ABRET PRO
4.41K subscribers
1.77K photos
63 videos
43 files
525 links
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው
@Abretpro
Download Telegram
🙏አልሃምዱሊላህ አህሉሏህን የሰጠን ጌታ እንዲሁም ወዳጃቸው ላደረገን ጌታ::

🎤አብሬትይ አበል ራሙዝ
أمدنا الله بمدده ونفعنا بعلومهم
እንዲህ አሉ :- አራት ነገሮችን ለሰጠን ጌታ አባታችን አደም አለይሂ ሰላምን ከፈጠረበት ወቅት አንስቶ እስከ መጨረሻው ትንሳኤ ቀን ድረስ ሀያት ቢሰጠንና በዛ ሁሉ እድሜያችን ለሰጠን ኒعማ አሏህን እየተገዛን እያሸኮርነው ብንኖር አሏህ ለሰጠን ኒእማ ከአራቱ ለአንዱ እንኳን ሀቂቃ ሽኩር አደረስን ብሎ ማለት አይቻልም ብለዋል::👇🏾

1 ሙስሊም ላደረገን ጌታ
2 የነብዩ مُحَمَّد ﷺ ዑመት ላደረገን ጌታ
3 አፊያ ለሰጠን ጌታ
4 አህሉሏህን ለሰጠን ጌታ

🙏አልሀምዱሊላህ አብዛኛዎቻችን አራቱንም ኒعማዎች ለኛ ሰጥቶናል ግን ምን ያህል ለዋለልን ውለታ ለሰጠን ተቆጥሮ እማያልቅ የሆነ ስጦታው እናመሰግነዋለን?

🤲🏾አሏህ ከ አመስጋኝ ባሪያዎቹ ያድርገን

@abretpro
👍3
ከላይ የለቀቅኩላቹ ዱረሩል መአኒ የአብሬትይ የመውሊድ ሲራ ኪታብ pdf ሲሆን ከታች ያለው ደግሞ የመውሊድ ኪታቡ ላይ የተካተተው
اللهم صل على محمد أحمد
اللهم صل على محمد ألأسعد

የሚለው መንዙማ pdf ነው
👍1
ትንሽ ቀደም ብሎ የተለቀቀው መንዙማ ትንሽ ስህተት ስለነበረው አጥፍተነዋል አስተካክለን ፖስት እናደርገዋለን
❤️💚የአብሬት ሸህ የረቢእ ስጦታ💚❤️

درر المعاني في مولدالنبي
(صلى الله عليه وسلم)

የአብሬትይ የመውሊድ ኪታብ የመጨረሻው ክፍል, ቁ.3
በስተመጨረሻም ከዱረር የተካተተው
👇🏾👇🏾
اللهم صل على محمد أحمد
اللهم صل على محمد ألأسعد
በሚለው መንዙማ ያበቃል

https://youtu.be/j40WqHGqQvM
🎤ከአብሬትይ ደላኢል ኪታብ የተወሰደ
አብዱልራህማን ኢብኒ عውፍ ረዲየሏሁ አንሁ ባስተላለፉት ሀዲስ :- ነብዩ ﷺ እንዲህ አሉ, ጅብሪል አለይሂ ሰሏት ወሰላም ወደኔ መጣና እንዲህ አለኝ አሉ ያ ﷺ مُحَمَّد አንድ ሰው አንተ ላይ ሰለዋት አያወርድም 70,000 መላኢካ እሱ ላይ ሰለዋት ቢያወርድበት እንጂ, አንድ መላኢካ ሰለዋት ያወረደበት ሰው የጀነት ነው::
አብሬትይ አመደደና ቢመደዲሂም
መጅሙع ኪታባቸው ውስጥ
‎ "قطرات الإمداد" መግቢያ ላይ ጠቅሰውታል::
ጀነትን የሚፈልግ ለሰለዋት ይሽቀዳደም
@abretpro
አብሬትይ ነቢያችን ﷺ የተወለዱበትን ቀን እና ሰአት ትክክለኛ ወቅቱን ሰአቱን ሳይቀር ነው ኪታባቸው ላይ ያስቀመጡት እኔ እስካሁን በሰማሁት ከአብሬትይ ውጪ ለይለተል እስነይን መሆኑን እንጂ ሰአቱን የጠቀሰ አላውቅም, ዱስቱቱቱቱቱር ሸኾች
1
ባኡ ሳሊስ አበል ራሙዝ ሰይዱል عُሻቅ እንዲህ አሉ ነይተው ለቀሩት ሀጃ ሁሉ የሚሆን ለየትኛውም ሀጃ ተነይቶ በዛ ዱኣ ብትለመን የምትቅበለው የሆነ ተወሱላት (ዱኣ) ግለፅልኝ ብዬ አሏህን ጠየቅኩት
አሏህም ይህንን ተወሱላት 👇🏾
الله كافينا وناظرنا
فجد بالطف فى احوالنا
أنت هادينا ومنعمنا
ገለፀልኝ አሉ አመደደሏሁ ቢመደዲሂም:: ለየትኛውም የጠበቀ ሀጃ ነይተው አሏህን በዚህ ተወሱላት ከለመኑት ኢንሻአሏህ አሏህ ይቀበለዋል ብለዋል አብሬትይ::
እንደዛ ያሉት አንድ ቀን ማእሊያኒ ያላወሩት, ከልጅነት 14 አመት ጀምሮ ታላቁን የአብሬት ሀድራ በኢልም, በዚክር, በሰለዋት ነውረው ያስተዳደሩት, ለጌታቸው ካላቸው ሀያእ ተዋዱእ የተነሳ አንድ ቀን ቀና ብለው እንኳን እንደሰው ያልተቀመጡት ሁሌም ከጌታቸው ተጀሊ ሆነው በተወጁህ ጌታቸውን የተገዙት ታላቁ የአብሬት ሸይኽ ናቸው::

በአሁኑ ሰኣት ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ ጥሩ አይደልም ወገን ወገኑን, ወንድም ወንድሙን, እናቱን, አባቱን እንዲሁም ህፃናት ሳይቀሩ በማያውቁት ነገር ሲገደሉ አይተናል:: አሁን ባለው ሁኔታ ሀገራችንም ወደ እርስ በእርስ ጦርነት አምርታለች: የእርስ በእርስ ጦርነት ምን ያህል አስከፊ እንደሆነ ብዙ ሀገራት ላይ አይተናል::
ይህንን የአብሬትይን ተወሱላት እየቀራን እሏህን እንለማመነው

@abretpro
አባባ ስለ ተወሱላቱ የተናገሩትን የኪታቡ መጨረሻ ላይ ተጠቅሷል ፎቶው ከታች አለላቹ በቢጫ ምልክት አድርጌበታለው
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
1👍1
👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾
ቀደም ሲል ጠቅሼው ስለነበረው ተወሱላት ኪታቡ ላይ የተፃፈውን ከታች በቢጫ ምልክት አድርጌበታለው

የተወሱላት ኪታቡን pdf ደግሞ ከታች ታገኙታላቹ
👇🏾👇🏾👇🏾
1
💚#መገርገበያ_ሙባረክ

يازين الملا ارحبو
يا قوت الملا ارحبو السلام عليكم

ያዘይነል መላ አርሂቡ
ያቁተል መላ አርሂቡ አሰላም አለይኩም

💚#አበል_ራሙዝ #የቁባ_አባን (ባኡ ሳኒ ወይም ዳና ሀድራ አካባቢ የቆመለት በመባል የሚታወቁት የአብሬት ሸይኽ አበል ራሙዝ አባት) የመደሁበት መድህ

ኢንሻአሏህ መንዙማውን ለመገርገቢያ በሸህ መኪ ከነ ኪታቡ ከ 1 ሰአት በሁዋላ you tube ላይ upload ይደረጋል

@abretpro
👍21
👌ለመገርገቢያ

💚አበል ራሙዝ የቁባ አባን (ባኡ ሳኒ ወይም ዳና ሀድራ አካባቢ የቆመለት በመባል የሚታወቁት የአብሬት ሸይኽ አበል ራሙዝ አባት) አመደደሏሁ ቢአምዳዲሂም
የመደሁበት ምርጥ መድህ

የኪታቡን pdf ኢንሻአሏህ ነገ upload እናደርጋለን

https://youtu.be/TLsuNHavnMY
💚የኸሚስ ስጦታ

አሏህ ካፊና ወናዚሩና
ፈጁድ ቢሉጥፊ ፊ አህዋሊና
አንተ ሀዲና ወሙንኢሙና

አሁን ሀገራችን ላለበት አስቸጋሪ ሁኔታ አሏህን ለመለማመኛ ፍቱህ የሆነ ተወሱላት ነው
👌ነይተው ለቀሩት ሀጃ ሁሉ የሚሆን ምርጥ የአብሬትይ ተወሱላት ከነ ኪታቡ

https://youtu.be/BlTBiHLBwg0
💚❤️ለነብዩ ﷺ ዑመት የመጣ ብስራት
ከአብሬትይ መጅሙع ደላኢል የተወሰደ

ተቀምጣቹ ከሆነ ከመቁመጣቹ በፊት ፣ ቆማቹ ከሆነ ደግሞ ከመቀመጣቹ በፊት የአሏህን ምህረት ማግኘት ትሻላቹህን? የሁሉም መልስ ያለምንም ጥርጥር "አዎን" ነው የሚሆነው እንግዲያውስ ከታች ያለውን ሀዲስ አንብቡ👇🏾

‎وجاء في الحديث عن النبي ﷺ أنه قال: ((أتانى جبريل عليه السلام فقال يا محمد ﷺ جئتك ببشارة لم آت بها أحدا قبلك ولا بعدك، وهى أن الله تعالى يقول من صلى عليك من أمتك ثلاث مرات غفرت له إن كان قائما قبل أن يقعد وإن كان قاعدا قبل أن يقوم فعندها خر النبي ﷺ ساجدا على وجهه شكرا))

💚ነብዩ ﷺ አሉ :- ጅብሪል አለይሂ ሰላት ወሰላም ወደኔ መጣ እና እንዲህ አለኝ
ከአንተ በፊት ለማንም ያልተሰጠ ከአንተ በሁዋላም ለማንም የማይሰጥ የሆነ ብስራት ይዤልህ መጥቻለው እሱም :- አሏሁ ተኣላ እንዲህ አለ ከዑመቶችህ አንተ ላይ ሶስቴ ሰላት አለ ነቢ ያወረደ ሰው ቆሞ ከሆነ ከመቀመጡ በፊት, ተቀምጦ የሆነ እንደሆነ ደግሞ ከመቆሙ በፊት እምረዋለው ብሏል ብሎ :: ነብዩ ﷺ ተደሰቱ በዛ ኑር ፊታቸው ሱጁደ ሹክር አደረጉ
🙏አልሀምዱሊላህ የነብዩ ﷺ ዑመት ላደረገን ጌታ

@abretpro
👍21
❤️💚የመገርገበያ ስጦታ
አብሬት መንዙማ

اللهم صلى على محمد
ملحظ الجمال جمال الجمال

አሏሁመ ሰሌ አላ ሙሀመዴን
መልሀዙል ጀማል ጀማሉል ጀማል

ከነ አረብኛ ፅሁፉ
ልዩ በሆነው በዛኪር አብዱልራህማን አቀራር

https://youtu.be/1HZe2iEKdSo
IMG_1170.PNG
526.7 KB
#አጅብ_የሆነ_ቂሷ❗️

በአንድ ወቅት ነብዩ ሙሐመድ #ሰለላሁ_አለይሂ_ወሰለም ቢላል ኢብኑ ረባህን ከኋላው በፍቅር ስሜት እቅፍ አድርገው ይይዙትና ድምፃቸውን ቀይረዉ"እኔ ማን ነኝ"ብለዉ ይጠይቁታል ቢላልም"ኡመር" ነህ? አይደለሁም
"አቡበክር መሆን አለብህ "?
"አሁንም ተሳስተሃል "
"በቃ ኡስማን ነህ"?
"አላወቅከኝም" "አሊ ነህ ማለት ነዉ"?......... እያለ ያቀፈውን ሰዉ ማንነት ሲጠይቅ ይቆያል ።
ከዚያም #ረሱል_ሰለላሁ_አለይሂ_ወሰለም ለቀቅ አደረጉት እና ከፊት ለፊቱ በመምጣት "ቢላል ሆይ እዉነት እኔ መሆኔን አላወቅክም ነበር እንዴ"? ሲሉ ጠየቁት ቢላልም
"የአላህ መልእክተኛ ሆይ" በደንብ አዉቄወታለሁኝ ነገር ግን ለረጅም ጊዜ እንድታቅፉኝ ስለፈለኩኝ እንጂ " ሲል መለሰላቸዉ ።
@abretpro
👍4
💚❤️መገርገበያ

** صلاتى وسلامتي على من شمس الروضة
ሰላቲ ወሰላመቲ አላ መን ሸምሲል ረውደቲ*

በዛኪር አብዱልራህማን
ከነ ፅሁፉ

አብሬትይ ግብፅ ሀገር ታትሞ በመጣው ኪታባቸው የተነሳ ለሁልት አመታት ያህል የቁም እስረኛ ነበሩ ሀድራቸውም መግባት አልቻሉም ነበር አዲስ አበባ ላይ ሆነው የመደሁት መድህ ነው

https://youtu.be/QClhOTUwmho
👍2