ABRET PRO
4.41K subscribers
1.77K photos
63 videos
43 files
525 links
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው
@Abretpro
Download Telegram
❤️
ABRET PRO pinned Deleted message
‏إنّ الصّلاة على النّبي ﷺ تستَنزِلُ الرّحَمَات وتستَجلِبُ البركات؛ فـ أكثروا من الصلاة والسلام عليه.

‏*اللهم صلِ و سلم على نبينا ⁧ #محمد⁩ ﷺ*

‏⁧ #صلوا_على_الحبيب_محمد
💚
👍
እንዴት ነሁ....

ልብ የሚነካ እንጉርጉሮ
ሸህ ሁሴን ገታ እንጉርጉሮ

https://youtu.be/QLZ7ONm9f6U
👍1
Forwarded from Abretprobot
አብሬትይ ለሰይድ ፈቂህ ዙቤር
የከተቡት ሺሊላት

ሺሊላ ሺሊላ ያቁጥቡል ዳኢሪ
ፈቂሁል ሙቀደም ደሊሉል ሃኢሪ

ش لله ش لله ياقطب الدئر
فقيه المقدم دليل الحائر

ولنذكر أسماءهم تبرّكا وتلذّذا
من الله سبحانه تبارك وتعالى،
ونقول: لقّن ربّ العزّة جبريل عليه السّلام،
وهو لقّن النّبىّ الهشمىّ
صلّى الله عليه وسلّم وعلى آله،
وهو لقّن سيّدنا ووسيلنا
علىّ بن أبى طالب كرّم الله وجهه، ..............
وهو لقن سيّدى ومولاى الفقيه كبير هاشم
بن عبد العزيز الهررىّ رضى الله عنه
وهو لقن سيّدى ومولاى
الشّيخ الكبير أحمد بن صالح رضى الله عنه
وهو لقن سيدى ومولاى
الفقيه زبير بن كبير جالىّ رضى الله عنه

ሰይድ ከቢር ሀሺም ረ.ዐ ከሰይድ ሙሳፊር አልመግሪብይ ረ.ዐ ሲልሲላውን ተቀብለው ወደ ሀበሻ ይዘው የመጡ የመጀመሪይ ሸይኽ ሲሆኑ ሰይድ አህመድ ኢብኑ ሷሊህ ረ.ዐ ከሰይድ ከቢር ሀሺም ረ.ዐ ሲልሲላውን ተቀበሉ, ሰይድ ፈቂህ ዙቤር ደግሞ ከሰይድ አህመድ ኢብኑ ሷሊህ የቃዲርይን ጦሪቃ የተቀበሉ የሀበሻ ታላቅ ሸይኽ ናቸው ::

#ምንጭ_የአብሬትይ_መጅሙእ_ኪታብ_አውራዱ_ቃድሪያ
1
👌
ከጠዋት አዝካር የተወሰደ

أذكار الصباح

اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُبِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ .

@abretpro
1
👌
የጠዋት ዚክር
أذكار الصباح

رَضيـتُ بِاللهِ رَبَّـاً وَبِالإسْلامِ ديـناً وَبِمُحَـمَّدٍ صلى الله عليه وسلم نَبِيّـاً

ረዲቱ ቢላሂ ረባ ወቢል ኢስላሚ ዲና
ወቢ ሙሀመዲን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ነቢያ

اللّهُـمَّ إِنِّـي أَصْبَـحْتُ أُشْـهِدُك ، وَأُشْـهِدُ حَمَلَـةَ عَـرْشِـك ، وَمَلَائِكَتَكَ ، وَجَمـيعَ خَلْـقِك ، أَنَّـكَ أَنْـتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْـتَ وَحْـدَكَ لا شَريكَ لَـك ، وَأَنَّ ُ مُحَمّـداً عَبْـدُكَ وَرَسـولُـك

አሏሁመ ኢኒ አስበህቱ ኡሽሂዱከ
ወኡሽሂዱ ሃመለቲ عَርሺከ, ወመላኢከቲከ
ወጀሚعَ ኸልቂከ, አነከ አንተ አሏሁ ላኢላሃ
ኢላ አንተ ወህደከ ላሸሪከ ለከ,
ወአነ ሙሀመደን عَብዱከ ወረሱሉከ

@abretpro
💚
ከአብሬትይ የሶለዋት ኪታብ የተወሰዱ, አባባ ተደጋግሞ እንዲቀሩ ምልክት ካደረጉባቸው ብዙ አስራር ካላቸው ሶለዋቶች መሀል የተወሰኑት
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾