ቅን ኢትዮጵያውያን የበጎ አድራጎት ማህበር
እንኳን በደህና መጡ ይህ የቅን ኢትዮጵያውያን ቤተስብ የቴሌግራም የትስስር ገፅ ነው አላማውም በምንችለው አቅም እኛው ለእኛው መድረስ ነው :-
፩) ቅን ኢትዮጵያውያን የተሰኘ መንደር መፍጠር
፪) ጧሪ ቀባሪ ያጡ ወላጆችን ድጋፍ ማድረግ
፫) ታሪክ በሚዘክራቸው ሰዎች ስም ደም መለገስ
፬)በፆታ እክል ላጋጠማቸው ማንኛውም የህበረተስብ አካል ድጋፍ ማድረግ
፭) በገንዘብ ምክንያት ህክምና ላጡ ድጋፍ ማድረግ
If you have Telegram, you can view and join
ቅን ኢትዮጵያውያን የበጎ አድራጎት ማህበር right away.