ABRET PRO
4.41K subscribers
1.77K photos
63 videos
43 files
525 links
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው
@Abretpro
Download Telegram
💚💚 ፍክት ያለ መገርገቢያ ይሁንላቹ

1 አበል ራሙዝ ሺሊላ ሰምብተውኒ
2 አልሀምዱሊላህ ረቢል አልሚን ሰምብተውኒ
3 ሺሊላ ያዘይኔ ሺሊላ ያዘይኔ አበል ራሙዝ ያቁረቱል አይኔ

https://youtu.be/pMrr-ed9_J0
اللهمّ صلّ وبارك على سيّدنا ومولانا محمّد
وعلى آل سيّدنا محمّد
قبلة توجّهاتك وواسطة مكنوناتك،
وسلطان مملوكاتك،
وطيب مصنوعاتك،
وعروس حضراتك سيدنا
ومولانا محمّد وعلى آله وصحبه وسلّم

👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾

ከአብሬትይ ሰለዋት ኪታብ የተወሰደ
الَّذِي خَلَقَنِي فَهُوَ یَهۡدِینِ ۝ وَالَّذِي هُوَ یُطۡعِمُنِي وَیَسۡقِینِ ۝ وَإِذَا مَرِضۡتُ فَهُوَ یَشۡفِینِ ۝ وَالَّذِي یُمِیتُنِي ثُمَّ یُحۡیِینِ ۝ وَالَّذِي أَطۡمَعُ أَن یَغۡفِرَ لِي خَطِیۤـَٔتِي یَوۡمَ الدِّین
..ቁርኣንን ማንበብ... 💕

ቁርኣን ለማንኛውም በሽታ ፍቱን መድኃኒት ነው። በተለይ ለቀልብ በሽታ መድኃኒት መሆኑ እርግጥ ነው።የትኛውም እስፔሻሊስት ዶክተር የትኛውም ጠቢብ ነኝ የሚል አካል የቀልብን በሽታ ለማከም አይችልም። ቁርኣን ለብቸኝነታችን አጫዋች፣ለሃዘናችን ማጽናኛ፣ለድህነታችን ማስታወሻ፤ ለሃብታችን ማመስገኛ ለመጥፎ ስነምግባራችን ማስተካከያ፣ ለኢማናችን ማጠናከሪያ፣ ቀልባችን ማርጠቢያ ብቸኛውና አማራጭ የሌለው መጽሐፍ ነው። በዚህ ከቁርኣን የተናገረ እውነተኛ ነው፣ በቁርኣን የፈረደ ፍትሃዊ ነው በቁርኣን የተጣራ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ነው የሚጠራው።
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
አላህ (ሱ,ወ) እንዲህ ይለናል፦
🌹 قال الله تعالى:{{ وَنُنَزِّلُ مِنَ ٱلْقُرْءَانِ مَا هُوَ شِفَآءٌ وَرَحْمَةٌ لِّلْمُؤْمِنِينَ وَلاَ يَزِيدُ ٱلظَّـٰلمِينَ إِلَّا خَسَـارًا}} [الإسراء:٨٢]
🌹{{ ከቁርኣንም፤ ለምእመናን መድኃኒትና እዝነት የኾነን እናወርዳለን፤ በዳዮችንም ከሳራን እንጂ ሌላ አይጨምርላቸውም።}} [አል-ኢስራእ:82]

ይህንን የቁርኣን አንቀጽ ላስተዋለው ለተረዳውና ለተገበረው ደህንነቱ ይጠበቃል። ነገር ግን ከቁርኣን ያፈነገጠ ሰው በዚህም ሆነ በመጪው ዓለም ዋስትና የለውም።

ኃያሉ አላህ እንዲህ ይለናል፦
🌹 قال الله تعالى:{{ ٱللَّهُ نَزَّلَ أَحْسَنَ ٱلْحَدِيثِ كِتَابًا مُّتَشَـٰبِهًا مَّثَانِيَ تَقْشَعِرُّ مِنْهُ جُلُودُ ٱلَّذِينَ يَخْشَوْنَ رَبَّهُمْ ثُمَّ تَلِينُ جُلُودُهُمْ وَقُلُوبُهُمْ إِلَىٰ ذِكْرِ ٱللَّهِ ذَالِكَ هُدَى ٱللَّهِ يَهْدِى بِهِ مَن يَشَاءُ وَمَن يُضْلِلِ ٱللَّهُ فَمَا لَهُ٫ مِنْ هَادٍ}} [الزمر:٢٣]
🌹{{ አላህ ከዜና ሁሉ መልካምን፥ ተመሳሳይ፥ ተደጋጋሚ የኾነን መጽሐፍ አወረደ፤ ከርሱ (ግሣጼ) የነዚያ ጌታቸውን የሚፈሩት ሰዎች ቆዳዎች ይኮማተራሉ፤ ከዚያም ቆዳዎቻቸውና ልቦቻቸው ወደ አላህ (ተስፋ) ማስታወስ ይለዝባሉ። ይህ የአላህ መምሪያ ነው፤ በርሱ የሚሻውን ሰው ይመራበታል፤ አላህም የሚያጠመው ሰው፥ ለርሱ ምንም አቅኚ የለውም።}} [አዝ-ዙመር:23]

አላህ በዚህ ቁርኣን ከፍ ያድርገን🤲

@abretpro
اللهم إني أعوذ بك من الهم والحزن، وأعوذ بك من العجز والكسل، وأعوذ بك من الجبن والبخل، وأعوذ بك من غلبة الدين وقهر الرجال.
‏﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

اللهم صل وسلم على سيدنا محمد
‏صلاة تُحسن بها الاخلاق
‏وتيسر لها الارزاق
‏وتدفع بها المشاق
‏وتملأ منها الآفاق
‏وعلى اله وصحبه وسلم
‏صلاة دائمة من يوم خلقت الدنيا
‏إلى يوم التلاق
‏واسترنا بين يديك يا عزيز يا خلاق

‏⁧ #صلوا_على_الحبيب_محمد⁩ ﷺ

ለህይወት ሙሉ ስንቅ ከሚሆኑ ከወርቃማ እና ዘመን ተሻጋሪ የሸምሰል ዲነል #አብሬትይ #ሰይድ_አበል_ራሙዝ ንግግሮች ከዋእዛቸው የተቀነጨበ

@abretpro
👍1
Audio
1
يقول نوح عليه السلام ‏{فَقُلْتُ اسْتَغْفِرُوا رَبَّكُمْ إِنَّه كان غَفَّارًا*يُرْسِلِ السَّماءَ علَيْكُم مِّدْرَارًا*وَيُمْدِدْكُم بِأَمْوالٍ وَبنِينَ وَيجْعَل لَّكُمْ جَنَّاتٍ وَيَجْعل لَّكُمْ أَنْهَارًا}

‏استغفر الله العظيم واتوب اليه
#የኢማሙ_ዐልይ_ምርጥ_ምክሮች

★ قاَل‌ الإِمَامُ عَليْ ﻟِﺮَﺟُﻞٍ ﺳَﺄَﻟَﻪُ ﺃَﻥْ ﻳَﻌِﻈَﻪُ،

☜ﻟَﺎ ﺗَﻜُﻦْ ﻣِﻤَّﻦْ ﻳَﺮْﺟُﻮ ﺍﻟْﺂﺧِﺮَﺓَ ﺑِﻐَﻴْﺮِ ﻋَﻤَﻞٍ،
☜ﻭَﻳُﺮَﺟِّﻲ ﺍﻟﺘَّﻮْﺑَﺔَ ﺑِﻄُﻮﻝِ ﺍﻟْﺄَﻣَﻞِ
☜ ﻳَﻘُﻮﻝُ ﻓِﻲ ﺍﻟﺪُّﻧْﻴَﺎ ﺑِﻘَﻮْﻝِ ﺍﻟﺰَّﺍﻫِﺪِﻳﻦَ ﻭَﻳَﻌْﻤَﻞُ ﻓِﻴﻬَﺎ
ﺑِﻌَﻤَﻞِ ﺍﻟﺮَّﺍﻏِﺒِﻴﻦَ،
☜ ﺇِﻥْ ﺃُﻋْﻄِﻲَ ﻣِﻨْﻬَﺎ ﻟَﻢْ ﻳَﺸْﺒَﻊْ ﻭَﺇِﻥْ ﻣُﻨِﻊَ ﻣِﻨْﻬَﺎ ﻟَﻢْ يقنع،
☜ ﻳَﻨْﻬَﻰ ﻭَﻟَﺎ ﻳَﻨْﺘَﻬِﻲ,
☜ ﻭَﻳَﺄْﻣُﺮُ ﺑِﻤَﺎ ﻟَﺎ ﻳَﺄْﺗِﻲ،
☜ ﻳُﺤِﺐُّ ﺍﻟﺼَّﺎﻟِﺤِﻴﻦَ ﻭَﻟَﺎ ﻳَﻌْﻤَﻞُ ﻋَﻤَﻠَﻬُﻢْ،
☜ ﻭَﻳُﺒْﻐِﺾُ ﺍﻟْﻤُﺬْﻧِﺒِﻴﻦَ ﻭَﻫُﻮَ ﺃَﺣَﺪُﻫُﻢْ.

#ኢማሙ_ዐልይን_ረዲየሏሁ_ዐንሁ ምከሩኝ
ብሎ ለጠየቃቸው ሰው የመከሩት ምርጥ
ምክር ...⇩

☞ጀነትን ያለምንም ጥሩ ስራ ከሚመኝ ሰው
አትሁን፣
☞ለመቶበት ረጅም ምኞት ከሚመኝ ሰው
አትሁን፣
☞ለዱንያ ቦታ የሌላቸው ሰዎችን ንግግራቸውን
እየተናገረ.... በዱንያ ፍቅር የተንገበገበ ሰው
የሚሰራውን ስራ ከሚሠራ ሰው አትሁን፣
☞የዱንያ ፀጋን ተሠጥቶት ከማይጠግብ ሰው
አትሁን፣
☞የዱንያ ፀጋን አጥቶ ከማይብቃቃْ ሰው
አትሁን፣
☞ሰውን ከመጥፎ ከልክሎ ለራሱ ከማይከለከል
ሰው አትሁን፣
☞ሰዎችን በጥሩ ነገር እያዘዘ ለራሱ
ከማይሰራው ሰው አትሁን፣
☞ሷሊሖችን እየወደደ የነሱን ተግባር
ከማይፈፅም ሰው አትሁን፣
☞ወጀለኞችን እየጠላ ነገር ግን እሱ ከነሱ
ውሥጥ አንዱ ከሆነ ሰው አትሁን።

@abretpro
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ጁሙኣ

ታላቁ ሙሀዲስ ሀጅ ሙሀመድ ራፊእ ረሂመሁሏህ እንዲህ ብለው ሲሉ ሰምቻለው ብሎ አንድ ወዳጄ አጫወተኝ

‎إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

" ልብ በሉ ይሄ የቁርአን አያ ነገር አለው ያመናችሁ ሰዎች ሆይ ብሎ ማለቱ ሰለዋት የማይል ሰው አላመነም ብሎ ማለት ነው "
አጂብ ነው የሰለዋት ነገር:~ ኢባዳ በተባለ ነገር አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ እኔ አደርገዋለው እናንተም አድርጉት ብሎ ያለው አንድም ነገር የለም:: ሰሏት ስገዱ ብሎ አዘዘን እንጂ እኔ እሰግዳለው እናንተም ስገዱ ብሎ አላለም, ፆም ፁሙ አለ እንጂ እኔ እፆማለው እናንተም ፁሙ ብሎ አላለም በአጠቃላይ ኢባዳን ሁሉ እንድንሰራ አዘዘን እንጂ እኔ እሰራዋለው እናንተም ስሩት ብሎ ያለን አንድም ነገር የለም ከሰለወዋት አለ ነቢ ውጪ::
ሰለዋትን ግን እኔም መላኢካዎቼም ሰለዋት እናወርዳለን እናንተም አውርዱ ብሎ አዘዘን #ዩሰሉነ የሚለው ቃል መጀመሪያውም መጨረሻውም ያልታወቀ አሁንም እየሆነ ያለን ነገር ያመለክታል ከመቼ ጀምሮ ሰለዋት ማውረድ እንደ ጀመረ እሱ ይወቀው አሁንም ሰለዋት በማውረድ ላይ ናቸው እስከ መቼ ? እሱንም አሏህ ነው የሚያውቀው::
ዛሬ ጁሙኣ እንደመሆኑ መጠን እናንተ ያመናችሁ ሙእሚኖች ወንድም እህቶቼ ሆይ #ሰሉ_አለ_ነቢ

@abretpro
1
#አብሬትይ ለሸይኽ ሰይድ #ከቢር_ሀሺም የከተቡት ሺሊላት

ሰይድ ከቢር ሀሺም ረዲየሏሁ አንሁ እንደሚታወቀው ለመጀምሪያ ግዜ ቃድሪይ ሲልሲላን ሀበሻ ምድር ያመጡ ታላቅ ሸይኽ ናቸው

@abretpro
#መስጂድ_ነጃሺ ታላቅ #የኢትዮዽያውያን_ታሪክ_ቅርስ ነው, ከሀገርም እልፎ የአለም ቅርስ ነው ::

ሰይድ አህመደል ነጃሺ ረዲየሏሁ አንሁ አንድም ሰው የማይበደልባቸው የሆኑ መሪ መሆናቸውን በነብዩ ﷺ አፍ የተመሰከረላቸው ከሀበሻ እንቁዎች መካከል አንዱ ናቸው ::
ጫና የበዛባቸውን የነብዩ ﷺ ሶሀባዎች ወደ ሀበሻ እንዲሰደዱ በነብዩ ﷺ ተነግሯቸው ብዙ ሶሀባዎች የነብዩ ﷺ ልጅ የሆኑት ሰይዳ ሩቅያ እና ባለቤታቸው (ሶስተኛ ኸሊፋ የሆኑት ሰይዲና ዑስማንን ) ጨምሮ ብዙ አንጋፋ ሶሀባዎችን ረዲየሏሁ አንሁ አጅመኢን እንግድነት ተቀብለው ያስተናገዱ, ወደ ሀገራቸው የመጡትን እንግዶች ደህንነታቸው ተጠብቆ የፈለጉበትን ያህል ግዜ በሰላም እንዲቆዩ ያደረጉ ታላቅ መሪ ናቸው ::
#መስጂዳቸው እንዲሁም እዛው የሚገኙት የሶሀባዎች ቀብር ታላቅ #ታሪካችንና_ቅርሳችን ነው :: ለማይረባ የፖለቲካ ጥቅም ተብሎም ይሆን ለሌላ አላማ ይህንን የሀይማኖት ተቋም መንካት እጅግ አሳፋሪ ጉዳይ ነው ::
ይህንን ድርጊት የፈፀሙ ሰዎችን ጉዳዩን የሚመለከተው አካል አጣርቶና በቁጥጥር ስር አውሎ ለህዝበ ሙስሊሙ ቢያሳውቅ ጥሩ ነው እላለው ::

@abretpro
👍1
ጠዊል ዑምረ ሸይሂ ያ ረህማን
አበደን ጀዲዴ ያ መናን

አልሀምዱሊላሂ ያራህማን
ሊአጅሊል ሙስጠፋ ዚል አሚን
አሰላት ወሰላም ቢነቢ
ሳዳቱነል አብሬት ዚል ቀዲም
ፈቀድ አክረምተና ያራህማን
ቢሰይዲል አብሬቲል አሚን
@abretpro
1
ሺሊላ ሺሊላ
ያሸምሱል አብሬቲ ማእዲኒል ራህመቲ
ሺሊላ ሺሊላ
ያሸምሱል አብሬቲ ማእዲኒል ራህመቲ

አልሀምዱሊላሂ ረቢል በሪየቲ
ቢአን አውጀደና ቢሀዘል ኒእመቲ
ለቀድ ኸሰሰና ቢኑሪል አብሬቲ
አን አበል ራሙዜ ሲራጁል ሀድረቲ
አው አሂበቲ የውመን ወለይለቲ ማእዲኑል ራህመቲ

ሰላም አለይኩሞ ሰይዱል ሳዳቲ
ያአበል ራሙዜ ፈይዱል አሂበቲ
ተፈደሉ ቢላህ ቁጥቡል ሙሀበቲ
ኡንዙሩና ቢላህ ቢአይኒል ራህመቲ
ኢፍተሁ ባበኩም ባበል መሀበቲ ማእዲኑል ራህመቲ

ሺሊላ ሺሊላ
ያሸምሱል አብሬቲ ማእዲኒል ራህመቲ
ሺሊላ ሺሊላ
ያሸምሱል አብሬቲ ማእዲኒል ራህመቲ

@abretpro