✍ግጥም እና ቅኔ✍
1 254 subscribers
ኪነት ለዛው ነጣ፣
ቅኔ ውበት አጣ፣
የሰቆቃ ሳቄን፣
የጠኔ ቁንጣኔን፣
ሊነግረኝ ሲቃጣ!

የራሳችሁን ግጥም ለመላክ ወይም አስተያየት ለመስጠት 👇👇👇
@mejnun_poem_bot
If you have Telegram, you can view and join
✍ግጥም እና ቅኔ✍ right away.