ራጋ ሚዲያ Raga Media
11 subscribers
​ውድ የራጋ ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደዚህ መንፈሳዊ ቻናል በደህና መጡ! በዚህ የመጀመሪያው የኦርቶዶክስ ፖድካስት (Orthodox Podcast) ፕሮግራማችን ላይ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማና ቀኖናቸውን የጠበቁ መንፈሳዊ ትምህርቶችን እናቀርባለን። "ወከመ አይብ ረጋእከኒ" (ኢዮብ 10:10) አዳዲስ የኦርቶዶክስ መዝሙር፣ ስብከት እና የቀጥታ ስርጭቶች እንዲደርሱዎት SUBSCRIBE ያድርጉ!
If you have Telegram, you can view and join
ራጋ ሚዲያ Raga Media right away.