#ጁሙኣ
ታላቁ ሙሀዲስ ሀጅ ሙሀመድ ራፊእ ረሂመሁሏህ እንዲህ ብለው ሲሉ ሰምቻለው ብሎ አንድ ወዳጄ አጫወተኝ
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
" ልብ በሉ ይሄ የቁርአን አያ ነገር አለው ያመናችሁ ሰዎች ሆይ ብሎ ማለቱ ሰለዋት የማይል ሰው አላመነም ብሎ ማለት ነው "
አጂብ ነው የሰለዋት ነገር:~ ኢባዳ በተባለ ነገር አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ እኔ አደርገዋለው እናንተም አድርጉት ብሎ ያለው አንድም ነገር የለም:: ሰሏት ስገዱ ብሎ አዘዘን እንጂ እኔ እሰግዳለው እናንተም ስገዱ ብሎ አላለም, ፆም ፁሙ አለ እንጂ እኔ እፆማለው እናንተም ፁሙ ብሎ አላለም በአጠቃላይ ኢባዳን ሁሉ እንድንሰራ አዘዘን እንጂ እኔ እሰራዋለው እናንተም ስሩት ብሎ ያለን አንድም ነገር የለም ከሰለወዋት አለ ነቢ ውጪ::
ሰለዋትን ግን እኔም መላኢካዎቼም ሰለዋት እናወርዳለን እናንተም አውርዱ ብሎ አዘዘን #ዩሰሉነ የሚለው ቃል መጀመሪያውም መጨረሻውም ያልታወቀ አሁንም እየሆነ ያለን ነገር ያመለክታል ከመቼ ጀምሮ ሰለዋት ማውረድ እንደ ጀመረ እሱ ይወቀው አሁንም ሰለዋት በማውረድ ላይ ናቸው እስከ መቼ ? እሱንም አሏህ ነው የሚያውቀው::
ዛሬ ጁሙኣ እንደመሆኑ መጠን እናንተ ያመናችሁ ሙእሚኖች ወንድም እህቶቼ ሆይ #ሰሉ_አለ_ነቢ
@abretpro

❤1
#መስጂድ_ነጃሺ ታላቅ #የኢትዮዽያውያን_ታሪክ_ቅርስ ነው, ከሀገርም እልፎ የአለም ቅርስ ነው ::
ሰይድ አህመደል ነጃሺ ረዲየሏሁ አንሁ አንድም ሰው የማይበደልባቸው የሆኑ መሪ መሆናቸውን በነብዩ ﷺ አፍ የተመሰከረላቸው ከሀበሻ እንቁዎች መካከል አንዱ ናቸው ::
ጫና የበዛባቸውን የነብዩ ﷺ ሶሀባዎች ወደ ሀበሻ እንዲሰደዱ በነብዩ ﷺ ተነግሯቸው ብዙ ሶሀባዎች የነብዩ ﷺ ልጅ የሆኑት ሰይዳ ሩቅያ እና ባለቤታቸው (ሶስተኛ ኸሊፋ የሆኑት ሰይዲና ዑስማንን ) ጨምሮ ብዙ አንጋፋ ሶሀባዎችን ረዲየሏሁ አንሁ አጅመኢን እንግድነት ተቀብለው ያስተናገዱ, ወደ ሀገራቸው የመጡትን እንግዶች ደህንነታቸው ተጠብቆ የፈለጉበትን ያህል ግዜ በሰላም እንዲቆዩ ያደረጉ ታላቅ መሪ ናቸው ::
#መስጂዳቸው እንዲሁም እዛው የሚገኙት የሶሀባዎች ቀብር ታላቅ #ታሪካችንና_ቅርሳችን ነው :: ለማይረባ የፖለቲካ ጥቅም ተብሎም ይሆን ለሌላ አላማ ይህንን የሀይማኖት ተቋም መንካት እጅግ አሳፋሪ ጉዳይ ነው ::
ይህንን ድርጊት የፈፀሙ ሰዎችን ጉዳዩን የሚመለከተው አካል አጣርቶና በቁጥጥር ስር አውሎ ለህዝበ ሙስሊሙ ቢያሳውቅ ጥሩ ነው እላለው ::

👍1
ሺሊላ ሺሊላ
ያሸምሱል አብሬቲ ማእዲኒል ራህመቲ
ሺሊላ ሺሊላ
ያሸምሱል አብሬቲ ማእዲኒል ራህመቲ
አልሀምዱሊላሂ ረቢል በሪየቲ
ቢአን አውጀደና ቢሀዘል ኒእመቲ
ለቀድ ኸሰሰና ቢኑሪል አብሬቲ
አን አበል ራሙዜ ሲራጁል ሀድረቲ
አው አሂበቲ የውመን ወለይለቲ ማእዲኑል ራህመቲ
ሰላም አለይኩሞ ሰይዱል ሳዳቲ
ያአበል ራሙዜ ፈይዱል አሂበቲ
ተፈደሉ ቢላህ ቁጥቡል ሙሀበቲ
ኡንዙሩና ቢላህ ቢአይኒል ራህመቲ
ኢፍተሁ ባበኩም ባበል መሀበቲ ማእዲኑል ራህመቲ
ሺሊላ ሺሊላ
ያሸምሱል አብሬቲ ማእዲኒል ራህመቲ
ሺሊላ ሺሊላ
ያሸምሱል አብሬቲ ማእዲኒል ራህመቲ
@abretpro
ያሸምሱል አብሬቲ ማእዲኒል ራህመቲ
ሺሊላ ሺሊላ
ያሸምሱል አብሬቲ ማእዲኒል ራህመቲ
አልሀምዱሊላሂ ረቢል በሪየቲ
ቢአን አውጀደና ቢሀዘል ኒእመቲ
ለቀድ ኸሰሰና ቢኑሪል አብሬቲ
አን አበል ራሙዜ ሲራጁል ሀድረቲ
አው አሂበቲ የውመን ወለይለቲ ማእዲኑል ራህመቲ
ሰላም አለይኩሞ ሰይዱል ሳዳቲ
ያአበል ራሙዜ ፈይዱል አሂበቲ
ተፈደሉ ቢላህ ቁጥቡል ሙሀበቲ
ኡንዙሩና ቢላህ ቢአይኒል ራህመቲ
ኢፍተሁ ባበኩም ባበል መሀበቲ ማእዲኑል ራህመቲ
ሺሊላ ሺሊላ
ያሸምሱል አብሬቲ ማእዲኒል ራህመቲ
ሺሊላ ሺሊላ
ያሸምሱል አብሬቲ ማእዲኒል ራህመቲ
@abretpro
#የኸሚስ_ስጦታ
@abretpro
#ከወርቃማ_የጉራጌ_ሙስሊም_ታሪኮች_ማህደር #ክፍል 1
👉 #ሰይድ_ኢብራሂም የአብሬት አወል ሸይኽ #የቁባ_አባ ( #ሰይድ_ባኡ_ሳኒ ) አባት ሲሆኑ የሙጥጥየ ጎይታ ኩየ የመጀመሪያ ወንድ ልጅ ነበሩ ፣ ከእስልምና በፊት #ወጃተ ተብለው ይጠሩ ነበር ::
#በቦዥ ( መብረቅ ) አምልኮ #የጎይታ_ኩየ ስነ ስርአት የጎይታ ኩየ የመጀመርያ ወንድ ልጅ ቀጣዩ #ጎይታ_ኩየ ሆኖ ይሾማል ፣ ጎይታ ኩየ ብሎ ማለት #የ7ቤት_ጉራጌ በአጠቃላይ ማለት ይቻላል ያምንበት የነበረ የቦዠ አምልኮ ዋና ተጠሪ ሲሆኑ ከንጉስም በላይ የተከበሩ የሚፈሩ 7ቤት ጉራጌ ሁሉ የሚገብርላቸው መሪዎች ነበሩ ፣ በዚህ መሰርት ሰይድ ኢብራሂም ( ወጃተ ) የሚቀጥለው ጎይታ ኩየ መሆን ነበረባቸው ፣ ይሁንና እሳቸው ገና ከሶብይነት ጀምሮ አሏህ በቀልባቸው ኑረል ኢማን አኑሮላቸው ነበር #የኑፐአር ባእል እና ሌሎችም #የቦዥ ( መብረቅ ) ሀይማኖታዊ እርድ በተደረገ ወቅት ሁሉ የእናታቸውን ጡት አይጠቡም ነበር ፣ በሁዋላም ከአባታቸው ሀብት አልፈልግም ብለው ምንም አይነት ንብረት ከቤተሰባቸው አልወሰዱም::
👉 #ንቅየ_ጎይታ ኩየ የሙጥጥየ ጎይታ ኩየ አባት የሰይድ ኢብራሂም ደግሞ አያት ማለት ነው ከልጆቼ ውስጥ አንድ የኛን ሀይማኖት የሚክድ ልጅ ይመጣል ብለው ተናግረው ነበር ፣ ሰይድ ኢብራሂም እርድ በተደረገ ወቅት የእናታቸውን ጡት በተደጋጋሚ አልጠባም ማለታቸውን አባታቸው ሲያዩ " አባቴ ሀይማኖታችንን የሚክድ ልጅ ይመጣል ብሎ ያሉት ይህ ልጅ ሳይሆን አይቀርም " ይሉ ነበር ፣ የሰይድ ኢብራሂም እናት ደግሞ " አይ ከአንቱ ዘር እንኳን እንዲ አይነት ልጅ አይወለድም አይዟቹ " እያሉ ያረጏጏቸው ነበር ::
👉 ትንሽ ከፍ ብለው ነብሳቸውን እንዳወቁም ማንም ዳእዋ ሳያደርግላቸው ወደ #ቆነት_ሸይኽ (ኢማም አረብ) ሄደው #እስልምናን ተቀበሉ ፣ የቆነት ሸይኽ (ኢማም አረብ) በደምብ የሚታወቁ ትልቅ ሸይኽ እና አህለል በይት ነበሩ ፣ የቆነት ሸህ ለሰይድ ኢብራሂም ( ወጃተ ) እስልምናን እንዴት ተቀበላቹ ቤታቹ ውስጥ ምንም አላጣቹሁም ቅቤው ማሩ ስጋው ሁሉ ነገር ሙሉ ነው ብለው ሲጠይቋቸው እሳቸውም መልሰው ለቆነት ሸይህ እርሶስ እንዴት ሰለሙ? በማለት አሏህ ለፈለገው በፈለገው መልኩ ሂዳያ እንደሚሰጥ አመላከቱ ፣ ያኔ የቆነት ሸይኽ እንዲህ አሏቸው " ነብዩሏህ ኢብራሂም አልይሂ ሰላት ወሰላም ከጣኦት አምላኪ ቤተሰብ ነበር የወጡት ፣ አንተም ከቦዥ አምላኪ ቤተሰብ ወጥተህ እስልምናን ስለተቀበልክ ኢብራሂም ብለንሀል " ብለው ስማቸውን ኢብራሂም አሏቸው ::
👉በዛን ወቅት ቸሀ ላይ የነበሩ ኢማም ጁሀር የሚባሉ በጣም ታላቅ ሰው ነበሩ ፣ የጎይታኩየ ልጅ ሰለመ ሚባል ነገር ሲሰሙ እራሴ ጎይታ ኩየን ለምን አልጠይቃቸውም ብለው ተነስተው ጎይታኩየ ጋ ሄዱ ፣ ጎይታ ኩየ ለኢማም ጁሀር አንተማ ከድተሀን የለምም ወይ ብለው አሏቸው ፣ እሳቸውም እኔ ሰው ከድቼ አላውቅም ብለው ይሏቸዋል ፣ ዛሬ እንዴት መጣህ ? ብለው ጎይታ ኩየ ጠየቋቸው ፣ የርስዎ ልጅ ሰለመ የሚባል ነገር ሰምቼ እሱን ልጠይቆት ነው የመጣሁት ብለው ይሏቸዋል ፣ እዛው እንዳሉም ሰይድ ኢብራሂምን ከርሶ ጋር ቆይታ አለኝ ብለው ይሏቸውና እንዴት ይህንን ሁሉ ምቾት ሀብት ትታቹ እንዴት ሰለማቹ ? ብለው የቆነት ሸይኽ እንዴት እንደሰለሙ እንደ ጠየቋቸው ሁሉ ኢማም ጁሀርም ጠየቋቸው ፣ ሰይድ ኢብራሂምም ልክ ለቆነት ሸይኽ እንደመለሱላቸው ለኢማም ጁሀርም እርሶስ እንዴት ሰለሙ? ድሀ ብቻ የሚሰልም ቢሆን ኖሮ በእርሶ ስር ያሉ ድሀዎች ይሰልሙ ነበር ብለው መለሱላቸው ያኔ ኢማም ጁሀር አሁን የጀመርከውን ቁርአን ጨርስ እድሜህ ለትዳር ሲደርስ ልጄን አሲያን ሰጥቼሀለው ና አባትህ ፊት ኒካ ልሰርልህ ብለው የዛኔውኑ የቁባ አባን እናትን እሜት አሲያን ኒካሀ አሰሩላቸው ::
👉 #ሰይዲ_ሰይድ_ኢብራሂም በዲናቸው በጣም ጠንካራ ነበሩ በቀን ዙህር ፣ አስር እና መግሪብ ከ ኢናንጋረ #ቆነት ለጀመኣ ይመላለሱ ነበር ፣ ከኢናንጋረ ቆነት ከ2 ሳኣት በላይ የሚያስኬድ አድካሚ መንገድ ነው ፣ አሏህ ብርታቱን እና የግዜ በረካውን ሰጥቷቸው እንጂ በሰውኛ የሚቻል አይደለም ፣ እሳቸው ለሰላት የተመላለሱበት መንገድ ከኢናንጋረ ቆነት ድረስ የእግር መንገድ ምልክት አውጥቶ እንደነበር በታሪክ አዋቂዎች ይነገራል ::
👉 እዛው ኢናንጋራ አንድ ሰው ዳእዋ አድርገው አሰልመው #ሰሏተል_ፈጅር እሱ ቤት ድረስ በመሄድ ለሰሏት ቀስቅሰውት እቤቱ ደጅ አፍ #ሰላተል_ጀመአ ሰግደው ወደ ቤታቸው ይመለሱ ነበር ፣ ለሰላተል ጀመኣ የሰጡት ክብደት አጂብ ነው ትልቅነታቸውን ያሳብቃል ፣ በዚህ ሁኔታ ብዙ ካለፈ በሁዋላ ከእለታት አንድ ቀን እንደ ተለመደው ሰሏተል ፈጅር ሊሰግዱ ሰውዬው ቤት ሄደው ሲቀሰቅሱት ሰውዬው እስልምናን ከድቶ ነበር ያደረውና " ዛሬ ሰሏት አለ ብላቹ ነውን ? " በማለት የቤቱንም በር ሳይከፍት ከውስጥ ሆኖ መለሰልቸው ያኔ ነገሩ ገባቸው " ከዳኸን ? " ብለው ጠየቁት እሱም መክዳቱን አሳወቃቸው ያኔ ተቆጡና " ሰላት ሁሎም ይኖራል አንተ አትኑር " ብለው አሉትና እዛው ደጃፉ ፈጅር ሰላታቸውን ሰግደው ወደ ቤታቸው ተመለሱ ሰውዬው በማግስቱ ከአልጋውም አልተነሳም ::
👉 እድሜያቸው ለትዳር እንደደረሰም እዛው ኢናንጋራ ላይ ከእሜት አሲያ ጋር ቤተሰብ መሰረቱ ፣ ልጆችንም ወለዱ ፣ ህይወታቸውን ሙሉ በኢባዳ ቆነት በመመላለስ አሳለፉ ፣ ቆነት ላይ አንድ ቶባ በሺር የሚባል በእሳቸውም ሰበብ መስለሙ የሚነገርለት አንድ ሷሂባቸው ነበር ፣ ለሱም እንዲህ በማለት አደራ አሉት " እኔ አንድ ነገር ብሆን ልጄን ( የቁባ አባን ) አንተ ጋር አምጣው ቤተሰቦቼ ጋር በፍፁም እንዳይሆን አንድ ነገር እንዳያደርጉብኝ እሰጋለው ፣ ታናናሾቹ እዛው ቢሆኑም ችግር የለውም መንገድ ቢስቱም በሁዋላ እሱ ያጧህራቸዋል " ብለው አደራ አሉት ፣ የቁባ አባ የሰይድ ኢብራሂም የመጀመሪያ ወንድ ልጅ ስለነበሩ በደምቡ መሰረት ከሰይድ ኢብራሂም በሁዋላ ጎይታ ኩየ የሚሆኑት እሳቸው ነበሩ ፣ ምናልባት ከዚህም የተነሳ ይሆናል ጭንቀታቸው :: ያሉትም አልቀረም እሳቸው እዛው ኢናንጋራ ላይ አገር ቀየሩ ፣ ራህመቱሏሂ አለይሂ ፣ ማረፊያቸውም እዛው ቁባ ላይ ሆነ ፣ ሲቀብሩ ከከፈናቸው አልፎ የወጣ ቦታው ላይ የነበረ ሰው ሁሉ በግልፅ ያየው ኑር እንደታየና በቦታው ላይ የነበሩ ሙስሊም ወንድሞች ይህ ኑር የሁረል አይን ሳይሆን አይቀርም ብለው እንደተነጋገሩ ደሪህ ውስጥ ያስገባቸው ሰውዬ መናገሩን በአንድ ወቅት አሏህ አግርቶልኝ #ሰይዲ_ሰይድ_ሚቅባሰል_ኑርን ዚያራ ሄጄ ከሳቸው አንደበት ለመስማት ችያለው ፣ ከሰይድ ኢብራሂም ሞት በሁዋላ ቶባ በሺር በሰይድ ኢብራሂም ወስያ መሰረት የቁባ አባን ረዲየሏሁ አንሁ እሱ ጋር እንዲቆዩ ወደ ጌቶ አመጣቸው ::
👉 ሰይድ ኢብራሂም ታላቅ ወንድም ነበራቸው ተብሎም ይወራል ሀቂቃውን ወሏሁ አእለም ፣ ይህ እውነት ሆኖ የመጀመሪያ ልጅ ባይሆኑ እንኳን የጎይታ ኩየ ልጅ ሆኖ ያንን ምቾት እና ድሎት ትቶ መስለም በጣም ከባድ ነገር ነው ::
@abretpro
ክፍል 2 ይቀጥላል

አንድን ባረያው አሏህ እንዴት ነው የሚወደው?
በአንድ ወቅት የአሏህ ተውፊቅ ሆኖ የአይኔ ማረፊያ የሁኑት #ሰይዲ_ሰይድ_ሚቅባሰል_ኑር ን ዝያራ ከአህባቦች ጋር ሄደን ነበር ፣ ረበና አሏህ ጀዲድ አድርጎ ዑምራቸውን ይጠውልልን ፣ የዛን ቀን ለሀያቴ ሙሉ በቂ የሆኑ ከቀልቤ የማይወጡ ሲውል ሲያድር የንግግሮቻቸው ጥልቀት ይበልጥ እየተረዳሁዋቸው ያሉ ብዙ ትምህርቶችን ከሳቸው ቀሰምኩ ፣ ሁሉንም ልናገር ብል አልችልምና አጂብ ከሆነብኝ አንድ ነገር ላካፍላቹ::
ከኛ ጋር ዚያራ የሄደ አንድ አህባብ ከመካከላችን በእድሜም በእውቀትም ታላቃችን ነበርና ሰይዲን አንዳንድ ጥያቄዎችን እየጠየቃ የሚያጨዋውታቸው እሱ ነበር ፣ ሌሎቻችን ሀይባቸው አንገታችንን አስደፍቶን በጥሞና ንግግራቸውን መስማት ተያያዝነው ፣ አብሮን የነበረው አህባብ "አሏህ ባረያውን የሚወደው በምንድነው ብሎ ጠየቃቸው" ትንሽ ዝም ካሉ በሁዋላ በአንድ ቃል ብቻ መለሱለት " #እንዲሁ " ብለው መለሱለት ፣ እንዲሁ? ያለምንም ምክንያት? ሱብሀነሏህ አጂብ አልኩኝ እንዴት? ብዬ እራሴን ጠየቅኩ ከራሴ ጋር ተነጋገርኩ ቀልቤ ላይ አንድ ነገር ውል አለ ከዛ በፊት የሰማሁት አንድ ቀሰስ ትዝ አለኝ ፣ በነብዩሏህ ሙሳ አለይሂ ሰላም ወቅት አንድ ሰውዬ ከሰው ተገልሎ ብቻውን ሆኖ አሏህን መገዛት ይሻና ወደ አንድ ሰው የሎለበት ትንሽዬ ደሴት ይሄዳል ፣ ደሴቱ ላይም መኖር ይጀምራል:: እዛው ደሴቱ ላይ ቀለብ እንዲሰጠው እንዲሁም የሚጠቃቀምበት የሚጠጣው ንፁህ ውሀ እንዲሰጠው ለአሏህ ዱኣ ያደርጋል ፣ አሏህም ዱአውን ሰማው እዛው የቴምር ፍሬ (ፍራፍሬ) ዛፍ አበቀለለት ውሀም አፈለቀለት ፣ እዛው ደሴት ላይ ጌታውን እየተገዛ ለ500 አመታት ኖር ፣ በስተመጨረሻም ሞቴን በሱጁድ አድርግልኝ ብሎ ለመነ ፣ አሏህ ዱአውን ተቀበለ ሲሞትም በስጁድ ሞተ ፣ የውመል ማእሸር የሂሳብ ቀን ላይ ይህ ሰውዬ ተራው ደረሰና አሏህ ፊት ቆመ ፣ አሏህም "በምን ስራህ ጀነት ምትገባ ይመስልሀል? " ብሎ ጠየቀው ፣ ይህ ባሪያውም "ኢላሂ ለ500 አመታት ከሰው ተገልዬ አንተን ስገዛ ኖሬ በስጁድ ሞቻለው ፣ በዚ ስራዬ እገባለው ብዬ እከጅላለው አለ "አሏህም አለው
ማነው የኸለቀህ? እሱም አንተ ብሎ መለሰ
ማነው ሙስሊም ያደረገህ? እሱም አንተ
ደሴት ላይ እንዳትቸገር ምግብ የሰጠህ ማን ነው? አንተ
ምትታጠብበት ምትጠጣው ውሀ የሰጠህ ማን ነው? አንተ
መጨረሻስ በስጁድ መሞትን ለምነህ የሰጠህ ማን ነው? አንተ
ታዳ ሁሉም ነገር ያገራሁልህ እኔ ሆኜ ሳለሁ እንዴት ጀነትን በስራዬ እገባለው ብለህ ትላለህ? ብሎ ሲለው ያኔ ወደ አቅሉ ተመለሰ " ኢላሂ በራህመትህ ኢላሂ በራህመትህ" አለው ፣ አሏህም በራህመቱ ማረው::
ባሁን ወቅት ያለን ሰዎች ትንሽ ሀዲስ ከሀፈዝን ፣ ትንሽ ቲላዋ ካገራልን ፣ ትንሽ ኸይር ስራ አሏህ ካገራልን ፣ ያገራው አሏህ መሆኑን እንዘነጋና ሂሳብ ውስጥ እንገባለን ፣ በስራችን ጀነትን እንከጅላለን ፣ እራሳችንን አቢድ እናደርጋለን ፣ የሰውን አይብ ስንቆጥር ውለን እናድራለን ፣ ኧረ እንደው ሰዉን ጀነት እና ጀሃነምን የማስገባት ስልጣን ያለን ሁሉ ነው ምንመስለው ፣ አሏህ አቅል ይስጠን::
የሰይዲ መልስ እጅግ ጥልቅ ነበር ፣ ምንም ኸይር ስራ አሏህ በአዘል ለወደደው ለሻለት እንጂ አያገራም ኢላሂ በአዘል ከወደድካቸው ወንጀላቸውን ከማርካቸው ምንም ከማትፈልግባቸው ባሪያዎችህ አድርገን ፣ ሀታ ነብያቶች እንኳን እንዲሁ በአዘል ወዷቸው እንጂ በሰሩት ስራ አይደልም ውዴታውን ያገኙት ፣ ለዛም ነው የአሏህ ባሮች ሁሌ ስለ ኺታማቸው የሚጨነቁት::
እኔም አለይከ ረበና ቢሁስነል ኺታሚ ያረበና ቢሁስነል ኺታሚ ብዬ ፅሁፌን ልዝጋው
https://t.me/ABRETPRO
ቴሌግራም ይቀላቀሉን👆🏾
Share join

Telegram
ABRET PRO
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው
@Abretpro
@Abretpro
👍1
#ከወርቃማ_የጉራጌ_ሙስሊም_ታሪኮች_ማህደር #ክፍል_2
🔘#ሰይዲ_ሰይድ_ኢብራሂም ረሂመሁሏ ሀገር ከቀየሩ በሁዋላ በወሲያቸው መሰረት ቶባ በሺር የቁባ አባን ረ.ዐ ከራሱ ጋር እንዲቆዩ ወደ ጌቶ ይዟቸው መጣ ፣ እጅግ በጣም ይወዳችው ነበር ከልጆቹ ሁሉ አብልጦ ይንከባከባቸውም ነበር ሲተኛም ሲበላም ከሳቸው ጋር ነበር ::
🔘የሰይድ ኢብራሂም አባት #ሙጥጥየ_ጎይታ_ኩየ ከእለታት አንድ ቀን ልጆቼን ልይ ብለው ወደ ሰይድ ኢብራሂም ቤት ይሄዳሉ ፣ ያኔ #የቁባ_አባን_ረ.ዐ ያጧቸዋል የት እንደ ሄዱም ይጠይቃሉ ፣ ከሰይድ ኢብራሂም ሀገር መቀየር በሁዋላ ቶባ በሺር እንደወሰዳቸው ተነገራቸው ፣ ይህንን ሲሰሙ በጣም ተቆጡ ፣ ሰዎቻቸውን አስነስተው የልጃቸውን ልጅ ለማስመለስ ወደ #ጌቶ አመሩ ፣ በሀገሩ በተከበሩ ሽማግሎዎች ፊት ቶባ በሺር ልጄን ወስዶብኛል ልጄን ልወስድ ነው የመጣሁት ብለው ይላሉ ፣ ከሽማግሌዎች ውስጥ የጌቶ ባላባት የነበሩት #አጋዝ_አምዴነህ የቶባ በሽር ወንድም ይገኙበታል አጋዝ አምዴነህ በወቅቱ በጣም የሚከበሩ ነገር አዋቂ በጣም ጀግናና ከጌቶ በተጨማሪ ሌላም ቦታዎችን ጭምር ግብር ያስገብሩ እንደነበር የሚነገርላቸው ታላቅ ባላባት ነበሩ ፣ #ጎይታኩየ ልጄን ስጡኝ ሲሉ ቶባ በሽር ግን በጭራሽ አይሆንም ይሄ የሰይድ ኢብራሂም ወስያ ነው አልሰጥም ብለው ይላሉ ፣ ሽማግሌዎች ለጎይታ ኩየ ሳምንት ቀጠሮ እንዲሰጧቸው ይጠይቃሉ ፣ ጎይታኩየ በጣም #ተቆጡ_ተራገሙ_ፎከሩም እጅግ በጣም ነው የሚፈሩትና ምን ጉድ ሊወርድ ነው ተብሎ ተፈራ ፣ ወቅቱ በጋ ነበር የዛኑ ቀን ማታው የጉድ የሆነ #መብረቅ_አዘል_ዝናብ ዘነበ ፣ መብረቅ ሲጮህ አደረ ቀን የተፈጠረውን ጉዳይ የሚያውቅ ሰው ሁሉ ቶባ በሽር ቤት በመብረቅ ለመመታቱ ምንም ጥርጣሬ አልነበረውም ፣ የመብረቁ ጩኸት ቶባ በሽርን አስደንግጦ ከእንቅልፉ አነቃው ፣ ያኔ #የቁባ_አባም ረ.ዐ አብሽሩ እኛን የሚነካን ነገር አይደለም ብለው አሉት እንዳሉትም እሳቸው ያሉበት ግቢ አንድም ሳይነካ አደረ ፣ ሲነጋ አጋዝ አምዴነህ #ባረያቸውን አስነስተው እስቲ ቶሎ በል ወንድሜ ጋር ሄደህ ማታ ምን እንደተፈጠረ አይተህ ና መቼም ማታ የወረደው መብረቅ እሱ ጋር ነው ብለው ይሉታል ፣ እሱም መርሀባ ብሎ ፈረሱን ጭኖ ወደ ቶባ በሽር አቀና ፣ እዛ ሲደርስ ያየው ነገር ግን ፈፅሞ ሰው ከገመተው የተለየ ነበር ፣ ቶባ በሺር ጀበና ቡና ይዞ የቁባ አባ ረ.ዐ የቡና ቁርስ ይዘው ከጀመኣ ጋር ለመጠጣት ወደ መስጂድ እየወጡ አገኛቸው ፣ ማታ እንዴት አደርክ ብሎ ቢጠይቅ የሱ ቤት ምንም እንዳልተነካ ይነግረዋል ይሄንን አላምንም ብሎ እራሱ ገብቶ ማየት ጀመረ እውነትም የቶባ በሽር ቤት ፣ ጏሮውም አጥሩም እንኳን አልተነካም ፣ እዲያውም መብረቅ አምላኪ የሆኑ በግራም በቀኝም ያሉ ሰዎች ቤቶቻቸው ፣ ጏሮዋቸው ፣ እንሰቶቻቸው ድምጥማጡ ጠፍቶ ነው ያደረው ፣ ወዲያውኑ ጋልቦ አጋዝ አምዴነ ጋር ተመለሰና ያየውን ጉድ ነገራቸው::
🔘እሳቸውም ይህንን ጉድ በአይኔ ሳላይ አላምንም ብለው ተነስተው ቶባ በሺር ጋር ሄዱ ፣ የተባለው ነገር እውነት መሆኑን በአይናቸው አዩ ፣ ከዛ በፊት #ቆመት (ቅል) የሚባለውን በየገጠሩ ብዙሀኑ የሙስሊም ህብረተሰብ ለዑዱ የሚገለገልበትን ቅል አይተው ምንነቱን ጠይቀው እንደዛው እንደሚበቅልና ጫፉ ብቻ ተቆርጦ ለዑዱ ውሀ መያዣነት እንደ ሚገለገሉበት ሲነገራቸው አሏህ ለሙስሊሞች ለዑዱ ብሎ በዚህ መልኩ አዘጋጅቶ የፈጠረው ነገር ነው በሚል ቀልባቸው ለእስልምና ተከፍቶ እንደነበረ ይነገራል ፣ ይህንን ጉድ ሲያዩ ደግሞ ወንድማቸው የያዘው መንገድም ሀቅ መሆኑን አወቁ አመኑም፣ ወንድማቸው እንዲሰልሙ ጥሪ ሲያደርግላቸው መስለሙን እሰልማለው ነገር ግን የኔ ጀማኣዎች ሷሂቦቼ አሉ እነሱን ሳላማክር ማንኛውንም ነገር አላደርግም ፣ እነሱም እኔን ሳያማክሩ ምንም ነገር አያደርጉም ፣ እኔ እስልምና ሀቅ መሆኑን አምኛለው ፣ በሁዋላ እነዚህ ሷሂቦቼ እንዴት ሳትነግረን ሰለምክ እንዳይሉኝ ልንገራቸው እነሱ አንሰልምም ብለው ካሉ እኔ እሰልማለው ብለው አሉ ፣ የቁባ አባ ረ.ዐ ከራማ በዛሂሩ እኚህን የጉራጌን ታላቅ ጀግና ባላባት ወደ እስልምና በማምጣት መታየት ጀመረ::
🔘እዛው ጌቶ እያሉ የተፈጠረ #መናቂብ ውስጥ የተፃፈ ሌላም ታሪክ አለ ፣ እሱም ቶባ በሺር በሁሉም ነገር ከልጆቹ አብልጦ የቁባ አባን ረ.ዐ ይንከባከባቸው ነበርና ልጆቹ ከፍተኛ የቅናት መንፈስ አደረባቸው ፣ ከእለታት አንድ ቀን እንጫወት ብለው የቁባ አባን ረ.ዐ ይዘዋቸው ወደ ወንዝ ሄዱ አካባቢውም ላይ ሰው የሚውጥ ረግረጋማ ጭቃ ቦታ ነበር እዛ ውስጥ ጨምረዋቸው ጥለዋቸው ሄዱ ፣ ለመውጣት ፈፅሞ የሚቻል አይደለም ፣ ልጆቹ እቤት ሲደርሱ ግን የቁባ አባ ረ.ዐ እቤት ቀድመዋቸው ገብተው ቁጭ ብለው እሳት እየሞቁ ነበር ያገኙዋቸው ፣ ይህንን ድርጊት ካደረጉ ልጆቹ አንዱ ነው ይህንን ታሪክ ለአባባ #አብሬትይ ነግሮዋቸው አባባ መናቂብ ውስጥ የፃፉት ፣ ልጆቹ በጣም ተአጀቡ ፣ እጅግ በጣም የተገረሙት ግን በከራማቸው ብቻ ሳይሆን ሊገድሏቸው ሙከራ አድርገው ሳለ ያንን ነገር ለአባታቸው አለመናገራቸው ነው ፣ ለዑመቱ ራህመት አድርጎ ነዋ የላከቸው
🔘ጎይታኩየ የልጅ ልጃቸው በሙስሊሞች መወሰዱ እጅግ አስቆጣቸው ፣ 7ቤት ጉራጌ ውስጥ የነበሩ ሙስሊሞች ላይ ከፍተኛ ጫና ማሳደር ጀመሩ ፣ ያኔ ጉራጌ ውስጥ የነበሩ ሙስሊሞች በጣት የሚቆጠሩ ነበሩ እነዚህ ሙስሊሞች ተሰባስበው ምን ይሻለናል ብለው ተማከሩ ፣ ከ7ቤት ጉራጌ ተሰደው ወደ ወለኔ ለመሄድም ተስማምተው ወሰኑ ቶባ በሺርን ጨምሮ ወደ ወለኔ የተሰደዱት በቁጥር 40 ነበሩ ፣ ከአርባዎቹ ጋር የቁባ አባም ረ.ዐ አሉ ፣ የጎይታ ኩየ ጫና ግን ተሰደውም አላቆመም ፣ ጎይታ ኩየ ሰዎቻቸውን አስነስተው ወደ ወለኔ መልእክት ላኩ "በስደት ወለኔ የገቡትን ሰዎች አሳልፈው እንዲስጡ ካልሆነ ደግሞ 7ቤት ጉራጌ በሙሉ እንደሚዋጋቸው" ነገሩዋቸው ያኔ የወለኔ አመራሮች ተማከሩና ጎይታ ኩየን ጦርነት መግጠም ስለማንችል እነዚህ ሰዎች እንዲወጡልን እንንገራቸው ብለው ወሰኑ ፣ ለሙስሊሞቹም ውሳኔያቸውን ነገሩዋቸው ፣ ሙስሊሞችም ምን ይሻለናል ብለው ተማከሩ በሁዋላም ሀገራችን ላይ ልንኖር ከከለከሉን ተሰደንም ኑሮ ከከለከሉን ምንም ምርጫ የለንም ስለዚህ እንዋጋቸው ብለው ይስማማሉ ፣ በጉራጌ ሙስሊም ታሪክ የተካሄደው ግን በሚያሳዝን ሁኔታ ብዙሀኑ የጉራጌ ታዳጊ ወጣቶች የማናውቀው ታልቅ ጂሀድ በነዚህ 40 ጀግኖች ነው የተጀመረው ፣ ጠላት በተናጠል እንዳያጠቃቸው ታጥቀው ተራ በተራ ቤት እየቀያየሩ 40ዎቹም በአንዳቸው ቤት ማድር ጀመሩ::
ኢንሻአሏህ በሚቀጥለው ክፍል እነዚህ ጀግኖች የተጎናፀፉትን ድል እና ከባድ መስዋትነት እናያለን
https://t.me/ABRETPRO
ቴሌግራም ተቀላቀሉን👆🏾

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ከክብርት ወ/ሮ ሂሩት ካሳው ጋር ተወያዩ
""""""""
በትናንትናው እለት ጥር 4/ 2013 ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚደንት በቅርቡ በነጃሺ በደረሰው ጥቃት ዙሪያ የኢፌዴሪ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብሪት ሂሩት ካሳው ጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።
""""
ክብርት ሚኒስትሯ በበኩላቸው የምክር ቤቱን ባለሙያዎች ያካተተ በነጃሺ ቅርስ ላይ ስለደረሰው ጉዳት የሚያጠና ቡድን በአስቸኳይ ለመላክ ከመስማማታቸውም በላይ በሌሎች እስላማዊ ቅርሶች ላይ የተሻለ አጠባበቅ እና ልማት ስለሚደረግባቸው መንገዶች በዝርዝር ተወያይተዋል።

Forwarded from Abretprobot
#አብሬትይ ለሰይድ አህመድ ኢብኑ ሷሊህ ረ.ዐ
የከተቡት ሺሊላት
شى لله شى لله مظهر العجائب
احمد ابن صالح اسرار الغرائب
ሺሊላ ሺሊላ መዝኸሩል አጃኢብ
አህመድ ኢብኑ ሷሊህ አስራሩል አጃኢብ
لقّن سيّدى ومولاى السّيّد مسافر المغربىّ
رضى الله عنه،
وهو لقن سيّدى ومولاى الفقيه كبير هاشم
بن عبد العزيز الهروىّ رضى الله عنه
وهو لقن سيّدى ومولاى
الشّيخ الكبير أحمد بن صالح رضى الله عنه
ሰይድ ከቢር ሀሺም ረ.ዐ ከሰይድ ሙሳፊር አልመግሪብይ ረ.ዐ
ሲልሲላውን ተቀብለው ወደ ሀበሻ ይዘው የመጡ የመጀመሪይ ሸይኽ ሲሆኑ ሰይድ አህመድ ኢብኑ ሷሊህ ረ.ዐ ደግሞ ከሰይድ ከቢር ህሺም ረ.ዐ የተኸለፉ 2ተኛ የቃዲርይ ሸይኽ ናቸው
ምንጭ የአብሬትይ መጅሙእ ኪታብ አውራዱል ቃድሪያ