ABRET PRO
4.41K subscribers
1.77K photos
63 videos
43 files
525 links
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው
@Abretpro
Download Telegram
💚
ከአብሬትይ የሶለዋት ኪታብ የተወሰዱ, አባባ ተደጋግሞ እንዲቀሩ ምልክት ካደረጉባቸው ብዙ አስራር ካላቸው ሶለዋቶች መሀል የተወሰኑት
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
💚
💚
💚
أذكار المساء
1
أَعُوذُ بِاللهِ مِنْ الشَّيْطَانِ الرَّجِيمِ
اللّهُ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ لاَ تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلاَ نَوْمٌ لَّهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الأَرْضِ مَن ذَا الَّذِي يَشْفَعُ عِنْدَهُ إِلاَّ بِإِذْنِهِ يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ وَلاَ يُحِيطُونَ بِشَيْءٍ مِّنْ عِلْمِهِ إِلاَّ بِمَا شَاء وَسِعَ كُرْسِيُّهُ السَّمَاوَاتِ وَالأَرْضَ وَلاَ يَؤُودُهُ حِفْظُهُمَا وَهُوَ الْعَلِيُّ الْعَظِيمُ.
بِسْمِ اللهِ الرَّحْمنِ الرَّحِيم
قُلْ هُوَ ٱللَّهُ أَحَدٌ، ٱللَّهُ ٱلصَّمَدُ، لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ، وَلَمْ يَكُن لَّهُۥ كُفُوًا أَحَدٌۢ.

بِسْمِ اللهِ الرَّحْمنِ الرَّحِيم
قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلْفَلَقِ، مِن شَرِّ مَا خَلَقَ، وَمِن شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ، وَمِن شَرِّ ٱلنَّفَّٰثَٰتِ فِى ٱلْعُقَدِ، وَمِن شَرِّ حَاسِدٍ إِذَا حَسَدَ.

بِسْمِ اللهِ الرَّحْمنِ الرَّحِيم
قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلنَّاسِ، مَلِكِ ٱلنَّاسِ، إِلَٰهِ ٱلنَّاسِ، مِن شَرِّ ٱلْوَسْوَاسِ ٱلْخَنَّاسِ، ٱلَّذِى يُوَسْوِسُ فِى صُدُورِ ٱلنَّاسِ، مِنَ ٱلْجِنَّةِ وَٱلنَّاسِ.

@abretpro
❤️
Forwarded from Abretprobot
#ከሸምሰ_ዲነል_አብሬትይ #ወርቃማ #ዘመን_ተሻጋሪ ንግግሮች ( #ከዋእዛቸው ) የተወሰደ
አማርኛው በትክክል የሳቸውን ንግግር አልገልፅ ብሎኛል ጉራጊኛው ይበልጥ ጥፍጥና እና ጥልቀት አለው
አመደነና ቢመደዲሂም ዱስቱቱቱቱቱቱቱር መውላዬ
አበል ራሙዜ ጌጤ መኮንኔ ፣ ነዎት የመኖሬ ትርጉም የዱንያም የአኼራም ዋሴ ነዎት ፣ ሀቂቃ ሙሪድዎ ሀቂቃ ተከታይዎ አሏህ ያድርገን ፣ ለአለሙ ሁሉ የሚበቁ መብራት ነዎት ፣ ባንቱ ቀልባቸው የተዛጋባቸው ወንድሞቻችን አሏህ ቀልብ ይስጣቸው
👍
ABRET PRO pinned a photo
አላህ ያበ ኒዕማ የኸረ በኸረ ያነኸማ ኤኽሪ።
ዮረ ግዝየ ይኽሪ ባንኸሬ ታነማ ኤኽሪ።
በላ የቸነ ግዝየ ባንኸሬ ባንቸነ ኤኽሪ
እማት እማት በፎር ያነቦ ኒእማ ቂማ ኤነኖ ቃርኖ
በቂማ ይገሙችዮ ቃር ተኸረ ቂማ ባነከውኖ
መጀመሪያ ኢማን
☪️ኢማን ይስሬ ቃር ተኸረ ታፈር ቅርሽቶ ታነ ሰሜ ስን ወርቅ
ቢሰፉሪ ቂማታ ባንሰኔ።
የአፍያም ኒእማ የኸረ በኸረ እንክሙ።
👁:እማት አይን ይስሬ ቃር ተኸረ ቂማታ ምር ይስራን ባነ?
👂:እንዝር : ስሞት ይስሬ ቃር ተኸረ ቂማታ ምራህር ባነ?
🧠:አቅል ይስሬ ቃር ተኸረ ቂማታ ምራህር ቃር ባነ?
🗣:ዘንጎት ይስሬ ቃር ተኸረ ዘንጎት ኹታ በምራህ

@abretpro
👍