መፅሔተ ዐእምሮ (Body, Mind, sprit combination
76 subscribers
ውድ ቤተሰቦች አፍቃሪነትን፣ በጎ አመለካከትን ፣ቅንነትንና የዚህ አለም ተልእኳችንን እንድናውቅ የሚረዱን ሐሳቦችን በማጋራት አውንታዊ አካባቢ መፍጠር አላማችን ነው።

"መፅሔተ አእምሮ" ማለት የሁለት ግዕዝ ቃላት ጥምረት ነው።"መፅሔት" ማለት "መስታወት" ማለት ሲሆን አእምሮ ማለት ደግሞ "አእመረ" "አወቀ" የሚል ትርጉም ይሰጣል።ባጠቃላይ "የአእምሮ መስታወት" የሚል ትርጉም አለው።
If you have Telegram, you can view and join
መፅሔተ ዐእምሮ (Body, Mind, sprit combination right away.