─═हई╬ 🤙ከ ጪሶቹ መንደር 🤳╬ईह═
136 members, 12 online
🙏 ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ🙏

✍ እሰቲ ሰው ፈልጉ✍
📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
አንደበተ ርቱእ - ቋንቋው ቀጥተኛ፣
ለሌላው አሳቢ - ያልሆነ ምቀኛ፤

ከሸር ካሉባልታ - ከክፋት የራቀ፣
ጉራና ትምክህትን - በፍፁም የናቀ፣
አውቃለሁኝ ብሎ - ያልተመፃደቀ፤

ሁሉንም አክባሪ - በሰው የማይኮራ፣
ለፍርድ የማይቸኩል - ቃሉ የተገራ፤
If you have Telegram, you can view and join
─═हई╬ 🤙ከ ጪሶቹ መንደር 🤳╬ईह═ right away.