Download
ናታኒም
16 members
የት እንሂድ?
በወደደህ አንተን ባለ
ብላቴናህ ደጅ ተጣለ
በዘመረ ክብርን ጥሎ
ሸንጎ የዋለው ምን በድሎ?
ለምን ካንተ ከገነቴ
ዉጣ ተባልኩ በጠላቴ?
ጣፋጭ ስምህን በተጣራሁ
ባ'ንተው ቅጽር ጠብ አፈራሁ።
ምነው ገፉኝ በሽንገላ
የት ትሂድ ነፍሴስ ካ'ንተ ሌላ?
View in Telegram
If you have
Telegram
, you can view and join
ናታኒም
right away.