ABRET PRO
4.41K subscribers
1.77K photos
63 videos
43 files
525 links
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው
@Abretpro
Download Telegram
مِنْ غَيْرِكَيْفٍ وَانْحِصَارٍ وَافْـتَرَضْ (48) عَلَيْهِ خَمْسًا بَعْدَ خَمْسِيْنَ فَرَضْ
وَبَـلَّـغَ اْلأُمَّـةَ بِاْلإِسْــرَاءِ (49) وَفَـرْضِ خَـمْـسَةٍ بِلاَ امْتِرَاءِ
قَدْ فَازَ صِـدِّيْقٌ بِتَصْـدِيْقٍ لَهُ (50) وَبِالْعُرُوْجِ الصِّـدْقُ وَافَى أَهْلَهُ
وَهَـذِهِ عَقِيْـدَةٌ مُخْـتَصَرَهْ (51) وَلِلْـعَـوَامِ سَـهْـلَةٌ مُيَسَّرَهْ
نَاظِمُ تِلْكَ أَحْـمَدُ الْمَرْزُوْقِيْ (52) مَنْ يَنْتَمِي لِلصَّـادِقِ الْمَصْدُوْقِ
وَ الْحَمْدُ ِللهِ وَصَـلَّى سَـلَّمَا (53) عَلَـى النَّبِيِّ خَيْرِ مَنْ قَدْ عَلَّـمَا
وَاْلآلِ وَالصَّـحْبِ وَكُلِّ مُرْشِدِ (54) وَكُلِّ مَـنْ بِخَيْرِ هَدْيٍ يَقْتَدِيْ
وَأَسْـأَلُ الْكَرِيْمَ إِخْلاَصَ الْعَمَلْ (55) ونَفْعَ كُلِّ مَنْ بِهَا قَدِ اشْـتَغَلْ
أَبْيَاتُهَا ( مَيْـزٌ ) بِـعَدِّ الْجُمَلِ (56) تَارِيْخُهَا ( لِيْ حَيُّ غُرٍّ ) جُمَلِ
سَـمَّيْـتُهَا عَـقِـيْدَةَ الْعَوَامِ (57) مِـنْ وَاجِبٍ فِي الدِّيْنِ بِالتَّمَامِ
ሚስት ባሏ እንግዳ ይዞ እየመጣ ስልችት ብሏት ስሞታ ለማቅረብ ወደ ረሱል
( ሰዐወ) መጣች ችግሯን ዘርዘር አድርጋ ነገረቻቸው ነብዩ ( ሰዐወ) ዝም
ብለው ሰምተዋት ምንም አልመለሱላትም ሴትዮዋ ከሄደች በኃላ ለባሏ
አስጠርተው ዛሬ አንተ ቤት እንገዳ ነኝ አሉት ባል በጣም ተደስቶ ለሚስቱ
ነገራት ። ሚስትም በጣም ተደሰተች ራህመተል አለሚን እቤቷ ሊገቡ ነዋ
ቤት ያፈራውን ነገር በደስታ አዘጋጀች።
ነብዩ ( ሰዐወ) ገብተው ከተስተናገዱ በኃላ ለባልየው ስወጣ ሚስትህ እኔ
በምወጣበት በር ወደዛ እንድትመለከት ንገራት አሉት።ረሱል ( ሰዐወ) ሲወጡ
ሚስት ትመለከታለች ከኃላቸው ጊንጥ፣እንሽላሊት ሌላም ጎጂ ነፍሳቶች
ተከትሏቸው ሲወጡ አየች ሚስት ደንግጣ ዞረባት ከዚያም ነብዩ ( ሰዐወ) አሉ
"አንድ እንግዳ ከተጠራበት ቤት ሲወጣ ልክ እንደዚህ ከዛ ቤት ችግር በላ እና
ጎጂ ነፍሳቶች ተከትለውት ይወጣሉ
እንግዳ የሚበዛበት ቤት አላህ የሚወደው ቤት ነው።
ረሱል ( ሰዐወ) እንዲህ ይላሉ አላህ ኸይር የፈለገለት ሰው ስጦታ ይልክለታል
ያስጦታ ምንድነው ተብለው ሲጠየቁ እንግዳ ሲገባ ሪዝቅ ይዞ ሲወጣ
የቤቱን ወንጀል ጠርጎ የሚሄድ
" እንግዳ የማይገባበት ቤት መላኢካ አይገባበትም" ـ : ነብዩ ( ሰዐወ)
" እንግዳ ወደ ጀነት አመላካች ነው"
ነብዩ ( ሰዐወ) " በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ እንግዳውን ያክብር"
እንግዳ መጋበዝ አለብኝ ብለን የግድ ከአቅማችን በላይ መጣጣር የለብንም
ቤት ካፈራው ሊላሂ ብለን ብቻ እንግዳው ቀልቡን ለማስደሰት በኢኽላስ ከሆነ
እንግዳው የሚያስደስተው የምግብ አይነት ሳይሆን እሱን አክብረን
መጥራታችን ነው
አላህ እንግዳን የምናከብርበት ተውፊቅ ይስጠን!
ሐያቱ ሶሀባ
💚መገርገበያ

ሰለሏ አላ ሙሀመድ ሰሃቢል ጁዲ ወል ወላ
ሰለሏ አላ ሙሀመድ ዘይኔ አርዋሂል ፉደሏ

* صلى الله على محمد سحاب الجود والولا صلى الله على محمد زين أرواح الفضلا*

አብሬት መንዙማ ከነ ፅሁፉ በሸህ ኤሊያስ

https://youtu.be/To_YtcRCec0
اللهم صل وسلم على سيدنا محمد
‏صلاة تُحسن بها الاخلاق
‏وتيسر لها الارزاق
‏وتدفع بها المشاق
‏وتملأ منها الآفاق
‏وعلى اله وصحبه وسلم
‏صلاة دائمة من يوم خلقت الدنيا
‏إلى يوم التلاق
‏واسترنا بين يديك يا عزيز يا خلاق

‏⁧ #صلوا_على_الحبيب_محمد⁩ ﷺ

@abretpro
ሰይዲ አንቱን ወዶ ተከትሎ አበል ራሙዝን, የቁባ አባን እንዲሁም አጠቃላይ ሲልሲለተል ቃድርያ መሻኢኾችን አለመውደድ እንደማይቻለው ሁሉ አባባን, የቁባ አባን እውዳለው ብሎ አንቱን መጥላት ወይም ማስተባበል አደገኛ ጉዳይ ነው ፣ አንቱን ጠልቶ በጭራሽ የአበል ራሙዝ መሆን አይቻልም:: አሏህ በቁርአኑ
"كُلٌّ ءَامَنَ بِٱللَّهِ وَمَلَٰٓئِكَتِهِۦ وَكُتُبِهِۦ وَرُسُلِهِۦ لَا نُفَرِّقُ بَيْنَ أَحَدٍۢ مِّن رُّسُلِهِۦ"
እንዳለው በሲልሲለተል ቃድርያ ውስጥ ያሉትን መሻኢኾችንም ደስ ያለኝን ተከትዬ ሌላውን እተዋለው ብሎ ማለት ከመንገድ ሊያወጣ የሚችል አደገኛ ጉዳይ ነው::
በአንቱ አባባን እናያለን ፣ በአንቱ የቁባ አባን እናያለን ፣ በአንቱ ነብዩን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እናያለን:: አሏህ በአዘል የሾመውን ማንም ዝቅ አያደርገውምና የእሳት እራት ላለመሆን ከፍተኛ ጥንቃቄ እና ዱኣ ልናደርግ ይገባናል እላለው::
💚💚❤️❤️መገርገበያ
አሰላሙ አለይኩም ሳኪኑል አብሬቲ
አሰላሙ አለይኩም ሳኪኑል አብሬቲ
ያ አበል ራሙዜ ሲራጁል ሀድረቲ

አሰላሙ አለይኩም ሳሂቡል ነብወቲ
ያአበል ራሙዜ ገውሰል ኡሙመቲ
ሲሩሁም ወሰለ ሸርቀን ወገርበቲ
ያ አበል ራሙዜ ወጅሃል በሻሸቲ
ፊ ኩሊል አውቃቲ የውመን ወለይሊቲ

ያ ሸምሰል አብሬቲ ሰላሙ አለይኩም
ያ አበል ወሊያ ሰላሙ አለይኩም
ያአበል ፋኢዛ ሰላሙ አለይኩም
ያ አበል ፋቲሃ ሩሂ ፊዳኡኩም
ኢንካነ ዩፋዱ አህለል መወደቲ

ኑሩሏሂ ሀድራ ያአበል ዋሲላ
ፈአንቱም ደዋ ሊዘዊል ኡቀላ
አዲምሁም አዲምሁም ያረበና መውላ
ቢጃሂ ሙሀመድ ሲሩሏሂል አላ
አምጢር መደደሁም ፊ ኩሊል አውቃቲ

ኡህዱሩ ሳዳቲ ፊ ሀዘ ሰአቲ
መአ አህባቢኩም ጀሚኡል አውቃቲ
አስቂና ሳዳቲ ካእሰል መወደቲ
ኡንዙሩና ቢላህ ቢአይኒ ራህመቲ
አጊሱና ቢላህ ፊ የውመል ሺደቲ
@abretpro
👍1
ከቁባ አባ ( ባኡ ሳኒ #ኢማሙል_አውሊያእ) መናቂብ የተወሰደ
ይህ ኪታብ #በሰይድ_አበልራሙዝ ቀደሰሏሁ ሲረሁ የተከተበ ሲሆን ስለ ቁባ አባ ረዲየሏሁ አንሁ የህይወት ታሪክ አወላለዳቸውን, ወደ ዳና ሲሄዱ የነበረው ሁኔታ, ከራማቸውን በጥቅሉ ታሪካቸውን ከተጣሩ ምንጮች እየጠቀሱ የፃፉበት ትልቅ ኪታብ ነው
*#ሸይኽ_ሙሀመድ_ሱፍይ የሚባሉ ሸይኽ ከቁባ አባ ረዲየሏሁ አንሁ ሰምተው ነገሩኝ ብለው #ሰይድ_አበል_ራሙዝ አመደነሏሁ ቢመደዲሂም የከተቡትን ላካፍላቹ ፣ አንዴ የቁባ አባ ረዲየሏሁ አንሁ እንዲህ ብለው ተናገሩ ፣ አውሊያዎች ተሰብስበው ስለ #ረሱል ﷺ ሲያወሩ ሰላት ላይ ተሸሁድ ሲቀራ "አሰላሙ አለይከ አዩኸል ነብዩ" ሲባል #ረሱል ﷺ በቃል "ወአለይከ" ብለው የሚመልሱላቸው እና የሚሰሙ የአሏህ ባርያዎች ወይም አውሊያዎች አሉ እዛ ደረጃ የሚደረሰው ሰባ ሺ የኑር ግርዶ ሰባ ሺ የጨለማ ግርዶ አልፎ ከተኬደ በሁዋላ ነው ከአንዱ ግርዶ እስከ ሌላኛው ግርዶ አምስት መቶ አመት ያስኬዳል ብለው አውሊያዎች ሲናገሩ #ሰይዱል_ባእ #ገትይ ረዲየሏሁ አንሁ እኔ ያንን ሁሉ ደረጃ አልፌ #የረሱልን ﷺ ድምፅ ሰምቻለው አሉ ይሄንን በማስከተል #ሰይድ_ባኡ_ሳኒ #የቁባ_አባ ረዲየሏሁ አንሁ ሲያወሩ እኔ ይሄንን ድምፅ የሰማሁት ገና በልጅነቴ ነው አሉ ቀጠል አደረጉና #የሰይዲ_አብዱልቃድር_ጂላንይን ደረጃንም በልጅነቴ ነው ያለፍኩት ብለው አሉ::
አመደደና ቢአምዳዲሂም ወረዲየሏሁ አንሁ አጅመኢን
@abretpro
4
#ሲልሲለቱል_ቃዲሪያ

‎سيّدى ومولاى الفقيه كبير هاشم
‎بن عبد العزيز الهروىّ رضى الله عنه

መጀመሪያ የቃድሪይን #ሲልሲላ
ወደ ሀበሻ ምድር ያመጡ ታላቅ ሀበሽይ
የቃዲርይ ጠሪቃ ሸይኽ (ፈቂህ ከቢር ሀሺም) ረዲያሏሁ አንሁ ናቸው

@abretpro
💚💚ኸሚስ ነው ተጋበዙልኝ
አሚን አሚን በሉ

እጅግ ልብ የሚነካ ተክራር
በሸህ እድሪስ የጎሮ መስጂድ ኢማም

https://youtu.be/fqKmM9bjs9M
Channel photo updated
✍🏽ይሄንን ሰለዋት ጁሙኣ ቀን ከለይለተል ጁሙኣ ወይም ሃሙስ ማታ ጀምሮ ባለው ወቅት 10 ግዜ እንድንቀራው ሸይኻችን የሩህ አባታችን ሸምሰ ዲኒል አብሬትይ ደላኢላቸው ኪታባቸው ውስጥ ኪብሪተል አህመር በተሰኘው ኪታባቸው በጁሙኣ ቀኑ ፈስል ላይ አስፍረውታል:
✍🏽ይህንን ለይለተል ጁሙአ ወይም የውመል ጁሙኣ 10 ግዜ የቀራ ሰው ምንኛ የታደለ ሰው ነው ብለዋል አብሬትይ እንቅራው ኢንሻአሏህ እንጠቀምበታለን::

💚💛❤️ጁሙኣ ሙባረክ
#ሲልሲለቱል_ቃዲሪያ_በሀበሻ 2

سيّدى ومولاى
الشّيخ الكبير أحمد بن صالح رضى الله عنه

ከሰይድ ከቢር ሀሺም ሲልሲላውን ተቀብለው
በሰይድ ከቢር ሀሺም የተኸለፉ ታላቅ የሀበሻ
ቃዲርይ ጠሪቃ ሸይኽ
ሰይድ (አህመድ ቢን ሷሊህ ) ረዲየሏሁ አንሁ
✍️ምንጭ #ከአብሬት_ሸይኽ #መጅሙእ ኪታብ አውራዱል ቃድሪያ

@Abretpro
✍️አሰላሙ አለይኩም ውድ ወንድሞቼ እንዴት ናቹሁልኝ? እኔ አልሀምዱሊላህ በሸኾቼ በረካ አማን ነኝ::
ብዙ ወንድሞቼ ከዚ በፊት Abret Pro #YouTube ላይ ተለቀው የነበሩና አሁን ላይ ከ #YouTube የጠፉ መንዙማዎችን እንዲሁም ባእደል መግሪብ #አውራድን በተመለከተ በውስጥ መስመር ጠይቃችሁኝ ነበር, ለ video back ground ተጠቅሜያቸውቸው የነበሩት ቪዲዮዎች በብዛት ከ internet download የተደረጉ ስለነበሩ እያጠፉብኝ ነውና backgroundዱን እየቀየርኩ ከ ኪታቦቻቸው attach እያደረግኩ እየለቀቅኳቸው ነው የቀሩትንም ኢንሻአሏህ ተራ በተራ ወደናንተ አደርሳቸዋለው::
በዱአቹ አግዙኝ
1
سيّدنا عيسى عليه الصلاة و السلام عبد من عباد الله خلقه الله تعالى وصوره في الرحم كما صور غيره من البشر، وقد خلقه تعالى من غير أب كما خلق ءادم من غير أب وأم، قال الله عز وجل: {إِنَّ مَثَلَ عِيسَى عِندَ اللّهِ كَمَثَلِ آدَمَ خَلَقَهُ مِن تُرَابٍ ثِمَّ قَالَ لَهُ كُن فَيَكُونُ}