Nova Tutor
Nova Tutor: ብሩህ የወደፊት ጊዜን ከእኛ ጋር ይጀምሩ!
መሪ ቃል (Motto): የነገዎቹን ኮከቦች ዛሬውኑ እናበራለን!
አገልግሎታችን:
ከ kG - 12ኛ ክፍል ለሚገኙ ተማሪዎች ሁሉንም ዓይነት የትምህርት አይነቶች።
ለብሔራዊ ፈተና (Grade 8 & 12) ልዩ ዝግጅት።
የተማሪዎችን የጥናት ክህሎት እና በራስ መተማመን ማሳደግ።
If you have Telegram, you can view and join
Nova Tutor right away.