ፍልስፍና:ጥበብ:ህይወት,
በማራምደው አስተሳሰብ ባህሪ የተነሳ ብዙ ጠላቶች እንዳሉኝ አውቃለው። ግን አልፈራም። የማልፈራው ጀግና ስለሆኩ አይደለም። የማልፈራው እኔን የሚጠሉኝ ሰዎች የሚታገሉት ከ እኔ ጋር ሳይሆን ከራሳቸው የድድብና ስሜት ጋር መሆኑን ስለማውቅ ነው። የሚታገሉት እኔን ሳይሆን ራሳቸውን ነው። ስለዚህ ታግለው የሚያሸንፉት እኔን ሳይሆን ራሳቸውን ነው። /ራሳቸውን ታግለው ሲያሸንፉ ግን አንድ ቀን ከእኔ ጋር ይሰለፋሉ
If you have Telegram, you can view and join
ፍልስፍና:ጥበብ:ህይወት, right away.