Moareb Learncast (MLC) Chat
ይህ GROUP የተከፈተዉ ተማሪወች ሀሳባቸዉ እንዲለዋወጡና በትምህርታቸዉ የተሻለ ዉጤት ሊያመጡ የሚችሉበትን ገፅ ለመፍጠር ታስቦ ነወ።
አንድ የግሩብ ዓባል በምንም መልኩ ቢሆን ሌሎችን የግሩብ ዓባል መረበሽ የለበትም። በሀይማኖት፣ ብሄር፣ ሰዉን መስድብ እና ወጣ ያለ ንግግሮች የ ግሩብ እሴት ስላልሆነ ልትከለከሉ ይገባል።
If you have Telegram, you can view and join
Moareb Learncast (MLC) Chat right away.