ABRET PRO
4.41K subscribers
1.77K photos
63 videos
43 files
525 links
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው
@Abretpro
Download Telegram
አንዳንድ ሰዎች አሉ... በብዙዎች ልብ ለዘላለም የነገሱ ፣ ከቶም ማይረሱ ፣ ሁሌ ሚናፈቁ::

ደሞ አንዳንድ ቀኖች አሉ። ጭራሽ የማይረሱ ፣ ውብ ትውስታን ጥለው ያለፉ ፣ ሁሌም ሚታወሱ::

ላለፉት መሻኢኾቻችንን ሁሉ አላህ በደረጃ ላይ ደረጃ ይጨምርልን ፣ ያሉትን አላህ በኒዕማው አካቦ በአፊያ በአማን ያቆይልን🤲
57🥰12
ኸሚስ 💚🔥 | ያኢማመል ሐረሚ

ሶላት ዐለይኩም ነቢ
ሠላም ዐለይኩም ነቢ ያኢማመል ሐረሚ

صلاة عليكم نبي
سلام عليكم نبي يا امام الحرم

የዚህ መንዙማ በዛኪር አብዱልራሕማን ሙል ወይም ረዥም ቅጂ ያላቹ ካላቹ ተባበሩን🙏

https://youtu.be/O9gkeqrrtXs?si=NRcsZwhvXBvim63T
🥰134
አብሬትዩ ሳኒ(ቀ.ሢ) ልጃቸውን ሸይኽ ሠይድ ሚቅባሰል_ኑር አልአብሬትይን ሐፊዘሁሏህ በወቅቱ ሸኾች በዒልማቸው ያመኑባቸው ብዙ ታላላቅ ዑለማኦች ጋር ልከው ዒልም እንዲቀሩ አድርገዋል:: ሠይዲ አንዱ አስቀሪያቸውጋር በነበሩበት ወቅት... ይቀሩባቸው የነበሩት ሸይኽ ማክሰኞ ቀን መጅሊስ ይቀመጡ ነበር... አንድ ቀን በተቀመጡበት ለሠይዲ እስቲ ከአባትዎ መድሕ አንድ ይቅሩልኝ ይሉዋቸዋል:: ሠይዲም መርሐባ ብለው::
✦✦✦
ሶለላህ ዐለይከ ዘይኑ
ያሢሩ ረውደል _ጀነቲ
ቢአሊ ወአሒበቲ"
✦✦✦
የሚለውን የአብሬትዩ ሳኒ መድሕ በሚያምረው አቀራራቸው ቀሩላቸው:: መንዙማው እንዳለቀ ሸይኹ አንዲት ስንኝ ላይ ቀልባቸው አረፈ... በምላሳቸውም ደጋገሟት "ወጢፈ ሊልበረከቲ"

ولد فوق الحرم اضاء كل العالم
وطيف للبركة

ሐረም ተወልደው ዓለሙን በኑራቸው ያበሩት ሐቢባችንﷺ ሠይዲና ጅብሪል ዐለይሂ ሠላም እንደተወለዱ ይዞዋቸው የበረረው ለሌላው ዐለም በረካቸውን ለማቋደስ ነው:: ሸይኹ ቀጥለው ለሠይዲ እንዲህ አሏቸው የአባትዎ መድህ እኮ እንደ መድህ ብቻ ተቀርቶ የሚታለፍ ሳይሆን እንደ ዒልም ሊቀራ የሚገባ ነው... ለምን እርሰዎ የአባትዎን ኪታብ አያስቀሩም? ብለው ጠየቋቸው:: @አልዋን መክተባት አዎን የሸኾቹ መድሕ ዒልም ነው... እንደ ዒልም ሊቀሩት የሚገባ ነው:: ሲቀሩትም ጥንቃቄ ያሻዋል::
57🥰9
የ ዑስማን ኢብን አፋን - ጠሮ መስጅድ ወጣት ጀምዓዎች በአካባቢው ሙስሊም ማህበረሰብም ሆነ በሌላ እምነት ተከታዩ ማህበረሰብ በጥሩ ስብእናቸው የተመሰከረላቸው ፣እጅግ ጥሩ በሆነ ስነምግባራቸው የሚታወቁ የሰፈሩ ታዳጊ ብሩህ ወጣቶች ናቸው::

ሚጥሚጣና ዲንጋይ በፌስታል ይዘው መስጂድ ገብተው የሰው አይን ላይ ሲበትኑ ፣ በዲንጋይ የመስጂድ መስታወት ሲሰብሩ፣ ቁርአን ሲወረውሩ ፣ የመስጂዱን ጀምዓ ሽማግሌ ሙአዚን ሳይቀር ሲፈነkቱ የምናስታውሳቸው፣ አድራሻቸው የት እንደሆነ እንኳን በቅጡ የማይታወቁ ረባሽ ስብስቦች ተመሳስሎ በተከፈተ ፌክ አካውንት የመስጂዱን ኻዲሞች ስም ለማጥፋt ቢሞክሩ የሚሰማቸው የለም:: ማን ምን እንደሆነ ሁሉም ጠንቅቆ ያውቃል::

ፎቶ:- ከዚህ ቀደም በነዚሁ ስብስቦች ጥቃt ከደረሰባቸው የመስጂዱ ሙዓዚን ሐጅ ከድር እና የመስጂዱ ጀምዓዎች በጥቂቱ::
21💔6😢2👏1
ኸሚስ 💚🔥 | ወአዲም ሰላቲ
የአብሬትዩ ሳኒ መድህ በዛኪር አብዱልራሕማን እስከነ ፅሁፉ

ወአዲም ሰላቲ ወሠላም
ዐላ ሙሐመዲን ፊልኪራም

وادم صلاتى وسلام
على محمد فى الكرام

✍️የዚህን መንዙማው የዛኪር አብዱልራሕማን ሙሉ ወይም ረዘም ያለ ቅጂ ያለው ይተባበረን🙏

https://youtu.be/j5i8B6qQAbQ?si=SAEjutoy3oOzgdAq
23
አብሬትዩ ሳኒ ቀደሠላሁ ሢረሁ ነብያችንንﷺ ከመደሁበት አንድ እጅግ ውብ መድህ ማለቂያ ላይ ሸይኻቸውን ሠይዲ ባኡ ሳኒን(አብሬትዩል አወል) ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ መድኸው በዱዓ ይዘጉታል::

ባኡ ሳኒን እናውሳ እንደው በጥቂቱ
ለታመመ ሁላ ናቸው መድሀኒቱ

ልብሳቸው ያበራል ከብርሃንም በላይ
ጠረናቸው ያውዳል ከምርጥ ሽቶ በላይ

እርሰዎን መካድ ነው ረሡልን እንደመካድ
እርሰዎን መውደድም ረሱልን እንደመውደድ

ለመቃብራቸው ክብር ዓይኖች ዝቅ ብለዋል (ተናንሷል)
በእርሱ በርቷል ጨረቃም ዙሐል (ሳተርን)

በተግባራቸው ላይ አፅናን ጌታችን
መጥፎ ድርጊትን ከኛ አርቅልን

ቀነ ቀጠሯችን ሲደርስም ግጠመን
በተውሒድ መሄድን ልክ እንደ ዘይነል ውጁድ

በኡሚዩ ነቢይ በወዳጅህ መጀን
ለመልካም ስራዎች ወፍቀን ግጠመን

ሞታችንን አድርገው የእረፍት
እንደ ታች ወራጆች አታስደንግጠን

አብሮ ሲመጣ ሁሉም ከመሪው ጋር
እኛንም አቅርበን ከአድራሹ ሸይኸ ጋር

መዝገባችንን ስጠን በቀኛችን
በግራ እጃችን አታስረክበን

ወንጀላችንን ማር፣ ነውራችንን ሰትር
ጀነትም አስገባን፣ ከረሱላችን ጋር

{ ከመንዙማ ስንኞች በቀጥታ የተተረጎመ }
እነዚህ ስንኞች ከየትኛው የአብሬትይ መድህ የተወሰዱ ናቸው? ገምቱ:: መልሳችሁን ኮመንት ላይ🙏
30😍3🥰2
💚🔥መገርገቢያ

ያዘይነል ከማል || እስከነ ፅሁፉ

ያዘይነል ከማል ያዘይነል ከማል
ሶሊ ዐለይሂ ቢገይሪ ዘዋል

يَا زَينُ الكَمَال يَا زَينُ الكَمَال
صَلِّ عَلَيهِ بِغَيرِ زَوال

https://youtu.be/CYS6kq5Oo4U?si=j7ShxZdD5IlRdA9b
21👏2
ለዘተል-ሓያት ወበዕደል-መማት
ቀድ ጣበ ቢሂ ዩመًነ ወሺማል
🥰13
በስድስት አመት የ YouTube ቆይታችን ለመጀመሪያ ግዜ የ 2$ super thanks ስጦታ ከአንዲት መኪያ ሺፋ ከምትባል ተከታታያችን ደረሰን:: እህታችን ይህን ለማድረግ ተጨማሪ ጊዜ እና ርቀት ተጉዛ ከቻናላችን ጋር engage አድርጋለች:: ይህም ከትዩባችን ባገኘችው ነገር መደሰቷን ያሳያል:: ለኛም ጉልበትና ብርታት ሆኖናል:: እናመሰግናለን 🙏

Note:- ወደዚህ ያመጣነው በስድስት አመት የዩቱብ ቆይታችን ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይህን ያደረገቺውን እህታችን ለማመስገን ታስቦ እንጂ gift ላኩ ለማለት አለመሆኑን እና ምንም አይነት ስጦታ የማንፈልግ መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን::
50🥰6🔥4
🔥💚ኸሚስ | አምሳያው የታጣው
✦✦✦
የሠይድ ጫሌ መድህ በ ሸይኽ ሠኢድ ወረባቦ

አላሁመ ሶሊ ዐላ ሙሐመዴ ²
ሙሐመድ ባለጣው አምሳያው የታጣው

https://youtu.be/lsuvRSKiVs8?si=k7TvQY1d7l7HrlaB
16
يا مكحلا بأنوار الله
يا معطرا بتجلى الله

💚🔥
62🔥12
መገርገብያ 💚🔥 | ያኢማመል ሐረሚ

ውብ የአብሬትዩ ሳኒ ቀደሠላሁ ሢረሁ መድህ በማዲህ ሸይኽ መኪ እስከነ ፅሁፉ

ሰላት ዐለይኩም ነቢ
ሠላም ዐለይኩም ነቢ ያኢማመል ሐረሚ

صلاة عليكم نبى
سلام عليكم نبى يا امام الحرم

https://youtu.be/XZpYhjTIbfE?si=Aa3LtUL5usPPRcun
18🤩2
ሠይዲ በሀያት ሳሉም ከቁባ አባ እቅፍ ስር ነበሩ... በብዙ ነገር ግልፅ በሆነ መልኩ ያባሽሯቸው ነበር:: ዶሪሓቸውም ከትልቁ አባባ እቅፍ ውስጥ ነው:: ረዲየላሁ ዐንሁም💚
🥰3213🔥1
🔥💚ኸሚስ | ወሠሊም ወባሪክ
✦✦✦
ሸይኽ ዐሊ ሪቄ

አላሁመ ሶሊ ዐላ ሙሐመዴ ²
ወሠሊም ወባሪክ ወዐላ አሊሂ

https://youtu.be/fSak2JMFLdo?si=Fl_icWZajwpagERL
17