ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ከክብርት ወ/ሮ ሂሩት ካሳው ጋር ተወያዩ
""""""""
በትናንትናው እለት ጥር 4/ 2013 ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚደንት በቅርቡ በነጃሺ በደረሰው ጥቃት ዙሪያ የኢፌዴሪ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብሪት ሂሩት ካሳው ጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።
""""
ክብርት ሚኒስትሯ በበኩላቸው የምክር ቤቱን ባለሙያዎች ያካተተ በነጃሺ ቅርስ ላይ ስለደረሰው ጉዳት የሚያጠና ቡድን በአስቸኳይ ለመላክ ከመስማማታቸውም በላይ በሌሎች እስላማዊ ቅርሶች ላይ የተሻለ አጠባበቅ እና ልማት ስለሚደረግባቸው መንገዶች በዝርዝር ተወያይተዋል።
@abretpro

Forwarded from Abretprobot
#አብሬትይ ለሰይድ አህመድ ኢብኑ ሷሊህ ረ.ዐ
የከተቡት ሺሊላት
شى لله شى لله مظهر العجائب
احمد ابن صالح اسرار الغرائب
ሺሊላ ሺሊላ መዝኸሩል አጃኢብ
አህመድ ኢብኑ ሷሊህ አስራሩል አጃኢብ
لقّن سيّدى ومولاى السّيّد مسافر المغربىّ
رضى الله عنه،
وهو لقن سيّدى ومولاى الفقيه كبير هاشم
بن عبد العزيز الهروىّ رضى الله عنه
وهو لقن سيّدى ومولاى
الشّيخ الكبير أحمد بن صالح رضى الله عنه
ሰይድ ከቢር ሀሺም ረ.ዐ ከሰይድ ሙሳፊር አልመግሪብይ ረ.ዐ
ሲልሲላውን ተቀብለው ወደ ሀበሻ ይዘው የመጡ የመጀመሪይ ሸይኽ ሲሆኑ ሰይድ አህመድ ኢብኑ ሷሊህ ረ.ዐ ደግሞ ከሰይድ ከቢር ህሺም ረ.ዐ የተኸለፉ 2ተኛ የቃዲርይ ሸይኽ ናቸው
ምንጭ የአብሬትይ መጅሙእ ኪታብ አውራዱል ቃድሪያ

#ከወርቃማ_የጉራጌ_ሙስሊም_ታሪኮች_ማህደር #ክፍል_3
🔘 40ዎቹ ጀግና ሙጃሂዶች ከቄያቸው ተፈናቅለውም በስደት ሊኖሩ ከከለከሏቸው በሁዋላ አማራጫቸው የጎይታ ኩየን ጦር መዋጋት ነበር ፣ በዚህ ወቅት የቁባ አባ ልጅ ረ.ዐ ነበሩና ቶባ በሺር ፈርስ ላይ አስቀምጧቸው ጦርነቱ ከሚደረግበት ቦታ ራቅ ብለው እንዲጠብቁና ጦርነቱን እያሸነፍን ከሆነ ወደኛ ተጠጉ ፣ ጦርነቱን የተሸነፍን አንደሆነ ከዚ አካባቢ በፍጥነት ርቃቹ ሂዱ ብሎ ይነግራቸዋል እሳቸውም ፈረስ ላይ ሆነው ፊታቸውን ወደ ውጊያው ቦታ አዙረው ቆመው ይፈክሩ ጀመር ፣ ጦርነቱ ተጀመረ ፣ በሚገርም ሁኔታ 40ዎቹ ጀግኖች ከእነሱ አንድም ሰው ሳይሞት ያንን ከባድ ጦር ድባቅ መተው ይሰዷቸዋል ፣ በተደጋጋሚ ከአንድም ሁለት ሶስቴ የሰባት ቤት ጉራጌ ጦሩን እያደራጀ ቢዘምትም በተደጋጋሚ እነዚ ጀግኖች በሚያስገርም ጀግንነት ጦርነቱን አሸነፉ::
🔘 ያለፈው ክፍል ላይ እንደጠቀስኩት ቄያቸውን ለመጠበቅም ጭምር ተራ በተራ ከአርባዎቹ ጀግና ተዋጊዎች ቤት በአንዱ ቤት ነበር የሚያርፉትና በአንድ ወቅት አንድ ቤት አረፉ ፣ የቤቱ ባለቤት ለእንግዶች የሚሆን አንዳንድ ነገር ለማምጣት በወጣበት የጠላት ጦር ያረፉበት ቤት ላይ ዘመተ ፣ የቤቱ ባለቤት ልጅም ከጠላት ጦር ጋር ዘምቷል ፣ የቤቱ ባለቤት ከሄደበት ሳይመለስ ይሄ ጦርነት አበቃ ፣ ልጁም እዛ ጦርነት ላይ ይሞታል ፣ በሁዋላ ሰውዬው ከሄደበት ሲመለስ የተፈጠረውን ነገር ያያል የልጁንም ሞት ይሰማል ፣ ልጁን የገደለው ሰው የአባቱን አይን ላለማየት ከሰዎች ጀርባ ተደበቀ ፣ ያኔ ሰውየው ነገሩ ገባውና ጠርቶ አባሸረው ና ካፊር የገደልክበት እጅህን ስጠኝ ብሎ በወተት አጠበው::
🔘 አንድ ግዜ እንደተለመደው ሰባት ቤት ጉራጌ ጦሩን አጠናክሮ ዘመተባቸው ፣ ያኔም ድባቅ መተው ሰደዷቸው ሽንፈታቸው ምን እንደሆነ ግራ የገባቸው #ኑሪየ እና #ፋርዳ ከካፊሮች ጦር ገንጠል ብለው በሀሳብ ሰምጠው ወደ ሁዋላ ቀሩ ፣ ኑሪየ አቢ ለ ፋርዳ ምን እያሰብክ ነው ብለው ጠየቋቸው ፋርዳም ከዚህ በፊት ጦርነት ገጥመን አንዴ ቢያሸንፉን መልሰን ሳናሸንፍ ፣ አንዲ ቢሰዱን ተመልሰን መጥተን ያልሰደድንበት ግዜ የለም አሁን ምንድነው ነገሩ? እነዚህ ሰዎች ቁጥራቸው ትንሽ ፣ ከነሱ ምንም ሰው ሳይሞት የኛ በተደጋጋሚ መሸነፍ ምን ይሆን ሚስጥሩ ብዬ እያሰብኩ ነው ብለው አሉ ፣ ኑሪየ አቢም እኔም ይሄንኑ እያሰብኩ ነው እነዚህ ሰዎች የያዙት መንገድ የሀቅ መንገድ መሆን አለበት ይባባላሉ ፣ በዚህም ይስማሙና ወደ ሙስሊሞቹ ተመልሰው ይሄዳሉ ፣ ለውጊያ የተመለሱ እንዳይመስልባቸውም ከሩቁ በድምፅ የተመለሱበትን አላም ይናገራሉ ፣ ከዛም ከሙስሊሞች ተቀላቀሉ ሸሀዳም ያዙ ፣ ሙስሊሞቹም እንዲህ አሏቸው ፣ በነብዩ ﷺ ግዜ ሰይዲና ሀምዛ ረ.ዐ እና ሰይዲና ዑመር ረ.ዐ ሲሰልሙ እስልምና ተነስሮ እንደነበር ሁሉ አሁን የናንተ መስለም ለእስልምና ትልቅ ነስር ነውና ኑሪየን ሀምዛ (#ሀምዛ_ኑሪየ) ፣ ፋርዳን ደግሞ ዑመር (#ዑመር_ፋርዳ) ብለናቹሀል ብለው ስም አወጡላቸው ሁለቱ:: #ዑመር_ፋርዳ_እና_ሀምዛ_ኑሪየ በጉራጌ ታሪክ እጅግ ከባድ ጀብድ የሰሩ ታላቅ ጀግናዎች ናቸው (ሀምዛ ኑሪየ #የሰይዲ_ሰይድ_ሚቅባሰል_ኑር የእናታቸው አባት የሰይዲ ደግሞ አያት ናቸው)
🔘እንዲህ እያለ የሙስሊሞቹ ቁጥር ከእለት ወደ እለት እየጨመረ በድል ላይ ድል እያስመዘገቡ ወደ ፊት ገሰገሱ ፣ የጌቶው ባላባት አጋዝ አምዴነም ጀሀዱን ተቀላቀሉ ፣ በሁዋልም ጦራቸው ቀቤና ላይ ትልቅ ሙጃሂድ ከነበሩት ጀግናው #ሃሰን_ኢንጃሞ ጦር ጋር በአንድ ተዋህዶ በሀሰን ኢንጃሞ መሪነት ትግሉን ወደ ሀገራዊ ትግል አሻገሩት ፣ #ሸህ_አብዱልአዚዝ እና ሌሎችም ብዙ ጀግኖች ተቀላቀሉ::
🔘ሀሰን ኢንጃሞ የሰባት ቤት ጉራጌ ባላባቶች ጋር በሙሉ እንዲሰልሙ መልክት ላኩ ፣ ሞህር ሲቀር ሁሉም መልክቱን ተቀብለው ሰለሙ ፣ አፄ ሚኒሊክ በተደጋጋሚ ጦር ቢልኩም በሙስሊሞች ሰራዊት ድባቅ ተመቱ ፣ ያኔ #አፄ_ሚኒሊክ #ለሀሰን_ኢንጃሞ #ልክ_አባ_ጂፋር #የጅማ_ንጉስ እንደነበሩት #ሀሰን_ኢንጃሞን_የደቡብ_ንጉስ ሊያደርጉዋቸው #ሀሰን#ኢንጃሞ ደግሞ የአፄ ሚኒሊክን የበላይ ገዢነት ተቀብለው እንዲገብሩ ጥሪ አደረጉላቸው ያኔ ሀሰን ኢንጃሞ በጭራሽ አይሆንም #ፈረሶቻችን #ቤተ_መንግስት ገብተው ሳይንከባለሉ ትግላችንን አናቆምም አሉ ሞህር ላይም ዘመቱ ::
🔘ሞህር ላይ የዘመቱ ግዜ አፄ ሚኒሊክ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ከባድ ጦር በአንድ ትልቅ የጦር አበጋዝ መሪነት ወደ ሞህር አዘመቱ ሞህርንም መሰረት አድርገው ሙስሊሞችን ጦር ገጠሙ ያኔ የሙስሊሞች ጦር ወደ 5,000 ይደርስ ነበር ከዛ በፊት ሙስሊሞች ያደርጉት የነበረው #የሽምቅ_ውጊያ ነበር የዚን ግዜ ግን ሙስሊሞቹ ውስጥ የነበሩ ዑለማዎች ቁርአን ጀሀድ ስታደርጉ እንደ ጥርስ መደዳ ሶፍ ሰርታቹ ተዋጉ ብሏል ብለው የሽምቅ ውጊያ ትተን ቁርአኑ እንዳዘዘን በግልፅ ወጥተን መዋጋት አለብን ብለው አሉ #የቁባ_አባ ረ.ዐ ግን ቁርአን እንዲህ ብሎ ያለው ፊት ለፊት የመዋጋት አቅም ሲኖረን ነው አሁን ባለንበት ሁኔታ እንደዛ አይነት አቅም ስለሌለን እንደበፊቱ የሽምቅ ውጊያ ነው መዋጋት ነው ያለብን ብለው ይላሉ ፣ ነገር ግን #የቁባ_አባ ረ.ዐ በእድሜ ልጅ ስለነበሩ ይሆናል በግዜው የነበሩ ዑለማዎች አልሰሟቸውም ፣ ያኔ የ #ቁባ_አባ ረ.ዐ እኔ የሙስሊም ደም ሲፈስ በአይኔ አላይም ብለው ቦታውን ትተው ርቀው ሄዱ::
🔘ጦርነቱ ሲጀመር ሙስሊሞቹ የሽምቅ ውጊያውን ትተው ፊት ለፊት ወጥተው መዋጋት ጀመሩ ፣ የሚኒሊክ ጦር ከፊት የተወሰኑ ጦሮች ልኮ ሙስሊሞቹን ገጠመ ፣ ሙስሊሞቹም የመጣውን ጦር እየሰደዱ የሚኒሊክ ጦር ያዘጋጀላቸው ወጥመድ መሀል ገቡ ፣ የከበባቸው የጠላት ጦር መሳሪያ አቀባብሎ ነበር የጠበቃቸውና መሀል ሲገቡ ተኩስ ከፈቱባቸው ፣ ሙስሊሞቹ ከመከበባቸውም በተጨማሪ የታጠቁት መሳሪያ ሰይፍ ብቻ ነበርና ጠላትን መቋቋም አልቻሉም ከፍተኛ ሽንፈት ደረሰባቸው ፣ እጅግ ብዙ የሙስሊም ደም ፈሰሰ ፣ ሸህ አብዱል አዚዝ ሸሂድ ለመሆን በጣም ጏጉተው ነበር ፣ ከአጠጋበቸው የነበሩ ወንድሞች እየተመቱ ሲወድቁ እሳቸውን ምንም ጥይት ሊያገኛቸው አልቻልም ፣ ምንድነው ሚስጥሩ ብለው ሲያስቡ ኪሳቸው ውስጥ ይዘውት የነበረው በድሪይ ተወሱላት ትዝ አላቸውና ለካ ይሄ ነው ልሞት የከለከለኝ ብለው አውጥተው ሲጥሉት ወዲያውኑ ጥይት መታቸውና ወደቁ ፣ አካባቢው ላይ የነበረ አንድ ወንዝ በዛን ቀን በፈሰሰ ደም ቀለሙን ቀየረ ከዛን ቀን ጀምሮ አሁን ድረስ ወንዙ #ብሻ_ኢኻ በአማሪኛ #ቀይ_ውሀ ተብሎ ይጠራል ቦታው ላይ ቁስለኛ ሆኖ ወድቆ በሞት እና ሽረት መሀል የነበረ አንድ ሰው ሸሂድ የሆኑ ጀናዛዎች ላይ ሁረል አይኖች ሲወርዱ በአይኑ እንዳየ ተናግሯል::
🔘ሀበሻ ምድር ውስጥ እስልምና የሚነሰረው በጂሀድ ቢሆን ኖሮ በእነዚህ ጀግኖች ፣ #በኢማም_አህመድ እና #በጀማ_ንጉስ ይነሰር ነበር ፣ ሀበሻ ምድር ላይ ዲነል ኢስላምን የነሰረው ለወደፊቱም የሚነስረው #ጀማ_ንጉስ #ከሀቢቢ ﷺ ተቀብለው ይዘውት በመጡት #የሀድራ ስራ ነው::
ለዛሬው በበድሪይ ተወስርላት 👇🏾
#ያረቢ_ሰሊ_ወሰሊም_አላ_ሰይዲል_በሸር____ወአሊሂል_ጉሪ_ወሷህቢሂል____ዱረር_ፈሪጅ_ሁሙመና_ቢበድሪን_ወመን_ኸደር
ብዬ ፅሁፌን ልዝጋ
ፅሁፌን ላብቃ
ይቀጥላል
https://t.me/ABRETPRO

Telegram
ABRET PRO
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው
@Abretpro
@Abretpro
Forwarded from Abretprobot
#ጁሙአ
إن الله وملائكته يصلون على النبي يا أيها الذين آمنوا صلوا عليه وسلموا تسليما
አሏህም መላኢካዎቹም ነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ እናንተ ሙእሚኖች ሆይ በነብዩ ላይ ሰላት እና ሰላም አውርዱ
قال النبي ﷺ اكثروا من الصلاة علي ليلة الجمعة و يوم الجمعه فإن
ነብዩ ﷺ አሉ ለይለተል ጁሙአ እንዲሁም የውመል ጁሙአ እኔ ላይ ሰለዋት አብዙ
አሏህ ሱ.ወ በራሱ ጀመረ በመላኢካዎቹ ቀጠለ ከዛም ያመናቹህ ሰዎች ሆይ በነብዬ ﷺ ላይ ሰለዋት አውርዱ ነው ያለው
ሙእሚን ወንድሞቼ ሆይ #ሰሉ_አለ_ነቢይ

يا حي يا قيوم
برحمتك استغيث
أصلح لي شأنى كله
ولا تكلنى إلى نفسي طرفة عين
امين
برحمتك استغيث
أصلح لي شأنى كله
ولا تكلنى إلى نفسي طرفة عين
امين
ሚስት ባሏ እንግዳ ይዞ እየመጣ ስልችት ብሏት ስሞታ ለማቅረብ ወደ ረሱል
( ሰዐወ) መጣች ችግሯን ዘርዘር አድርጋ ነገረቻቸው ነብዩ ( ሰዐወ) ዝም
ብለው ሰምተዋት ምንም አልመለሱላትም ሴትዮዋ ከሄደች በኃላ ለባሏ
አስጠርተው ዛሬ አንተ ቤት እንገዳ ነኝ አሉት ባል በጣም ተደስቶ ለሚስቱ
ነገራት ። ሚስትም በጣም ተደሰተች ራህመተል አለሚን እቤቷ ሊገቡ ነዋ
ቤት ያፈራውን ነገር በደስታ አዘጋጀች።
ነብዩ ( ሰዐወ) ገብተው ከተስተናገዱ በኃላ ለባልየው ስወጣ ሚስትህ እኔ
በምወጣበት በር ወደዛ እንድትመለከት ንገራት አሉት።ረሱል ( ሰዐወ) ሲወጡ
ሚስት ትመለከታለች ከኃላቸው ጊንጥ፣እንሽላሊት ሌላም ጎጂ ነፍሳቶች
ተከትሏቸው ሲወጡ አየች ሚስት ደንግጣ ዞረባት ከዚያም ነብዩ ( ሰዐወ) አሉ
"አንድ እንግዳ ከተጠራበት ቤት ሲወጣ ልክ እንደዚህ ከዛ ቤት ችግር በላ እና
ጎጂ ነፍሳቶች ተከትለውት ይወጣሉ
እንግዳ የሚበዛበት ቤት አላህ የሚወደው ቤት ነው።
ረሱል ( ሰዐወ) እንዲህ ይላሉ አላህ ኸይር የፈለገለት ሰው ስጦታ ይልክለታል
ያስጦታ ምንድነው ተብለው ሲጠየቁ እንግዳ ሲገባ ሪዝቅ ይዞ ሲወጣ
የቤቱን ወንጀል ጠርጎ የሚሄድ
" እንግዳ የማይገባበት ቤት መላኢካ አይገባበትም" ـ : ነብዩ ( ሰዐወ)
" እንግዳ ወደ ጀነት አመላካች ነው"
ነብዩ ( ሰዐወ) " በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ እንግዳውን ያክብር"
እንግዳ መጋበዝ አለብኝ ብለን የግድ ከአቅማችን በላይ መጣጣር የለብንም
ቤት ካፈራው ሊላሂ ብለን ብቻ እንግዳው ቀልቡን ለማስደሰት በኢኽላስ ከሆነ
እንግዳው የሚያስደስተው የምግብ አይነት ሳይሆን እሱን አክብረን
መጥራታችን ነው
አላህ እንግዳን የምናከብርበት ተውፊቅ ይስጠን!
ሐያቱ ሶሀባ
https://t.me/ABRETPRO
ቴሌግራም 👆🏾ይቀላቀሉን
( ሰዐወ) መጣች ችግሯን ዘርዘር አድርጋ ነገረቻቸው ነብዩ ( ሰዐወ) ዝም
ብለው ሰምተዋት ምንም አልመለሱላትም ሴትዮዋ ከሄደች በኃላ ለባሏ
አስጠርተው ዛሬ አንተ ቤት እንገዳ ነኝ አሉት ባል በጣም ተደስቶ ለሚስቱ
ነገራት ። ሚስትም በጣም ተደሰተች ራህመተል አለሚን እቤቷ ሊገቡ ነዋ
ቤት ያፈራውን ነገር በደስታ አዘጋጀች።
ነብዩ ( ሰዐወ) ገብተው ከተስተናገዱ በኃላ ለባልየው ስወጣ ሚስትህ እኔ
በምወጣበት በር ወደዛ እንድትመለከት ንገራት አሉት።ረሱል ( ሰዐወ) ሲወጡ
ሚስት ትመለከታለች ከኃላቸው ጊንጥ፣እንሽላሊት ሌላም ጎጂ ነፍሳቶች
ተከትሏቸው ሲወጡ አየች ሚስት ደንግጣ ዞረባት ከዚያም ነብዩ ( ሰዐወ) አሉ
"አንድ እንግዳ ከተጠራበት ቤት ሲወጣ ልክ እንደዚህ ከዛ ቤት ችግር በላ እና
ጎጂ ነፍሳቶች ተከትለውት ይወጣሉ
እንግዳ የሚበዛበት ቤት አላህ የሚወደው ቤት ነው።
ረሱል ( ሰዐወ) እንዲህ ይላሉ አላህ ኸይር የፈለገለት ሰው ስጦታ ይልክለታል
ያስጦታ ምንድነው ተብለው ሲጠየቁ እንግዳ ሲገባ ሪዝቅ ይዞ ሲወጣ
የቤቱን ወንጀል ጠርጎ የሚሄድ
" እንግዳ የማይገባበት ቤት መላኢካ አይገባበትም" ـ : ነብዩ ( ሰዐወ)
" እንግዳ ወደ ጀነት አመላካች ነው"
ነብዩ ( ሰዐወ) " በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ እንግዳውን ያክብር"
እንግዳ መጋበዝ አለብኝ ብለን የግድ ከአቅማችን በላይ መጣጣር የለብንም
ቤት ካፈራው ሊላሂ ብለን ብቻ እንግዳው ቀልቡን ለማስደሰት በኢኽላስ ከሆነ
እንግዳው የሚያስደስተው የምግብ አይነት ሳይሆን እሱን አክብረን
መጥራታችን ነው
አላህ እንግዳን የምናከብርበት ተውፊቅ ይስጠን!
ሐያቱ ሶሀባ
https://t.me/ABRETPRO
ቴሌግራም 👆🏾ይቀላቀሉን
Telegram
ABRET PRO
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው
@Abretpro
@Abretpro
❤1
Forwarded from Abretprobot
أصبحنا وأصبح الملك لله رب العالمين
اللهم إني أسألك خير هذا اليوم
فتحه ونصره ونوره وبركته وهداه
وأعوذ بك من شر
ما فيه و شر ما بعده.
امين امين امين
اللهم إني أسألك خير هذا اليوم
فتحه ونصره ونوره وبركته وهداه
وأعوذ بك من شر
ما فيه و شر ما بعده.
امين امين امين