ክርስቶስ ብቻ
1 949 subscribers
ተልኳችን፤ የመንግሥቱ ካህናትን በአንድነት ፤ ወደ ክርስቶስ ፍፁም ሙላት ማድረስ ፤ለተጠሩበት ጥሪ በእግዚአብሔር ቃል ተገቢውን ኑሮ እየኖሩ የሚኖሩለትን ኢየሱስን እንዲያገለግሉት ማስቻል፡፡
ራዕያችን ፤በእግዚአብሔር ቃል እና በመንፈሱ የታጠቁ የወንጌል ሠራዊቶችን ማፍራት፡፡
በዚህ ቻናል የዓለም መድሐኒት የናዝሬቱ ኢየሱስ ይሰበካል፡፡
For more information @RobelRumpf
If you have Telegram, you can view and join
ክርስቶስ ብቻ right away.