ABRET PRO
4.41K subscribers
1.77K photos
63 videos
43 files
525 links
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው
@Abretpro
Download Telegram
አብሬትይ ነቢያችን ﷺ የተወለዱበትን ቀን እና ሰአት ትክክለኛ ወቅቱን ሰአቱን ሳይቀር ነው ኪታባቸው ላይ ያስቀመጡት እኔ እስካሁን በሰማሁት ከአብሬትይ ውጪ ለይለተል እስነይን መሆኑን እንጂ ሰአቱን የጠቀሰ አላውቅም, ዱስቱቱቱቱቱር ሸኾች
1
ባኡ ሳሊስ አበል ራሙዝ ሰይዱል عُሻቅ እንዲህ አሉ ነይተው ለቀሩት ሀጃ ሁሉ የሚሆን ለየትኛውም ሀጃ ተነይቶ በዛ ዱኣ ብትለመን የምትቅበለው የሆነ ተወሱላት (ዱኣ) ግለፅልኝ ብዬ አሏህን ጠየቅኩት
አሏህም ይህንን ተወሱላት 👇🏾
الله كافينا وناظرنا
فجد بالطف فى احوالنا
أنت هادينا ومنعمنا
ገለፀልኝ አሉ አመደደሏሁ ቢመደዲሂም:: ለየትኛውም የጠበቀ ሀጃ ነይተው አሏህን በዚህ ተወሱላት ከለመኑት ኢንሻአሏህ አሏህ ይቀበለዋል ብለዋል አብሬትይ::
እንደዛ ያሉት አንድ ቀን ማእሊያኒ ያላወሩት, ከልጅነት 14 አመት ጀምሮ ታላቁን የአብሬት ሀድራ በኢልም, በዚክር, በሰለዋት ነውረው ያስተዳደሩት, ለጌታቸው ካላቸው ሀያእ ተዋዱእ የተነሳ አንድ ቀን ቀና ብለው እንኳን እንደሰው ያልተቀመጡት ሁሌም ከጌታቸው ተጀሊ ሆነው በተወጁህ ጌታቸውን የተገዙት ታላቁ የአብሬት ሸይኽ ናቸው::

በአሁኑ ሰኣት ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ ጥሩ አይደልም ወገን ወገኑን, ወንድም ወንድሙን, እናቱን, አባቱን እንዲሁም ህፃናት ሳይቀሩ በማያውቁት ነገር ሲገደሉ አይተናል:: አሁን ባለው ሁኔታ ሀገራችንም ወደ እርስ በእርስ ጦርነት አምርታለች: የእርስ በእርስ ጦርነት ምን ያህል አስከፊ እንደሆነ ብዙ ሀገራት ላይ አይተናል::
ይህንን የአብሬትይን ተወሱላት እየቀራን እሏህን እንለማመነው

@abretpro
አባባ ስለ ተወሱላቱ የተናገሩትን የኪታቡ መጨረሻ ላይ ተጠቅሷል ፎቶው ከታች አለላቹ በቢጫ ምልክት አድርጌበታለው
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
1👍1
👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾
ቀደም ሲል ጠቅሼው ስለነበረው ተወሱላት ኪታቡ ላይ የተፃፈውን ከታች በቢጫ ምልክት አድርጌበታለው

የተወሱላት ኪታቡን pdf ደግሞ ከታች ታገኙታላቹ
👇🏾👇🏾👇🏾
1
💚#መገርገበያ_ሙባረክ

يازين الملا ارحبو
يا قوت الملا ارحبو السلام عليكم

ያዘይነል መላ አርሂቡ
ያቁተል መላ አርሂቡ አሰላም አለይኩም

💚#አበል_ራሙዝ #የቁባ_አባን (ባኡ ሳኒ ወይም ዳና ሀድራ አካባቢ የቆመለት በመባል የሚታወቁት የአብሬት ሸይኽ አበል ራሙዝ አባት) የመደሁበት መድህ

ኢንሻአሏህ መንዙማውን ለመገርገቢያ በሸህ መኪ ከነ ኪታቡ ከ 1 ሰአት በሁዋላ you tube ላይ upload ይደረጋል

@abretpro
👍21
👌ለመገርገቢያ

💚አበል ራሙዝ የቁባ አባን (ባኡ ሳኒ ወይም ዳና ሀድራ አካባቢ የቆመለት በመባል የሚታወቁት የአብሬት ሸይኽ አበል ራሙዝ አባት) አመደደሏሁ ቢአምዳዲሂም
የመደሁበት ምርጥ መድህ

የኪታቡን pdf ኢንሻአሏህ ነገ upload እናደርጋለን

https://youtu.be/TLsuNHavnMY
💚የኸሚስ ስጦታ

አሏህ ካፊና ወናዚሩና
ፈጁድ ቢሉጥፊ ፊ አህዋሊና
አንተ ሀዲና ወሙንኢሙና

አሁን ሀገራችን ላለበት አስቸጋሪ ሁኔታ አሏህን ለመለማመኛ ፍቱህ የሆነ ተወሱላት ነው
👌ነይተው ለቀሩት ሀጃ ሁሉ የሚሆን ምርጥ የአብሬትይ ተወሱላት ከነ ኪታቡ

https://youtu.be/BlTBiHLBwg0
💚❤️ለነብዩ ﷺ ዑመት የመጣ ብስራት
ከአብሬትይ መጅሙع ደላኢል የተወሰደ

ተቀምጣቹ ከሆነ ከመቁመጣቹ በፊት ፣ ቆማቹ ከሆነ ደግሞ ከመቀመጣቹ በፊት የአሏህን ምህረት ማግኘት ትሻላቹህን? የሁሉም መልስ ያለምንም ጥርጥር "አዎን" ነው የሚሆነው እንግዲያውስ ከታች ያለውን ሀዲስ አንብቡ👇🏾

‎وجاء في الحديث عن النبي ﷺ أنه قال: ((أتانى جبريل عليه السلام فقال يا محمد ﷺ جئتك ببشارة لم آت بها أحدا قبلك ولا بعدك، وهى أن الله تعالى يقول من صلى عليك من أمتك ثلاث مرات غفرت له إن كان قائما قبل أن يقعد وإن كان قاعدا قبل أن يقوم فعندها خر النبي ﷺ ساجدا على وجهه شكرا))

💚ነብዩ ﷺ አሉ :- ጅብሪል አለይሂ ሰላት ወሰላም ወደኔ መጣ እና እንዲህ አለኝ
ከአንተ በፊት ለማንም ያልተሰጠ ከአንተ በሁዋላም ለማንም የማይሰጥ የሆነ ብስራት ይዤልህ መጥቻለው እሱም :- አሏሁ ተኣላ እንዲህ አለ ከዑመቶችህ አንተ ላይ ሶስቴ ሰላት አለ ነቢ ያወረደ ሰው ቆሞ ከሆነ ከመቀመጡ በፊት, ተቀምጦ የሆነ እንደሆነ ደግሞ ከመቆሙ በፊት እምረዋለው ብሏል ብሎ :: ነብዩ ﷺ ተደሰቱ በዛ ኑር ፊታቸው ሱጁደ ሹክር አደረጉ
🙏አልሀምዱሊላህ የነብዩ ﷺ ዑመት ላደረገን ጌታ

@abretpro
👍21
❤️💚የመገርገበያ ስጦታ
አብሬት መንዙማ

اللهم صلى على محمد
ملحظ الجمال جمال الجمال

አሏሁመ ሰሌ አላ ሙሀመዴን
መልሀዙል ጀማል ጀማሉል ጀማል

ከነ አረብኛ ፅሁፉ
ልዩ በሆነው በዛኪር አብዱልራህማን አቀራር

https://youtu.be/1HZe2iEKdSo
IMG_1170.PNG
526.7 KB
#አጅብ_የሆነ_ቂሷ❗️

በአንድ ወቅት ነብዩ ሙሐመድ #ሰለላሁ_አለይሂ_ወሰለም ቢላል ኢብኑ ረባህን ከኋላው በፍቅር ስሜት እቅፍ አድርገው ይይዙትና ድምፃቸውን ቀይረዉ"እኔ ማን ነኝ"ብለዉ ይጠይቁታል ቢላልም"ኡመር" ነህ? አይደለሁም
"አቡበክር መሆን አለብህ "?
"አሁንም ተሳስተሃል "
"በቃ ኡስማን ነህ"?
"አላወቅከኝም" "አሊ ነህ ማለት ነዉ"?......... እያለ ያቀፈውን ሰዉ ማንነት ሲጠይቅ ይቆያል ።
ከዚያም #ረሱል_ሰለላሁ_አለይሂ_ወሰለም ለቀቅ አደረጉት እና ከፊት ለፊቱ በመምጣት "ቢላል ሆይ እዉነት እኔ መሆኔን አላወቅክም ነበር እንዴ"? ሲሉ ጠየቁት ቢላልም
"የአላህ መልእክተኛ ሆይ" በደንብ አዉቄወታለሁኝ ነገር ግን ለረጅም ጊዜ እንድታቅፉኝ ስለፈለኩኝ እንጂ " ሲል መለሰላቸዉ ።
@abretpro
👍4
💚❤️መገርገበያ

** صلاتى وسلامتي على من شمس الروضة
ሰላቲ ወሰላመቲ አላ መን ሸምሲል ረውደቲ*

በዛኪር አብዱልራህማን
ከነ ፅሁፉ

አብሬትይ ግብፅ ሀገር ታትሞ በመጣው ኪታባቸው የተነሳ ለሁልት አመታት ያህል የቁም እስረኛ ነበሩ ሀድራቸውም መግባት አልቻሉም ነበር አዲስ አበባ ላይ ሆነው የመደሁት መድህ ነው

https://youtu.be/QClhOTUwmho
👍2
አብሬትይ ለምን የቁም እሰረኛ ተደረጉ?
=====================

እደሚታወቀው አበልራሙዝ ከልጅነታቸው አንስቶ ለእስልምና የሰሩ በ14 አመታቸው የታላቁን አብሬት ሀድራ ከአባታቸው ባኡሳኒ (የቁባ ጌታ ሸይኽ ሰይድ ቡሽራ) የሲልሲለቱል ቃድሪያን ሲልሲላ ኸሊፋነት ተቀብለው ያዛኸሩ ታላቅ የሀበሻ ብርሀን ናቸው::

እጅግ ብዙ ቁጥር ስፍር የሌላቸው የተለያዩ ዘርፍ ኪታቦች እንዳሏቸውም ይታወቃል:: ከነዚህም ውስጥ መጅሙእ የተሰኘው ብዙ የሰለዋት ኪታቦችን በአንድነት የያዘ ግብፅ ሀገር አላዝሀር ዩኒቨርስቲ ታትሞ የመጣ ኪታብ ይገኝበታል:: እዚህ ኪታብ ውስጥ ስለ ፈዳኢሉ ሰለዋት የሚናገሩበት ቦታ ላይ ስለ ንጉስ ሀይለ ስላሴ የነብስአባት እና የቄሶች ዋና ሀይለ ስላሴ ተብሎ ይጠራ የነበረው ቄስ እስልምና መቀበል እና እስልምና ለመቀበል ሰበብ የሆነው ምን እንደነበር ከራሱ አንደበት የሰሙትን ዘርዘር አድርገው ቀስሰዋል:: ቀሰሱን ፌስቡክ ላይ ማንበብ የፈለገ @أبو بكربن شمس الدين የፌስቡክ ገፁ ላይ ፅፎታል

አብሬትይ የፃፉት ይህ ቀሰስ በዛን ወቅት ሊፃፍ ፈፅሞ የማይደፈር ነበር ምክንያቱም ቀሰሱ ውስጥ ቄሱ "እውነት ጌታ ከሆንክ አንድ ነገር በል እራስህን ተከላከል አናግረኝ ወ.ዘ.ተ በማለት ለሁለት አመታት ያህል ታቦቱን እየመታ እንደቆየ ተጠቅሷል ፣ እስልምናን ከፍ የሚያደርግ እና ኩፍርን የሚያዋርድ ጃኑሄንም የሚያዋርድ ክስተት ነው የተጠቀሰበት::

ይህ ኪታብ ከግብፅ ሀገር ሲገባ በመንግስት ሳንሱር መደረግ ነበረበት ፣ የአረብኛ ሳንሱር ክፍል ውስጥ ዋና ሀላፊ ሆኖ ይሰራ የነበረው አንድ ከሙስሊም የሆነ ሰውዬ ይህንን ለመንግስት ባለስልጣን አሳልፎ በመስጠት አብሬትይን ለአደጋ ጥሏቸው ነበር:: የአብሬትይ ሙሪዶች በጉዳዩ በጣም በመደናገጥ እስር ወይም ከዛም የባሰ መጥፎ ነገር ይመጣል በማለት ወደ ሱዳን ይዘዋቸው ሊሸሹ ፈልገው ነበር ፣ አብሬትይ ግን የትም አልሄድም ሀቅ ነው የፃፍኩት እገድልሀለው ካለም ይግደለኝ በማለት ሀገራቸው መቆየትን መረጡ ፣ በጉዳዩ ላይ በሙስሊም ስም ሚጠሩ የኢስላም ጠላቶች በጉዳዩ ላይ ብዙ ተንቀሳቅሰዋል ፣ የሸዋ ገዢ የነበረው ሹም አዲስ አበባ ላይ ለሁለት አመታት ያህል የቁምእስረኛ እንዲሆኑ አድርጏል:: በሁለት አመት የእስር ቆይታቸውም ከጌታቸው ለአፍታም ዞር አላሉም ፣ ብዙ መድሆችንም በዛን ወቅት ፅፈዋል ከነሱም ውስጥ

"ሰላቲ ወሰላመቲ አላ መን ሸምሰል ረውደቲ" እና
"ሺሊላ አብዱልቃዲር ጂላኔ አጊስና ፊ መጣሊኢ ዘማኒ"

የሚሉት ይገኙበታል:: ከሁለት አመት በሁዋላ ይህ ሹም ከሌሎች ሹማምንቶች ጋር በመሆን አዲስ አበባ ላይ የቁም እስሩ ስላልጎዳቸው ወደ ጠረፍ መወሰድ አለባቸው በሚል ተስማምተው ይፈራረማሉ ፣ የአብሬት ሸይኽ ጠበቃ የነበረው ታደሰ ማርቆስ ይህን ጉዳይ ለአብሬትይ መጥቶ ነገራቸው እሳቸውም "አሏህ ከነርሱ ጋር ሲፈራረም አይተሃልን" በማለት ጠየቁት እሱንስ አላየሁም አላቸው ፣ እሳቸውም ኢንሻአሏህ ምንም አይመጣም አሉት::

እሳቸው ወደ ጠረፍ ተወስደው እንዲታሰሩ ጃኑሄ መፈረም ነበረባቸውና እሳቸው ጋር ወረቀቱ ተላከ ፣ ጃኑሄ አብሬትይን በብዙ በጎ ስራቸው ያውቋቸዋልና ይሄንን ባዩ ግዜ ተቆጡ ፣ ባፋጣኝ የሸዋዉ ገዢ ጋ እንዲህ በማለት መልክት ላኩ "በ24 ሰአት ውስጥ ሀድራቸው ካልገቡ ዙፋኔ ላይ አንተ ትቀመጣለህ" የሸዋዉ ገዢም ይህ መልክት እንደደረሰው ወዲያውኑ እንዲፈቱ አደረገ::

አብሬትይ በዚ በችግር ወቅት ከአውሊያ አብዱልቃድር ጂላኒ ከሰው ታደሰ ማርቆስ እንደተባበሩን ማንም አልተባበረንም ብለዋል::
👍2
💚❤️መልካም ኸሚስ

አውራዱል ቃድርያ ለመሻኢኾች ፋቲሀ የሚቀራበት ቦታ ላይ ለቁባ አባ የሚባለው
👍1
ይህንን ሰለዋት ጁሙአ ቀን /ከለይለተል ጁሙኣ ጀምሮ / 10 ግዜ የቀራ ሰው
"
طوبى لمن قرأها يوم الجمعة"
ብለዋል 👇🏾
سَيِّدِنَا وَمَوْلاَناَ شَمْسىِ الدِّينِ الْأَبْرِيّتِّى أَمَدّنَا اللهُ بِمَدَدِهِمْ الْأَبَدى