ABRET PRO
4.41K subscribers
1.77K photos
63 videos
43 files
525 links
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው
@Abretpro
Download Telegram
🔰🟡መገርገበያ🟡🔰

አብሬት መንዙማ ከነ ፅሁፉ
በዛኪር አብዱልራህማን

صلى الله على محمد
وعلى الآل المكرم

ሰለሏ አላ ሙሀመድ
ወእላ አሊል ሙከረም

https://youtu.be/dY043n4g3Qo
በደርግ ወቅት መንግስት ሀይሉን ለህዝብ ለማሳየት ከፍተኛ የሆነ ወታደራዊ ሰልፍ አድርጏ ሰው ሁሉ ወጥቶ እንዲያይ አስገደደ አንድ በጣም ጀግና የነበረ የአብሬትይ ሙሪድ ይህንን አይቶ አብሬትይ ጋር መጣ ለአባባ እንዲህ አላቸው ይሄ ሰውዬ (መንጌን) ማለቱ ነው የሚቻል ነገር ነው ብለዋል? እያለ የመሳሪያውን እና የወታደሩን ብዛት ይነግራቸዋል እሳቸውም ከአፍታ ዝምታ በሁዋላ ከፊታቸው አንድ ባዶ ሳህን ነበር አንስተው ገለበጡትና አሏህ የፈለገው ግዜ ሲደረስ ይሄንን ሳህን የመገልበጥ ያህል ቀላል ነው ብለው አሉት እንዳሉትም ደርግ ሲደመሰስ ምንም ድምፅ ሳይሰማ ማታውን በሬዲዮ ሲፎክር አድሮ ጠዋቱን በዛው ሬዲዮ ኢሀዲግ ተቆጣጥረናል ብሎ መግለጫ ሰጠ::
አሁንም የመሻኢኾቻችንን ስራ ለማደናቀፍ የሚሯሯጡ ሰዎች እንዲ ያፈሉት መጨረሻቸው ደርሶ ነው ለማለት ነው::
አህመዲን ጀበል እና መሰሎቹ የመሻኢኾቻችንን ስራ እና ታሪክ ለመቅባር ያልቆፈሩት ጉድጏድ የለም አሁን አሁን ደግሞ fb follower በዝቶላቸው ሲያዩ የነገሱ መስሏቸው በጣም አፈሉ ሙፍቲህን በጠረባ ጥለው መጅሊስን የዘር ፖለቲካ ሊቆምሩበት ከጀሉ እንደኔ እንደኔ መጨረሻቸው ደርሶ በአፍጢማቸው ሊተኩ ስለሆነ ነው ያዙኝ ልቀቁኝ እያሉ ያሉት:: ሆኖም ሁላችንም በአንድነት ትግሉን በዱአም ካስፈለገ ደግሞ በዱላም ብሎ የመሻኢኾቻችንን ክብር ማስጠብቅ ግዴታችን ነው::
🔰🔰ምርጥ የኸሚስ ስጦታ🔰🔰

ሸህ ሀሰን የእፎይታ መስጂድ ኢማም እጅግ ልብ በሚማርክ መልኩ አብሬት መንዙማ ሲቀሩ ከነፅሁፉ

አሏሁመ ሰሌ አላ ሙሀመዴ (2)
መዲነቲል ኑሪ ወአርባቢ ሶፋ

اللهم صل على محمد (٢)
مدينة النور وارباب الصفا

https://youtu.be/hKHlzkbRma8
ከአብሬትይ ጉራግኛ ዋእዝ የተቀነጨበ

♻️ነቢዩላህ አደም ዱንያ ቲወርዶ
በመጀመሪያ ቦነሶም
♻️ህኖ የኸረ በኸረ በጀነት ዠጠ በነ-ቾኖም
♻️በሀ ወቅተታ የጀነት ሸረት ቲበሮ ፣
የጀነት እሀ ቲሰጦ ፣ የጀነት ሁረል (ሁጅር)
ቲትኸተሮ ፣ ዠጠ በነ ቾኖም
የጀነት ሲማር ቲበሮ የጀነት
ማኢዳ ቲበሮ ዠጠ በነ ቾኖም ።
♻️እማት ከረ ዋናታ ንቃሩ የዜ ዋና
ኸማ ቃር አንኸረ።
♻️ኡመመል አወሊን የውመህነዋ
ጌፍ ቃር ባነ። ለይለህነዋ ጌፍ ቃር ባነ።
ዋናመህነዋ ጌፍ ቃር ባነ ተህም
የጀነት ሁታ ይቤትት ባነ።
♻️ቢወንሶም በኸረ ቡነሽህነዋ
አላህ አኒስ ኤበሮም።
♻️ኢቲሳለህነዋ ሙአነሳ ኸሮም።
♻️በጀነተል አሪፊን ሙአነሳ ኸሮም።
♻️ጀነተል አሪፊን የአኼራ ሁታ የትለየው።
♻️ቸምናሁና በኸረ ህም አህር ቃሩ ።
♻️አላህ ያበ ኒእማ የኸረ በኸረ ያነከረ ኤኽሪ።

ምንጭ ጉራጌ የኢልም መአከል
👉🏾👉🏾👉🏾@abretpro
ካሊድ ኡመር
❤️❤️❤️ታጣሎት አምሳያ❤️❤️❤️
አዲስ መንዙማ ይዞልን ብቅ ብሎዋል
ይህ መንዙማ በሁለት ዜማ የተሰራ ሲሆን
ግጥሙ በጣም በተዋበ መልክ ተከትቧል(ተፅፌዋል)
ማዲህ ካሊድ ኡመር በአሪፍ መልኩ ወደናተ ይዞላቹ እየመጣ ነዉ

ስራዉ ተሰርቶ የተጠናቀቀ ሲሆን በቅርቡ
ለረመዳን ወደናተ ለማድረስ ሁሉ ነገር ጨርሶዋል


እንደ ምትወዱት ከአሁኑን አንጠራጠርም
እስከዛ ድረስ የናንተ ዱዐ ለኔ ብርታቴ ነዉ እና በዱዋቹ አትርሱኝ እያልኩ ለወዳጅ ዘመድ ሼር እና ፕሮፍይል በማረግ ለሌላዉ ያስተላልፉ እላለሁ።

❤️❤️❤️ልዩ ምስጋና ፎአድ አል ቡርዳ

💚💚ታጣሎት አምሳያ💚💚
👍1
በኑር (በኒ) መስጂድ ወጣት ጀማዐ አስተባባሪነት ከ ውስን ባለሃብቶች በተሰበሰበ ገንዘብ ለሸይኽ ሙሃመድ ኡመር (ሰብዩ) 2019 Model Maruti Suzuki ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሙፍቲ ሃጂ ኡመር እድሪስ ገነቴ እጅ የመኺናውን ቁልፍ የተረከቡ ሲሆን ሙፍቲና ሸይኽ ሙሃመድ ሰብዩ ለወጣት ጀማውና ለባለሃብቶቹ ዱአ አድረገዋል!!
💚
Abret menzuma // mewlid // ረቢእ መውሊድ ሸይኽ ሰይድ ሚቅባሰል ኑር አብሬትይ መኖሪያ ቤት

https://youtu.be/WVfysHy8Ncc
🔰🟡 መገርገበያ 🟡🔰

አብሬት መንዙማ
ከነ አረብኛ ፅሁፉ

በዛኪር አብዱልራህማን

ሰለሏ አላ ሙሀመድ ናሙሲል ሲሪል አክበሪ
ሰለሏ አላ ሙሀመድ ሲራጂል ባህሪል አንወሪ

صلى الله على محمد ناموس السر الأكبر
صلى الله على محمد سراج البحر النور

https://youtu.be/07xgDLYrYC0
#አጊስና_ያሙናዬ_አጊስና_ያሙናዬ
#ወደዋዑል_አድዋኢ_ወሚዛቡል_አጣኢ
በውስጡ ብዙ አጃኢብ የያዘ በሸ አብዶ ለ ቁባ አባ ረዲየሏሁ አንሁ የተመደኸ ትልቅ መድህ ነው::

ሸህ አብዶ ማለት ከዛኪር አብዱልራህማን በፊት በቁባ አባ ረ.ዐ ወቅት የነበሩ እጅግ ታላቅ የአብሬት ሀድራ ዛኪር ነበሩ:: ኢንሻአሏህ ስለ ሌሎች የሸህ አብዶ መድሆች በሌላ ግዜ እመለስበታለው::

ምንጭ /ሸይኽ ሰይድ ሚቅባሰል ኑር አልአብሬትይ/

@abretpro
Forwarded from Abretprobot
❇️♻️♦️ከአብሬትይ ወአዝ♦️♻️❇️

🔰ከአብሬትይ ወአዝ የተቀነጨበ
የአማሪኛ ትርጉሙን ለማየት ከታች የአማሪኛ ትርጉም በተኑን ይጫኑ

🔰ሌሎች ተመሳሳይ የአብሬትይ ወአዞችን ለማየት ከታች በተኖችን በመጫን ማየት ትችላላቹ

♻️Share & join
♦️👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾

🔰@abretpro