በውዱና በታላቁ ነብያችን ﷺ ላይ 12 አስገራሚ ምልክቶች (ተአምራት) እንዳሉ ሰምተው ያውቁ ኖሯል?
1)መንገድ ሲጓዙ ደመና ከላይ ሆኖ ጥላ ይሆንላቸው ነበር። 2)ሰዎችን ለመዘየር ሲሄዱ፣ ከእርሳቸው መድረስ በፊት ኑር (ብርሃን) ይቀድማቸው ነበር። 3)ልክ ከፊታቸው ያለውን እንደሚያዩት ሁሉ፣ ከኋላቸው ያለውንም ማየት ይችሉ ነበር። 4)ሁልጊዜም መልካምና ጥሩ መዓዛን ብቻ ያሸታሉ እንጂ መጥፎ ጠረንን በፍፁም አያሸቱም ነበር። 5)ብዕር በለውሐል-መህፉዝ (በተጠበቀው ሰሌዳ) ላይ ሲፅፍ ድምፁን ይሰሙ ነበር። 6)እውነትን እንጂ አይናገሩም፤ ከሐቅ (ከእውነት) ውጪ ከቶ ከንፈራቸውን አያንቀሳቅሱም ነበር።
7)በጣም ጨዋማ በሆነ ውሃ ውስጥ ምራቃቸውን እንትፍ ሲሉበት፣ ውሃው ወዲያውኑ እጅግ ጣፋጭ ይሆን ነበር። 8)ትናንሽ ጠጠሮች በእጆቻቸው መዳፍ ላይ ሆነው አላህን ያጠሩ (ተስቢህ ያደርጉ) ነበር። 9)በሁለት ትከሻዎቻቸው መካከል ያለው ምልክት የነብይነት ማህተም (ኻተሙን-ኑቡዋ) ሲሆን፣ እሱም በብርሃን የተፃፉ ሁለት መስመሮች ናቸው፡ "ላ ኢላሃ ኢለላህ፣ ሙሀመዱ ረሱሉላህ":: 10)ቁመታቸው ከረጅም ሰው ጋር አብረው ሲራመዱ እኩል ይሆኑት ነበር፤ እንዲሁም ከአጭር ሰው ጋር ሲሄዱ ይስተካከሉት ነበር። 11)አሸዋ ላይ ሲራመዱ የእግራቸው ኮቴ (ዱካ) አይታይም ነበር፤ ነገር ግን ጠንካራ ድንጋይ ላይ ሲራመዱ እግራቸው ድንጋዩ ውስጥ ጠልቆ ይገባ (ዱካ ያወጣ) ነበር።
✍️(ማስታወሻ፡ በዋናው የአረብኛ ፅሁፍ ላይ 12ቱንም ዘርዝሮ ሲያብራራ ግን ስለ ጣቶቻቸው (في أصابعه) ያለውን ማብራሪያ ስለዘለለው፣ ትርጉሙም ኦርጅናል ፅሁፉን በጠበቀ መልኩ የተተረጎመ መሆኑን ልብ ይበሉ።)*

❤55🥰15
የጌቱዋ ወአዝ እንዲሁ ተራ ምክር አልነበረም:: አስርተ_አመታት አልፎም ንግግራቸውን ሁሌ ሲሰሙት አዲስ ነው:: ለህይወት ሙሉ ስንቅ ነው:: ሁለገብ የሆነ ትምህርት ነው:: ሸሪዓ ነው:: ዐደብም ነው:: ከቁርአን ከሀዲስ ተጨምቆ የወጣ ለአዋሙ ሁሉ የሚስማማ የሆነ ዒልም ነው::
አብሮ የሚቀማመጠውን አብሮ የሚሰግደውን ሙሪድ ሲመክሩ እንዲህ ይላሉ::
ከጎረቤቱ ጋር ሲስማማ ጥሩ ነው:: በአውራድ ቦታ ጎረቤት የሆነ ሰው(አብሮ የሚቀማመጥ ሰው) ሲገናኝ አጠገቡ ያለን ሰው ሀቅ ሲጠብቅ ጥሩ ነው:: በሶላትም አብሮ የቆመን ሰው አለመጫን ነው:: በቦታው መብቃቃት ነው:: በሰው ነገር አለመጫን ነው:: በሀላዋም ጎረቤት የሆነን ሰው ሀቅ ሲጠብቅ ጥሩ ነው:: የጀመዓ ሀቅ ሲሆን ቦታውን ሲጠብቅ... አንዱ ከአንዱ ሀቅ ሲጠባበቅ ጥሩ ነው:: ወንድሜን በምን ቅር አሰኘዋለው? ብሎ መጠንቀቅ ጥሩ ነው:: በእጁም ቢሆን ፣ በአፉም ቢሆን ፣ በሁኔታውም ቢሆን ወንድሙ ደስ የማይለውን ነገር ፣ የማይወደውን ነገር መّّّከልከል ነው::

❤59🥰8
ሠይዲ አባራሙዝ ቀደሰሠላሁ ሢረሁ ውሸት በማያውቀው አንደበታቸው...
قارئ الحديث فى ظهر كفه
وفى باطنها قرءان المجيد
በማለት ሸይኻቸውና አባታቸው የሆኑትን ሠይዲ ባኡ ሳኒ ቀደሰሠላሁ ሢረሁ መድኸዋል:: መቼም ሐቂቃ ማዕናውን አላህ ይወቀው... እጅግ የራቀ ነው::
ሀቅና ባጢሉ በተምታታበት በዚህ ክፉ ዘመን ያለምንም መንገዳገድ ቀጥ ብሎ አላህ ጋር መድረስ የሚቻለው እንዲህ ባሉ አላህ ሒጃቡን በገለጠላቸው የጦሪቃ ሸይኾች መንገድ ነው:: አብሬትይ ትክክለኛ ወሲላ የሆኑ አላህ ጋር በትክክል አድራሽ መሻኢኾች አኺሩ ዘማን ላይ كالحمار الابيض ናቸው... ማለትም እነዚህን መሻኢኾች ማግኘት በጣም አስቸጋሪ እና ጥቂት ናቸው ብለዋል:: ጥንቃቄ ይፈልጋል::

❤43🥰10
ያኻቲመል ሩሥሊ ሠላም ዐለይኩሞ
ወሶላቱላሂ አመት ሩሒኩሞ
ሐቢቢ ሠይዲ በሕረ ጁዲኩሞ
❝ የሚለውን ቀሲዳ ከመፃፌ በፊት ከአበል ቃሲምﷺ በቀኝ በኩላቸው ተቀምጬ ይህንን መድሕ ስቀራላቸው አየሁ...❞ ይላሉ ሠይዲ አባራሙዝ(ቀ.ሢ)
❝በዒሽቅ ሆኜ ረቅስ እያደረግኩ ( እየተወዛወዝኩ ) ቀራሁላቸው... በዚህ ሁኔታ ስቀራው እሳቸው ልክ እንደ ዛፍ ቅርንጫፍ ዘንበል ዘንበል እያሉ ይወዛወዙ ጀመር... ከመድሁ መሀል ስደርስ በሃሌ ሆኜ ቆምኩ... እኔ ስቆም ሠይደል ውጁድምﷺ በመጀመሪያው ሃላቸው ሆነው እየተወዛወዙ ቆሞ::❞
እናማ.. ❝መድሃኒት የሆኑ ሁለት ንግግሮችን ሰማሁ... እርሳቸውንﷺ በመኻደም እና በሌላም ብለው አልሐምዱሊላሂ ረቢል ዐለሚን❞ በማለት ዘጉት::
(የሰሟቸውን ንግግሮች ግልፅ አላደረጉም::
ሰይደል ውጁድን ﷺ በመናሙ ያየ ሰው በትክክል አይቶዋቸዋል:: በእርሳቸው ምንም ማንም ሊመሰል አይችልምና::
ኸሚሱኩም ዒሽቅ💚🔥
يا خاتم الرسل سلام عليكم
وصلاة الله عمت رحكم
حبيبي سيدى بحر جودكم

❤41😢6🥰5👍4🔥1
ዘጠኙ የሲልሲላ ሺሊላቶች::
✦ ✧ ✦ ✧ ✦ ✧ ✦ ✧ ✦ ✧ ✦
የመጀመሪያው ሠይዲ አባታቸውንና ሸይኻቸውን ሠይድ አባራሙዝን የመደሁበት ሲሆን ቀጥሎ ያሉት ስምንቱ ደሞ ሠይዲ አባራሙዝ ከአባታቸውና ሸይኻቸው ሠይድ ባኡ ሳኒ አንስቶ እስከ ሠይዲ ከቢር ሀሺም አልሐረሪይ ድረስ ያሉትን ጦሪቃውን አብሬቶች ጋር ላደረሱት ስምንቱ የሀበሻ ቃዲርይ መሻኢኾች የተመደሁ ናቸው:: መሽረቦች👇
✦ ✧ ✦
1🤍ሺሊላ ሺሊላ ኑሩላሒል ዓሊ
ያ አባራሙዜ ሚስባሁ ሪጃሊ
2🤍ሺሊላ ሺሊላ ያገ(غ)ውሱል አብሬዲ
ሠላሙን አለይኩም ቢኩሊ መዚዲ
*
3🤍ሺሊላ ሺሊላ ያአባ ዘኪዪ
አሽአኑል ሙሚዱ ሀድረተል ቁድሲዪ
*
4🤍ሺሊላ ሺሊላ ያአባ አሲያ
ጧሂሩል ሙጠሀር ሐድረተል ዓሊያ
*
5🤍ሺሊላ ሺሊላ ያአባ ሙሐመድ
መደዱል ሐደራት ጀማሉል ሙአበድ
*
6🤍ሺሊላ ሺሊላ ሠይድ ሙሐመደ ሻፊ
ኸበሩኩ ደዋ ዊዳዱኩም ሻፊ
*
7🤍ሺሊላ ሺሊላ ያ ቁጥቡል ዳኢሪ
ፈቂሁል ሙቀደም ደሊሉ ሐኢሪ
*
8🤍ሺሊላ ሺሊላ ሙዝሀሩል ዓጃኢብ
አሕመድ ኢብኑ ሷሊህ አስራሩል ገ(غ)ራኢብ
*
9🤍ሺሊላ ሺሊላ ሳሒቡ ሀረሪ
ረምዙ በሕረል ሀኢ ቁበቱል ጀውሃሪ
https://youtu.be/uHrJcE_Kd2s?si=zyPuLpOu8dNF534J

YouTube
Abret Menzuma | 9 የሲልሲላ ሺሊላቶች
ዘጠኙ የሲልሲላ ሺሊላቶች::
✦ ✧ ✦ ✧ ✦ ✧ ✦ ✧ ✦ ✧ ✦
የመጀመሪያው ሠይዲ አባታቸውንና ሸይኻቸውን ሠይድ አባራሙዝን የመደሁበት ሲሆን ቀጥሎ ያሉት ስምንቱ ደሞ ሠይዲ አባራሙዝ ከአባታቸውና ሸይኻቸው ሠይድ ባኡ ሳኒ አንስቶ እስከ ሠይዲ ከቢር ሀሺም አልሐረሪይ ድረስ ያሉትን ጦሪቃውን አብሬቶች ጋር ላደረሱት ስምንቱ የሀበሻ ቃዲርይ መሻኢኾች የተመደሁ ናቸው:: መሽረቦች👇
✦ ✧ ✦
1🤍ሺሊላ ሺሊላ…

❤30🔥2
አንዳንድ ሰዎች አሉ... በብዙዎች ልብ ለዘላለም የነገሱ ፣ ከቶም ማይረሱ ፣ ሁሌ ሚናፈቁ::
ደሞ አንዳንድ ቀኖች አሉ። ጭራሽ የማይረሱ ፣ ውብ ትውስታን ጥለው ያለፉ ፣ ሁሌም ሚታወሱ::
ላለፉት መሻኢኾቻችንን ሁሉ አላህ በደረጃ ላይ ደረጃ ይጨምርልን ፣ ያሉትን አላህ በኒዕማው አካቦ በአፊያ በአማን ያቆይልን🤲

❤57🥰12
ኸሚስ 💚🔥 | ያኢማመል ሐረሚ
ሶላት ዐለይኩም ነቢ
ሠላም ዐለይኩም ነቢ ያኢማመል ሐረሚ
صلاة عليكم نبي
سلام عليكم نبي يا امام الحرم
የዚህ መንዙማ በዛኪር አብዱልራሕማን ሙል ወይም ረዥም ቅጂ ያላቹ ካላቹ ተባበሩን🙏
https://youtu.be/O9gkeqrrtXs?si=NRcsZwhvXBvim63T

Abret Menzuma | ያ ኢማመል ሐረሚ
Abret Menzuma | ያኢማመል ሐረሚ
ሶላት ዐለይኩም ነቢ
ሠላም ዐለይኩም ነቢ ያኢማመል ሐረሚ
صلاة عليكم نبي
سلام عليكم نبي يا امام الحرم
ሶላት ዐለይኩም ነቢ
ሠላም ዐለይኩም ነቢ ያኢማመል ሐረሚ
صلاة عليكم نبي
سلام عليكم نبي يا امام الحرم
🥰13❤4
አብሬትዩ ሳኒ(ቀ.ሢ) ልጃቸውን ሸይኽ ሠይድ ሚቅባሰል_ኑር አልአብሬትይን ሐፊዘሁሏህ በወቅቱ ሸኾች በዒልማቸው ያመኑባቸው ብዙ ታላላቅ ዑለማኦች ጋር ልከው ዒልም እንዲቀሩ አድርገዋል:: ሠይዲ አንዱ አስቀሪያቸውጋር በነበሩበት ወቅት... ይቀሩባቸው የነበሩት ሸይኽ ማክሰኞ ቀን መጅሊስ ይቀመጡ ነበር... አንድ ቀን በተቀመጡበት ለሠይዲ እስቲ ከአባትዎ መድሕ አንድ ይቅሩልኝ ይሉዋቸዋል:: ሠይዲም መርሐባ ብለው::
✦✦✦
ሶለላህ ዐለይከ ዘይኑ
ያሢሩ ረውደል _ጀነቲ
ቢአሊ ወአሒበቲ"
✦✦✦
የሚለውን የአብሬትዩ ሳኒ መድሕ በሚያምረው አቀራራቸው ቀሩላቸው:: መንዙማው እንዳለቀ ሸይኹ አንዲት ስንኝ ላይ ቀልባቸው አረፈ... በምላሳቸውም ደጋገሟት "ወጢፈ ሊልበረከቲ"
ولد فوق الحرم اضاء كل العالم
وطيف للبركة
ሐረም ተወልደው ዓለሙን በኑራቸው ያበሩት ሐቢባችንﷺ ሠይዲና ጅብሪል ዐለይሂ ሠላም እንደተወለዱ ይዞዋቸው የበረረው ለሌላው ዐለም በረካቸውን ለማቋደስ ነው:: ሸይኹ ቀጥለው ለሠይዲ እንዲህ አሏቸው የአባትዎ መድህ እኮ እንደ መድህ ብቻ ተቀርቶ የሚታለፍ ሳይሆን እንደ ዒልም ሊቀራ የሚገባ ነው... ለምን እርሰዎ የአባትዎን ኪታብ አያስቀሩም? ብለው ጠየቋቸው:: @አልዋን መክተባት አዎን የሸኾቹ መድሕ ዒልም ነው... እንደ ዒልም ሊቀሩት የሚገባ ነው:: ሲቀሩትም ጥንቃቄ ያሻዋል::

❤57🥰9
የ ዑስማን ኢብን አፋን - ጠሮ መስጅድ ወጣት ጀምዓዎች በአካባቢው ሙስሊም ማህበረሰብም ሆነ በሌላ እምነት ተከታዩ ማህበረሰብ በጥሩ ስብእናቸው የተመሰከረላቸው ፣እጅግ ጥሩ በሆነ ስነምግባራቸው የሚታወቁ የሰፈሩ ታዳጊ ብሩህ ወጣቶች ናቸው::
ሚጥሚጣና ዲንጋይ በፌስታል ይዘው መስጂድ ገብተው የሰው አይን ላይ ሲበትኑ ፣ በዲንጋይ የመስጂድ መስታወት ሲሰብሩ፣ ቁርአን ሲወረውሩ ፣ የመስጂዱን ጀምዓ ሽማግሌ ሙአዚን ሳይቀር ሲፈነkቱ የምናስታውሳቸው፣ አድራሻቸው የት እንደሆነ እንኳን በቅጡ የማይታወቁ ረባሽ ስብስቦች ተመሳስሎ በተከፈተ ፌክ አካውንት የመስጂዱን ኻዲሞች ስም ለማጥፋt ቢሞክሩ የሚሰማቸው የለም:: ማን ምን እንደሆነ ሁሉም ጠንቅቆ ያውቃል::
ፎቶ:- ከዚህ ቀደም በነዚሁ ስብስቦች ጥቃt ከደረሰባቸው የመስጂዱ ሙዓዚን ሐጅ ከድር እና የመስጂዱ ጀምዓዎች በጥቂቱ::

❤21💔6😢2👏1
ኸሚስ 💚🔥 | ወአዲም ሰላቲ
የአብሬትዩ ሳኒ መድህ በዛኪር አብዱልራሕማን እስከነ ፅሁፉ
ወአዲም ሰላቲ ወሠላም
ዐላ ሙሐመዲን ፊልኪራም
وادم صلاتى وسلام
على محمد فى الكرام
✍️የዚህን መንዙማው የዛኪር አብዱልራሕማን ሙሉ ወይም ረዘም ያለ ቅጂ ያለው ይተባበረን🙏
https://youtu.be/j5i8B6qQAbQ?si=SAEjutoy3oOzgdAq

Abret Menzuma | ወአዲም ሰላቲ
ወአዲም ሰላቲ ወሠላም
ዐላ ሙሐመዲን ፊልኪራም
وادم صلاتى وسلام
على محمد فى الكرام
የአብሬትዩ ሳኒ መድህ በዛኪር አብዱልራሕማን እስከነ ፅሁፉ
ዐላ ሙሐመዲን ፊልኪራም
وادم صلاتى وسلام
على محمد فى الكرام
የአብሬትዩ ሳኒ መድህ በዛኪር አብዱልራሕማን እስከነ ፅሁፉ
❤23
አብሬትዩ ሳኒ ቀደሠላሁ ሢረሁ ነብያችንንﷺ ከመደሁበት አንድ እጅግ ውብ መድህ ማለቂያ ላይ ሸይኻቸውን ሠይዲ ባኡ ሳኒን(አብሬትዩል አወል) ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ መድኸው በዱዓ ይዘጉታል::
ባኡ ሳኒን እናውሳ እንደው በጥቂቱ
ለታመመ ሁላ ናቸው መድሀኒቱ
ልብሳቸው ያበራል ከብርሃንም በላይ
ጠረናቸው ያውዳል ከምርጥ ሽቶ በላይ
እርሰዎን መካድ ነው ረሡልን እንደመካድ
እርሰዎን መውደድም ረሱልን እንደመውደድ
ለመቃብራቸው ክብር ዓይኖች ዝቅ ብለዋል (ተናንሷል)
በእርሱ በርቷል ጨረቃም ዙሐል (ሳተርን)
በተግባራቸው ላይ አፅናን ጌታችን
መጥፎ ድርጊትን ከኛ አርቅልን
ቀነ ቀጠሯችን ሲደርስም ግጠመን
በተውሒድ መሄድን ልክ እንደ ዘይነል ውጁድ
በኡሚዩ ነቢይ በወዳጅህ መጀን
ለመልካም ስራዎች ወፍቀን ግጠመን
ሞታችንን አድርገው የእረፍት
እንደ ታች ወራጆች አታስደንግጠን
አብሮ ሲመጣ ሁሉም ከመሪው ጋር
እኛንም አቅርበን ከአድራሹ ሸይኸ ጋር
መዝገባችንን ስጠን በቀኛችን
በግራ እጃችን አታስረክበን
ወንጀላችንን ማር፣ ነውራችንን ሰትር
ጀነትም አስገባን፣ ከረሱላችን ጋር
{ ከመንዙማ ስንኞች በቀጥታ የተተረጎመ }
እነዚህ ስንኞች ከየትኛው የአብሬትይ መድህ የተወሰዱ ናቸው? ገምቱ:: መልሳችሁን ኮመንት ላይ🙏

❤30😍3🥰2
💚🔥መገርገቢያ
ያዘይነል ከማል || እስከነ ፅሁፉ
ያዘይነል ከማል ያዘይነል ከማል
ሶሊ ዐለይሂ ቢገይሪ ዘዋል
يَا زَينُ الكَمَال يَا زَينُ الكَمَال
صَلِّ عَلَيهِ بِغَيرِ زَوال
https://youtu.be/CYS6kq5Oo4U?si=j7ShxZdD5IlRdA9b

Abret Menzuma | ያዘይነል ከማል
የአብሬትዩ ሳኒ መድህ እስከነ ፅሁፉ
ያዘይነል ከማል ያዘይነል ከማል
ሶሊ ዐለይሂ ቢገይሪ ዘዋል
يَا زَينَ الكَمَال يَا زَينَ الكَمَال
صَلِّ عَلَيهِ بِغَيرِ زَوال
ያዘይነል ከማል ያዘይነል ከማል
ሶሊ ዐለይሂ ቢገይሪ ዘዋል
يَا زَينَ الكَمَال يَا زَينَ الكَمَال
صَلِّ عَلَيهِ بِغَيرِ زَوال
❤21👏2