6Kilo Jemea Qira'at Channel
654 subscribers
የቻናሉ አላማ በዋነኝነት፦ ተማሪዎች ለቁርአንና ለደርሶች ቅርብ ይሆኑ ዘንድ ነሲሐዎችን እና ማስታወሻዎችን መልቀቅ ነው።

● ከኪታብ ደርሶች የሚወሰዱ ቁም-ነገሮች
● የደርሶች የድምፅ ቅጂ እንዲሁም ፈተናዎች ወይንም Quizzes
● ቂርዓታችን ላይ ያሉ መረጃዎችና Updates፣ ቲላዋ፣ ቁርአናዊ ነሲሀ፣ ስለ ዒልም ና ሌሎችም ከቂርአቱ ዓለም ጋር የተገናኙ ርእሶች ይቀርብበታል ኢንሻአላህ።
If you have Telegram, you can view and join
6Kilo Jemea Qira'at Channel right away.