አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C
2.92K subscribers
3.17K photos
59 videos
15 files
257 links
....... ╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗....…
║ እንኳን ደህና መጡ ║
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝

ይህ ቻናል የአዳማ ከነማ ደጋፊዎች ቻናል ነው።

ወቅታዊ እና አዳዲስ መረጃዎችን በቀጥታ ከ ስታድየም ከማህበራዊ ድረገፆች ፣ አዴን የተመለከቱ ማናቸውንም መረጃ እናቀርባለን፡፡

★አዴን ለመደገፍ ብዙ ምክንያት አለን★
ለአስተያየት
@AdamaCityFC_bot
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C
🔀 Sticker
አዳማ

15. ፀጋዬ ባልቻ
10. አብዲሳ ጀማል
🇪🇹⚽️ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 🏆

🔰 1ኛ ሳምንት 🔰

70'
ጅማ አባጅፋር 0⃣ - 2⃣ አዳማ ከተማ
⚽️ 24' ታፈሰ
⚽️ 56' ታፈሰ

@AAdamaa
አቡካ ከርቀት ቀላል ኳስ
ጨዋታው ተቀዛቅዟል።
አብዲሳ በግራ እግሩ የሞከረው ኳስ ወደ ውጪ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C
⚽️ Sticker
ፍሰሀ የሞከረውን ኳስ በረኛው ሲተፋው አብዲሳ ጎልልልልልል⚽️⚽️
🇪🇹⚽️ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 🏆

🔰 1ኛ ሳምንት 🔰

81'
ጅማ አባጅፋር 0⃣ - 3⃣ አዳማ ከተማ
⚽️ 24' ታፈሰ
⚽️ 56' ታፈሰ
⚽️ 80' አብዲሳ

@AAdamaa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የበረኛውን መውጣት ትከትሎ የጅማው 19 ቁጥር ተመስገን ደረሰ ቺፕ በማድረግ ግሩም ግብ አስቆጥሯል።
🇪🇹⚽️ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 🏆

🔰 1ኛ ሳምንት 🔰

86'
ጅማ አባጅፋር 1⃣ - 3⃣ አዳማ ከተማ
⚽️ 84' ተመስገን | ⚽️ 24' ታፈሰ
⚽️ 56' ታፈሰ
⚽️ 80' አብዲሳ

@AAdamaa
ከጎሉ በኋላ ጅማዎች የተወሰነ መነቃቃት ይታይባቸዋል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዳማ

4. ዘሪሁን ብርሀኑ
16. አክሊሉ ተፈራ
አሪፍ ሙከራ 👏👏

ተቀይሮ የገባው አክሊሉ ከርቀት አክርሮ የመታው ኳስ የግቡን አግዳሚ መታ ወጥታለች።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እዮባ ከመስመር ያሻማችውን ኳስ ተቀይሮ የገባው አብዲሳ በግንባሩ ግሩም ጎልልልል👌⚽️⚽️
🇪🇹⚽️ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 🏆

🔰 1ኛ ሳምንት 🔰

90+1'
ጅማ አባጅፋር 1⃣ - 4⃣ አዳማ ከተማ
⚽️ 84' ተመስገን | ⚽️ 24' ታፈሰ
⚽️ 56' ታፈሰ
⚽️ 80' አብዲሳ
⚽️ 90' አብዲሳ

@AAdamaa