Omni Suq- ኦምኒ ሱቅ
የሱቅዎን ሽያጭና የዕቃ ክምችት በስልክዎ በቀላሉ ያስተዳድሩ!
Omni Suq- ኦምኒ ሱቅ ንግድዎን ዘመናዊና ቀልጣፋ የሚያደርግ የሱቅ ማኔጅመንት መተግበሪያ ነው።
✨ ዋና ዋና ጥቅሞች፡
📦 የዕቃ ክምችት ቁጥጥር (Inventory): ዕቃ ሲያልቅ ወይም ሲያንስ በጊዜ ያውቁ።
📊 የዕለታዊ ሽያጭ ሪፖርት: የቀኑን ገቢ፣ ወጪና ትርፍ በሰከንዶች ውስጥ ያዩ።
https://linktr.ee/OmniSuq
If you have Telegram, you can view and join
Omni Suq- ኦምኒ ሱቅ right away.