Abune gorgorios school nursery_ukg
3.67K subscribers
186 photos
29 videos
126 files
12 links
Download Telegram
ጤና ይስጥልን ውድ የ22 ቅርንጫፍ ተማሪ ወላጆች የተርም ክፍያ ለመክፈል ተማሪዎቹ የተሰጣቸውን ኮድ ይጠቀሙ
ነባር የአዋሬ ዎላጆች በ2013 ዓ.ም በነበራቸው ኮድ ተጠቅማችሁ መክፍል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
ጤና ይስጥልን ውድ ወላጆች ከነገ ጀምሮ ትምህርት የሚሰጠ ሙሉ ቀን እስከ 9፡15 በመሆኑ ተማሪዎቹ ሁለት ምሳ ዕቃ ይዘው እንዲመጡ እያሳሰብን የመጀመሪያው ተርም ክፍያ ያለ ቅጣት የመክፈያ ጊ ዜ የሚጠናቀቀው ጥቅምት 10 መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን።
ጤና ይስጥልን ውድ ወላጆች በሳምንት አንድ ቀን ረቡዕ የኬጅ ተማሪዎች ከዩኒፎርም ውጭ የሆነ ልብስ መልበስ የሚቻል ሲሆን ለሴት ተማሪዎች ሱሪ መልበስ የተከለከለ ነው። ከ22 ቅርንጫፍ መረጃ ለማግኘት የስልክ ቁጥር 0988211021ን ይጠቀሙ
በጣም ይቅርታ
ጤና ይስጥልኝ ውድ የአምና ዩኬጅ ተመራቂ ተማሪ ወላጆች እንዴት አላችሁ? በቅድሚያ ከአቅማችን በላይ በሆነ ምክንያት እስካሁን በመዘግየቱ ከልብ ይቅርታ እየጠየቅን የ2013 ዓ.ም የምረቃ መጽሔት ስለደረሰ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።