የተ/ኢ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን !
ይህ የቴሌግራም ገጽ በቦሌ ደ/ም/ቅ/ሚካኤል እና ጻ/አ/ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ተስፋ ኢየሩሳሌም ሰንበት ትምህርት ቤት ፈቃድ ለመዝሙር ክፍል ጥቅምት 13 ቀን 2015 ዓ.ም ተከፈተ ።
በዚህም ቻናል ለጥናቱ አጋዥ የሆኑ ለምሳሌ መዝሙር ፣ ወረብ እና የተለያዩ የክፍሉ መልእክቶች የሚተላለፍበት የቴሌግራም ገጽ ነው ።
መዝሙር ክፍል
If you have Telegram, you can view and join
የተ/ኢ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል right away.