ሼር በማድረግ ሌሎች እንዲቀሩት ሰበብ ሁኑ ኢንሻአሏህ ለዱንያም ለአኼራቹህም የኸይር በር ይከፍትላቹሀል::
♻️Share & join
♦️👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾

❇️ https://t.me/ABRETPRO
♻️♦️👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾ቴሌግራም
💚
⭕️❇️መገርገበያ❇️⭕️

❇️ እንሆ በሸህሩሏህ በረጀብ አብሬት ሀሪማ የሚከበረው የነብያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም መውሊድ ደርሷል::
❇️ያለማቋረጥ የአሏህ ራህመት የሚፈስበት የሆነው የአብሬት ሀድራ መውሊድ ለመታደም የአሏህ ተውፊቅ ይግጠመ::

❇️ለዛሬ መገርገቢያ ይህንን ማራኪቀልብ የሚገዛ የአብሬት መንዙማ በዛኪር አ/ራህማን ተጋበዙልኝ


https://youtu.be/vw1ynFACwlQ
💚
Forwarded from Abretprobot
🛑STOP for a minute

አሏሁመ ሰሌ ወባሪክ አላ ሰይዲና
ወመውላና ሙሀመዲን
ሲራጂ ቢላዲከ
ወበዋቢ አራኢሲ ቁድሲያቲከ
ወለዘቲ ኸለወቲ ሙናጃቲከ
ወአላ አሊሂ ወሷህቢሂ ወሰለም

ለ አንድ ደቂቃ ቆም ብላቹ ይህንን ውብ ሰለዋት አንብቡት ሼርም በማድረግ ሌሎች እንዲያነቡት ሰበብ ሁኑ ሰዎች ባነበቡት ቁጥር ሰዋባቹ እጥፍ ድርብ ይሆናልና ::
💢❤️💢 አንድ ግዜ #በሀቢቢ ﷺ ላይ ሰለዋት ያወረደ ሰው አሏህ 10 ራህመት ያወርድበታል አንድ ሰው እድሜ ልኩን ኢባዳ ሲሰራ ቢኖር እና የአሏህን አንድ ራህመት ቢያገኝ ለጀነት በቂው ነው ::

✳️ #ከአብሬት_ሸይኽ #መጅሙع የሰለዋት ኪታብ #ቀጠራተል_ኢምዳድ ከሚለው ኪታባቸው የተቀነጨበ ሲሆን #3 ግዜ ተደጋግሞ እንዲቀራ ምልክት ያደረጉበት #እጅግ_ልዩ_ሰለዋት ነው, ደጋግማቹ ቅሩት ሼር በማድረግ ሌሎች እንዲቀሩት ሰበብ ሁኑ ኢንሻአሏህ ለዱንያም ለአኼራቹህም የኸይር በር ይከፍትላቹሀል::

♻️Share & join
♦️👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾

❇️ https://t.me/ABRETPRO
♻️♦️👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾ቴሌግራም
🤩1
💚