ABRET PRO
4.41K subscribers
1.77K photos
63 videos
43 files
525 links
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው
@Abretpro
Download Telegram
💚🔥መገርገቢያ || በሕረ ጁዲላህ

ሸይኽ ሠይድ ሚቅባሰል ኑር አብሬትይ አባታቸውን(ሸይኻቸውን) የመደሁበት እጅግ ውብ መድህ እስከነ ፅሁፉ
የአብሬትዩ ሳኒ በጣም ቅርብ በነበሩት ታላቁ ሙሪድ ካቲብ ኑር ሁሴን ልጅ በሸይኽ ኢምራን ሸይኽ ኑር ሁሰይን እና ማዲህ ፉዓድ መልካ እስከነ ፅሁፉ

سلام عليكم بحر جود الله ٢
غياث الأحباب باب فضل الله

ሠላም ዓለይኩም በሕረ ጁዲላህ ²
ጊያሡል አህባብ ባቡ ፈድሊላበ

https://youtu.be/9X7f2W8tbQE?si=rRhaWvgBS8L5jMYF
🔥53
ባለፉት የስድስት አመት የ YouTube ቆይታችን ውስጥ በጥቅሉ 6.5 million እይታ 54,900 likes 5,400 comments 82,500 shares እና 28,160 subscribers አግኝተናል::

ይህ በዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያና ቪዲዮ ክሊፕ ለተቀናበሩ ነሺዳዎች ትንሽ ቢሆንም በቆዩ original የሀድራ መንዙማዎች ሲሆን ቀላል የሚባል አይደለም:: እጅግ አድካሚም ነው:: የምንለቃቸውን መንዙማዎች በማየት like እና share በማድረግ ፣ ፎቶ, ኪታብ, የሀድራ ቅጂዎችን ወ.ዘ.ተ. በመላክ ፣ ገንቢ በሆኑ ሀሳብቦችና በዱዓ ብርታት ለሆናችሁን ተከታታዮቻችን በሙሉ
ላቅ ያለ ምስጋናችን ይድረሳቹ 🙏
51🙏4
በጀማ ንጉስ(ሠይድ ሙሐመድ ሻፊ) እና በሠይድ አባ ሙሐመድ(ጌታው ሠይድ) ዘመን ሰው ተቀላቅሎ አብሮ ይኖር ነበር... ይሄ የኔ ነው ያ ያንተ ነው የሚባል ነገር አልነበረም:: ሠይድ ጀማሉል ዐንይ ይህን ከለከሉ:: ዘመኑ እንደበፊት አይደለም... አሁን አኺር ዘማን ነው አሉ:: እያንዳንዱ ሀቅ ሀቁን ይጠብቅ... አንዱ የሌላውን ሀቅ ይጠብቅ አሉ:: አንዳድ ነገር ሊያወሩትም ያሳዝናል::

ከሠይዲ አባራሙዝ ወአዝ የተወሰደ
34💔10
ኸሚስ 💚🔥 | ራምሳ እስከነ ፅሁፉ | ደዌ

እጅግ ውብ የሆነ የራምሳ ቅጂ እስከነ ፅሁፉ በሸይኽ አሊ ሰማን

بسم الله الرحمن الرحيم ٢
اللهم صل على زين الوجود
&

صلى الله على محمد
صلى الله عليه وسلم  

https://youtu.be/Q3FDcGbrQEE?si=woZSnrkH5mJWWVLl
8
የሀገራችን ሰው እንደሆነ በትንሽ ነገር ይሸነገላል:: አሁን በአንዳንድ ሀገር ያሉ ሙእተዚላዎች ሀገራችን ቢገቡ ብዙዎቹ እንደ ሸህ ይሆኑ ነበር:: ብዙው ሰው ፋይዳ ቢስ ይሆን ነበር:: ተውሒዱን ጠብቆ መቆም ያቅተው ነበር:: ሸሪአውንም ችሎ ጠብቆ መቆም ያቅተው ነበር::

ከሠይዲ አባራሙዝ ወአዝ የተወሰደ
33
عين فضل الله
باب وجه الله
نور محيط في جلال الله
18🔥3🥰1
ትውስ ሲለኝ ሁሉ የሚነደኝ : ውስጤን እንደ እሳት የሚፈጀኝ : እጅግ የሚቆጨኝ በሠይዲ... ዒልማቸው ወደር በሌለው ፣ ዊላያቸው እንደ ፀሀይ ፍንትው ብሎ በታይው ታላቅ ሸይኽ ዘመን ደርሼ መጠቀም ያለብኝን ያህል ሳልጠቀም ሰዉም በሚገባ ሳይጠቀምባቸው ያመለጡን ነገር ነው::
😢28💔193
💚🔥መገርገቢያ || ዒዘተ አልኢስላም

ሠላም ዐለይኩም ዒዘተ አልኢስላም ²
አባ ራሙዜ ሙንተሐአልመራም

የወጣቶች የሺሊላ መሽረብ
10
ከየትኛውም የአለም ጥግ ይምጣ ፣ ሀብታም ይሁን ድሀ ፣ አረብ ይሁን አጀም ልዩነት የለም:: VIP ፕሮቶኮል የለም:: ሚሊዮኖች እንደ አንድ ኡማ ለሀጅ ይሰበሰባሉ::

ዒድ ሙባረክ 💚
21🥰4🤩4
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁዑን

ሀያታቸውን ሙሉ በሸኾቹ መንገድ የኖሩ ፣ በሠይዲ ውዴታ እጅግ የዋለሉ ፣ ለዱኒያ ብልጭልጭ ቅንጣት ያልጏጉ ታላቅ ሙሪድ (ጋሽ አብደላ) በድንገት አመለጡን::

አላህ በወደዷቸው ፣ እድሜያቸውን ሙሉ በተከተሏቸው ሸይኾቻቸው ጥላ ስር ከነብያችንﷺ ጋር ያጎራብትልን:: ለወዳጅ ቤተሰብ ሁሉ ሶብሩን ይስጥልን🤲
😢6520
اللهُ أَكْبَر، اللهُ أَكْبَر، اللهُ أَكْبَر
لَا إِلَهَ إِلَّا الله
وَاللهُ أَكْبَر اللهُ أَكْبَر وَلِلّٰهِ الْحَمْد
اللهُ أَكْبَر كْبِيرا ،
وَالْحَمْدُ لِلّٰهِ كَثِيرا وَسُبْحَانَ اللهِ بُكْرَة وَأَصِيلا
لَا إِلَهَ إِلَّا اللّٰه وَلَا تَعْبُدُ إِلَّا إِيَّاهُ مُخْلِصِيْنَ لَهُ الدِّينَ وَلَوْ كرِهَ الْكَافِرُونَ
لَا إِلَهَ إِلَّا الله وَحْدَه صَدَقَ وَعْدَه وَنَصَرَ عَبْدَه وَأَعَزَّ جُنْدَه وَهَزَمَ الْأَحْزَابَ وَحْدَه
لَا إِلَه إِلَّا الله وَاللهُ أُكْبَر، اللَهُ أَكْبَر وَلِلِّهِ الْحَمُد
35