ABRET PRO
4.41K subscribers
1.77K photos
63 videos
43 files
525 links
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው
@Abretpro
Download Telegram
#የቆመለት

✍️የዳንይ ረዲየሏሁ አንሁ አንድ ሙሂባቸው በብዛት መውሊድ ያወጣ ነበር ፣ መውሊዱ ላይም ብዙ ትልልቅ ሰዎች ዑለማዎች እስከነ ደረሶቻቸው ይገኙበታል ፣ ሁል ግዜም #ዳንይን ረዲየሏሁ አንሁ ለመውሊድ ይጠራቸው ነበር ፣ ነገር ግን ዳንይ በተለያዩ ምክንያቶች ለመውሊድ አይሄዱም ነበር ፣ ምክንያቱን መግለፅ አስፈላጊ ስላልሆነ አልፈዋለው::
አንድ አመት ላይ እንደ ተለመደው መውሊድ ያወጣና ዳንይን ረዲየሏሁ አንሁ ወደ መውሊድ እንዲመጡ ይጠራቸዋል:: ያን ግዜ ሰይድ #ባኡ_ሳኒ ( #አበል_ኑጀባ ) ረዲየሏሁ አንሁ #ዳና የነበሩበት ወቅት ነበርና ዳንይ ረ.ዐ #ለቁባ_አባ ረ.ዐ እንዲህ ይሏቸዋል " አንድ ሙሂባችን ሁሌ መውሊድ ይጠራናል በዚህ በዚህ በዚህ... ምክንያት አንሄድም እርሶ ምን ይላሉ? " ብለው ያማክሯቸዋል #የቁባ_አባም #የነቢ ﷺ መውሊድ ተጠርተንማ ለምን እንቀራልን? እንሂድ ብለው ይሏቸዋል:: #ዳንይም መርሀባ ብለው ደረሳዎቻቸውን አስነስተው ወደ መውሊድ ጉዞ ጀመሩ ፣ እመውሊዱ ቦታ ከመደረሱ በፊት ትልቅ በድልድይ የሚታለፍ አንድ ወንዝ አለ ወንዙ ጋር እንደ ደረሱም ድልድዩ ፈርሶ አገኙት ድልድዩ እንዴት እንደፈርሰም ማውራት አስፈላጊ ስላልሆነ አልፈዋለው ፣ ያለ ድልድዩ መሻገር የማይቻል ነገር ነው ::
#ዳንይ ይህን ባዩ ግዜ ለደረሶቻቸው እኔ ነኝ ያለ ወንድ እስቲ ይህንን ወንዝ ያቁምልን ብለው አሉ ፣ እንደሚታወቀው ብዙ የዳንይ ደረሳዎች ባለ ከራማ ነበሩ እና ሁሉም ተራ በተራ ወንዙን ለማቆም የተቻለውን ቢጥሩም ሳይሳካላቸው ቀረ ፣ ዳንይ "ማን ቀረ?" ብለው ይጠይቃሉ
#ሰይድ_ባኡ ሳኒ ብዙን ጊዝ ሂድማ ላይ ነበር የሚያተኩሩት ብዙም እቃ እንዳለው ሰውም አይሆኑም ነበርና አንዳንድ ደረሶች ከደረጃቸው ዝቅ አድርገው ነበር የሚያዩቸው ዳንይ " ማን ቀረ? " ብለው በጠየቁ ግዜ አንድ ደረሳቸው " ማንም አልቀረም #አንድ_ጉራጌ ብቻ ነው " ብሎ ይላቸዋል ፣ ያኔ ዳንይ ደረሳውን ተቆጥተው የተናገሩት ነገር አለ #ለቁባ_አባም ይሄ መውሊድ ድሮም የተውነው ነገር ነበር አንሂድ ብዬ ስል አይ እንሄዳለን ብለው ያሉት እርሶ ኖት አሁን የሆነውን ነገር ታያላቹ ብለው ሲሏቸው #የቁባ አባ አንካሴያቸውን እንስተው ወደ ወንዙ ወረወሩት ያኔ ውሃው ልክ #ለነብዩሏህ_ሙሳ አለይሂ ሰላም እንደቆመው #ለቁባ አባም #ቆመላቸው ያኔ ዳንይ ((" የቆመለት ")) ብለው ጠሯቸው ፣ ከዛን ግዜ ጀምሮ ወሎ በሙሉ የቆመለት በሚል ስም ነበር የሚጠራቸው አሁንም ድረስ ታሪክ የሚያውቅ ሁሉ ይህንን ታሪክ ያውቃል ፣ መሽሁር የሆነ ታሪክ ነው ::
ውሀው ከቆመ በሁዋላም እስከነ ደረሶቻቸውም ተሻግረው መውሊዱ ጋር ደረሱ ፣ መውሊዱ ጋርም ብዙ ትልልቅ ሸሆች እስከነ ደረሶቻቸው ተቀምጠዋል እሳቸውም ከነ ደረሶቻቸው አንድ ጥግ ተቀመጡ ፣ በመሀል መውሊድ ያወጣው ሰውዬ ቡና ይዞ መጣ ፣ ቡናውን ለማን መጀባት እዳለበት ግራ በመጋባት ቡናውን ይዞ ቆመ ያኔ #ሰይድ_ባኡ_ሳኒ ነገሩ ገባቸውና ተነስተው " ዛሬ የሁሉንም ከራማ አስሬዋለው ወንድማችን የጠራን መውሊድ ነው ዛሬ መሪያችን ሰይድ ዳንይ ናቸው " ብለው የለበሱትን ልብስ አሰሩት ፣ መውሊዱም በዳንይ መሪነት ተከበረ መውሊዱ እንዳለቀም #የቁባ_አባ የቋጠሩትን ልብስ ፈቱ ::
أمدنا الله بمددهم ونفعنا بعلومهم
رضي الله عنهم

#ሺሊላ_ሺሊላ_ኢማሙልአውሊያ
#ሺሊላ_ሺሊላ_ኢማሙል_አውሊያ
#ጊያሰተ_ኩኑ_ኢለይና_ሳኢላ

@abretpro
🤩21
إنالله وإناالية راجعون الله يرحمكم ويدخلكم فسيح جناته ويجعل قبركم روضة من رياض الجنة ويلهم اهلكم الصبر والسلوان رحمك الله يا ثامر القاسم وايمن القاسم وبدر الدريهم وعبدالعزيز الدريهم من المحمل
😔 በዚህ አመት ብዙ አህለል ሲሮች ብዙ አካቢሮችን አጥተናል, መቼም አሏህ ደረጃ አያልቅበትምና በደረጃ ላይ ደረጃ እየጨመረ በጀነቱ ያኑርልን 🤲
በሀያት ያሉት መሻኢኾቻቻችንን ሙባረክ የሆነ ረጅም ሀያት ሰጥቶ በደስታ ያኑርልን, አገር በቀየሩትም ምትክ መንገዳቸውን ( የረሱል ሰ.ዐ.ወ ) መንገድ የሚያስቀጥል ተተኪ አሏህ ይስጠን
አሚን አሚን አሚን
💚💚 ፍክት ያለ መገርገቢያ ይሁንላቹ

1 አበል ራሙዝ ሺሊላ ሰምብተውኒ
2 አልሀምዱሊላህ ረቢል አልሚን ሰምብተውኒ
3 ሺሊላ ያዘይኔ ሺሊላ ያዘይኔ አበል ራሙዝ ያቁረቱል አይኔ

https://youtu.be/pMrr-ed9_J0
اللهمّ صلّ وبارك على سيّدنا ومولانا محمّد
وعلى آل سيّدنا محمّد
قبلة توجّهاتك وواسطة مكنوناتك،
وسلطان مملوكاتك،
وطيب مصنوعاتك،
وعروس حضراتك سيدنا
ومولانا محمّد وعلى آله وصحبه وسلّم

👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾

ከአብሬትይ ሰለዋት ኪታብ የተወሰደ
الَّذِي خَلَقَنِي فَهُوَ یَهۡدِینِ ۝ وَالَّذِي هُوَ یُطۡعِمُنِي وَیَسۡقِینِ ۝ وَإِذَا مَرِضۡتُ فَهُوَ یَشۡفِینِ ۝ وَالَّذِي یُمِیتُنِي ثُمَّ یُحۡیِینِ ۝ وَالَّذِي أَطۡمَعُ أَن یَغۡفِرَ لِي خَطِیۤـَٔتِي یَوۡمَ الدِّین
..ቁርኣንን ማንበብ... 💕

ቁርኣን ለማንኛውም በሽታ ፍቱን መድኃኒት ነው። በተለይ ለቀልብ በሽታ መድኃኒት መሆኑ እርግጥ ነው።የትኛውም እስፔሻሊስት ዶክተር የትኛውም ጠቢብ ነኝ የሚል አካል የቀልብን በሽታ ለማከም አይችልም። ቁርኣን ለብቸኝነታችን አጫዋች፣ለሃዘናችን ማጽናኛ፣ለድህነታችን ማስታወሻ፤ ለሃብታችን ማመስገኛ ለመጥፎ ስነምግባራችን ማስተካከያ፣ ለኢማናችን ማጠናከሪያ፣ ቀልባችን ማርጠቢያ ብቸኛውና አማራጭ የሌለው መጽሐፍ ነው። በዚህ ከቁርኣን የተናገረ እውነተኛ ነው፣ በቁርኣን የፈረደ ፍትሃዊ ነው በቁርኣን የተጣራ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ነው የሚጠራው።
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
አላህ (ሱ,ወ) እንዲህ ይለናል፦
🌹 قال الله تعالى:{{ وَنُنَزِّلُ مِنَ ٱلْقُرْءَانِ مَا هُوَ شِفَآءٌ وَرَحْمَةٌ لِّلْمُؤْمِنِينَ وَلاَ يَزِيدُ ٱلظَّـٰلمِينَ إِلَّا خَسَـارًا}} [الإسراء:٨٢]
🌹{{ ከቁርኣንም፤ ለምእመናን መድኃኒትና እዝነት የኾነን እናወርዳለን፤ በዳዮችንም ከሳራን እንጂ ሌላ አይጨምርላቸውም።}} [አል-ኢስራእ:82]

ይህንን የቁርኣን አንቀጽ ላስተዋለው ለተረዳውና ለተገበረው ደህንነቱ ይጠበቃል። ነገር ግን ከቁርኣን ያፈነገጠ ሰው በዚህም ሆነ በመጪው ዓለም ዋስትና የለውም።

ኃያሉ አላህ እንዲህ ይለናል፦
🌹 قال الله تعالى:{{ ٱللَّهُ نَزَّلَ أَحْسَنَ ٱلْحَدِيثِ كِتَابًا مُّتَشَـٰبِهًا مَّثَانِيَ تَقْشَعِرُّ مِنْهُ جُلُودُ ٱلَّذِينَ يَخْشَوْنَ رَبَّهُمْ ثُمَّ تَلِينُ جُلُودُهُمْ وَقُلُوبُهُمْ إِلَىٰ ذِكْرِ ٱللَّهِ ذَالِكَ هُدَى ٱللَّهِ يَهْدِى بِهِ مَن يَشَاءُ وَمَن يُضْلِلِ ٱللَّهُ فَمَا لَهُ٫ مِنْ هَادٍ}} [الزمر:٢٣]
🌹{{ አላህ ከዜና ሁሉ መልካምን፥ ተመሳሳይ፥ ተደጋጋሚ የኾነን መጽሐፍ አወረደ፤ ከርሱ (ግሣጼ) የነዚያ ጌታቸውን የሚፈሩት ሰዎች ቆዳዎች ይኮማተራሉ፤ ከዚያም ቆዳዎቻቸውና ልቦቻቸው ወደ አላህ (ተስፋ) ማስታወስ ይለዝባሉ። ይህ የአላህ መምሪያ ነው፤ በርሱ የሚሻውን ሰው ይመራበታል፤ አላህም የሚያጠመው ሰው፥ ለርሱ ምንም አቅኚ የለውም።}} [አዝ-ዙመር:23]

አላህ በዚህ ቁርኣን ከፍ ያድርገን🤲

@abretpro
اللهم إني أعوذ بك من الهم والحزن، وأعوذ بك من العجز والكسل، وأعوذ بك من الجبن والبخل، وأعوذ بك من غلبة الدين وقهر الرجال.
‏﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

اللهم صل وسلم على سيدنا محمد
‏صلاة تُحسن بها الاخلاق
‏وتيسر لها الارزاق
‏وتدفع بها المشاق
‏وتملأ منها الآفاق
‏وعلى اله وصحبه وسلم
‏صلاة دائمة من يوم خلقت الدنيا
‏إلى يوم التلاق
‏واسترنا بين يديك يا عزيز يا خلاق

‏⁧ #صلوا_على_الحبيب_محمد⁩ ﷺ

ለህይወት ሙሉ ስንቅ ከሚሆኑ ከወርቃማ እና ዘመን ተሻጋሪ የሸምሰል ዲነል #አብሬትይ #ሰይድ_አበል_ራሙዝ ንግግሮች ከዋእዛቸው የተቀነጨበ

@abretpro
👍1
Audio
1
يقول نوح عليه السلام ‏{فَقُلْتُ اسْتَغْفِرُوا رَبَّكُمْ إِنَّه كان غَفَّارًا*يُرْسِلِ السَّماءَ علَيْكُم مِّدْرَارًا*وَيُمْدِدْكُم بِأَمْوالٍ وَبنِينَ وَيجْعَل لَّكُمْ جَنَّاتٍ وَيَجْعل لَّكُمْ أَنْهَارًا}

‏استغفر الله العظيم واتوب اليه
#የኢማሙ_ዐልይ_ምርጥ_ምክሮች

★ قاَل‌ الإِمَامُ عَليْ ﻟِﺮَﺟُﻞٍ ﺳَﺄَﻟَﻪُ ﺃَﻥْ ﻳَﻌِﻈَﻪُ،

☜ﻟَﺎ ﺗَﻜُﻦْ ﻣِﻤَّﻦْ ﻳَﺮْﺟُﻮ ﺍﻟْﺂﺧِﺮَﺓَ ﺑِﻐَﻴْﺮِ ﻋَﻤَﻞٍ،
☜ﻭَﻳُﺮَﺟِّﻲ ﺍﻟﺘَّﻮْﺑَﺔَ ﺑِﻄُﻮﻝِ ﺍﻟْﺄَﻣَﻞِ
☜ ﻳَﻘُﻮﻝُ ﻓِﻲ ﺍﻟﺪُّﻧْﻴَﺎ ﺑِﻘَﻮْﻝِ ﺍﻟﺰَّﺍﻫِﺪِﻳﻦَ ﻭَﻳَﻌْﻤَﻞُ ﻓِﻴﻬَﺎ
ﺑِﻌَﻤَﻞِ ﺍﻟﺮَّﺍﻏِﺒِﻴﻦَ،
☜ ﺇِﻥْ ﺃُﻋْﻄِﻲَ ﻣِﻨْﻬَﺎ ﻟَﻢْ ﻳَﺸْﺒَﻊْ ﻭَﺇِﻥْ ﻣُﻨِﻊَ ﻣِﻨْﻬَﺎ ﻟَﻢْ يقنع،
☜ ﻳَﻨْﻬَﻰ ﻭَﻟَﺎ ﻳَﻨْﺘَﻬِﻲ,
☜ ﻭَﻳَﺄْﻣُﺮُ ﺑِﻤَﺎ ﻟَﺎ ﻳَﺄْﺗِﻲ،
☜ ﻳُﺤِﺐُّ ﺍﻟﺼَّﺎﻟِﺤِﻴﻦَ ﻭَﻟَﺎ ﻳَﻌْﻤَﻞُ ﻋَﻤَﻠَﻬُﻢْ،
☜ ﻭَﻳُﺒْﻐِﺾُ ﺍﻟْﻤُﺬْﻧِﺒِﻴﻦَ ﻭَﻫُﻮَ ﺃَﺣَﺪُﻫُﻢْ.

#ኢማሙ_ዐልይን_ረዲየሏሁ_ዐንሁ ምከሩኝ
ብሎ ለጠየቃቸው ሰው የመከሩት ምርጥ
ምክር ...⇩

☞ጀነትን ያለምንም ጥሩ ስራ ከሚመኝ ሰው
አትሁን፣
☞ለመቶበት ረጅም ምኞት ከሚመኝ ሰው
አትሁን፣
☞ለዱንያ ቦታ የሌላቸው ሰዎችን ንግግራቸውን
እየተናገረ.... በዱንያ ፍቅር የተንገበገበ ሰው
የሚሰራውን ስራ ከሚሠራ ሰው አትሁን፣
☞የዱንያ ፀጋን ተሠጥቶት ከማይጠግብ ሰው
አትሁን፣
☞የዱንያ ፀጋን አጥቶ ከማይብቃቃْ ሰው
አትሁን፣
☞ሰውን ከመጥፎ ከልክሎ ለራሱ ከማይከለከል
ሰው አትሁን፣
☞ሰዎችን በጥሩ ነገር እያዘዘ ለራሱ
ከማይሰራው ሰው አትሁን፣
☞ሷሊሖችን እየወደደ የነሱን ተግባር
ከማይፈፅም ሰው አትሁን፣
☞ወጀለኞችን እየጠላ ነገር ግን እሱ ከነሱ
ውሥጥ አንዱ ከሆነ ሰው አትሁን።

@abretpro
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ጁሙኣ

ታላቁ ሙሀዲስ ሀጅ ሙሀመድ ራፊእ ረሂመሁሏህ እንዲህ ብለው ሲሉ ሰምቻለው ብሎ አንድ ወዳጄ አጫወተኝ

‎إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

" ልብ በሉ ይሄ የቁርአን አያ ነገር አለው ያመናችሁ ሰዎች ሆይ ብሎ ማለቱ ሰለዋት የማይል ሰው አላመነም ብሎ ማለት ነው "
አጂብ ነው የሰለዋት ነገር:~ ኢባዳ በተባለ ነገር አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ እኔ አደርገዋለው እናንተም አድርጉት ብሎ ያለው አንድም ነገር የለም:: ሰሏት ስገዱ ብሎ አዘዘን እንጂ እኔ እሰግዳለው እናንተም ስገዱ ብሎ አላለም, ፆም ፁሙ አለ እንጂ እኔ እፆማለው እናንተም ፁሙ ብሎ አላለም በአጠቃላይ ኢባዳን ሁሉ እንድንሰራ አዘዘን እንጂ እኔ እሰራዋለው እናንተም ስሩት ብሎ ያለን አንድም ነገር የለም ከሰለወዋት አለ ነቢ ውጪ::
ሰለዋትን ግን እኔም መላኢካዎቼም ሰለዋት እናወርዳለን እናንተም አውርዱ ብሎ አዘዘን #ዩሰሉነ የሚለው ቃል መጀመሪያውም መጨረሻውም ያልታወቀ አሁንም እየሆነ ያለን ነገር ያመለክታል ከመቼ ጀምሮ ሰለዋት ማውረድ እንደ ጀመረ እሱ ይወቀው አሁንም ሰለዋት በማውረድ ላይ ናቸው እስከ መቼ ? እሱንም አሏህ ነው የሚያውቀው::
ዛሬ ጁሙኣ እንደመሆኑ መጠን እናንተ ያመናችሁ ሙእሚኖች ወንድም እህቶቼ ሆይ #ሰሉ_አለ_ነቢ

@abretpro
1
#አብሬትይ ለሸይኽ ሰይድ #ከቢር_ሀሺም የከተቡት ሺሊላት

ሰይድ ከቢር ሀሺም ረዲየሏሁ አንሁ እንደሚታወቀው ለመጀምሪያ ግዜ ቃድሪይ ሲልሲላን ሀበሻ ምድር ያመጡ ታላቅ ሸይኽ ናቸው

@abretpro