Download
فهم سلف
582 subscribers
በምንማራቸው ኪታቦች(መፅሀፎች)ስፋት ክብደትና ትልቀት ብቻ ትልቆች ወይም ከባዶች አንሆንም ።እኛ ትልቆች መሆን የምንችለው የተማርነውን ተግባራዊ ማድረግ ስንችል ነው የተማርነውን ዐቂዳ(እምነት)ኢባዳ(አምልኮ)እና አኽላቅ(ሥነምግባር)ተግባራዊ ማድረግ ስንችል በሁቱም ሀገር ስኬታማ እንሆናለን
ስህተቴን አይቶ ለነገረኝ የአላህ እዝነት በሱ ላይ ይሁን
👇👇👇
@Kun_Ala_Besira
View in Telegram
Preview channel
If you have
Telegram
, you can view and join
فهم سلف
right away.